ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሀገራችን በድንበር ተሻጋሪ ሀብቶቿ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ስትቀበል በዛው ልክም አስተማማኝ የባህር በር የማግኘት መብቷን ማረጋገጥ ይኖርባታል አሉ።
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ይህንን ያሉት 6ኛውን የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት የፌዴራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ ባቀረቡበት ወቅት ነው።
ፕሬዚዳንቱ የኢትዮጵያ ህልውና መሰረት በሆኑት በሁለቱ ታላላቅ የውሃ ሀብቶች ዙሪያ መንግሥት ያልተቋረጠ ሰላማዊና ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን በማድረግ ላይ ይገኛልም ነው ያሉት።
እስካሁን በተደረጉ ጥረቶች ሦስት ጉልህ ውጤቶችን ማስመዝገብ ተችሏል ያሉት ፕሬዚዳንት ታዬ÷ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አጋጥሞት የነበረውን ፈተናዎች በጥበብ በማለፍ ማጠናቀቅና በደመቀ ሥነ ሥርዓት ማስመረቅ መቻሉን ጠቅሰዋል።
አስተማማኝና ዘላቂነት ያለው የባሕር በር የማግኘት ጉዳይ ከፍ ወዳለ ደረጃ የተሸጋገረና ይህ ፍትሃዊ ጥያቄም በዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዘንድ እያደገ የመጣ ቅቡልነት ማግኘት መቻሉን አብራርተዋል።
በተጨማሪም በውጭ ሀገር ለእንግልትና ለችግር የተጋለጡ ዜጎች በክብር ወደ ሀገር የተመለሱ መሆናቸውንና ወደፊትም ይኸው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አንስተዋል።
በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው የልማት ግንባታ እንዲሳተፉ ጥረቶች መደረጋቸውንም ተናግረዋል።

❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ
❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል
በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል
በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል
በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል
በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል
❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ
❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ
❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ
☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም በዋትሳፕ ይደውሉ

ዩናይትድ ኪንግደም ሃገራዊ ደህንነቷን ለማረጋገጥ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን የመጠቀም ፕሮጀክት ይፋ አደረገች፡፡
ፕሮጀክቱ ኦክስፎርድ እና ካምብሪጅን ጨምሮ ሰባት የሃገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎችን በጥምረት የያዘ ሲሆን በሊንከን ዩኒቨርሲቲም ይመራል።
ኤ.አይን በመጠቀም መንግሥትን እና ወታደራዊ ኃይሉን በብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች ለመደገፍ ይሰራል፡፡ ይህም ሽብርተኝነትን እና የሳይበር ጥቃቶችን ያጠቃልላል።
ይህ የአንድ ሚሊዮን ፓውንድ የምርምር ዕቅድ ለዩኒቨርሲቲዎቹ የተሰጠው በአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ነው። ሚኒስቴሩ ቀድሞውንም ኤ.አይን እየተጠቀመ ቢሆንም ከቴክኖሎጂዉ ፈጣን ለዉጥ አንጻር ሰፊ ምርምርና ጥናት ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል የሊንከን ዩኒቨርሲቲ የመከላከያ እና የደህንነት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከልን የሚመሩት ፕሮፌሰር ፊዮና ስትሬንስ ፡፡
ሊንከን ዩኒቨርሲቲ በኤ.አይ ምርምሮች ዙሪያ 84 ከሚደርሱ የኤ.አይ ኩባንያዎች ጋር በመተባበር የሚሰራ ሲሆን ብዙዎቹ ኩባንያዎች በራሱ ተመራቂዎች የተቋቋሙ ናቸው ሲል ቢ.ቢ.ሲ ዘግቧል፡፡

#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)
ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)
ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488

ታጣቂ ቡድኖች ወደ ድርድር እንዲመጡ ጥሪ ቀረበ
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ባወጣው መግለጫ ተከታዩን ብሏል።
ህዝባችን ዋጋ የሚከፍለው በሁለት ቢላ በሚበሉ ሁለት-ረገጥ የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮቹ እና ከውጭ ጠላት ጋር በሚተባበሩ አካላት ሴራ በመሆኑ መንግስት በእነዚህ ላይ የማያዳግም ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ አጥብቀን እንጠይቃለን።
ታጣቂ ቡድኖች ወደ ድርድር እንዲመጡ የሚያበረታታ የፖለቲካ ምህዳር እንዲፈጥርና የመልሶ ማቋቋም ስትራቴጅዎችን አስቀድሞ እንዲያዘጋጅ።
አንጻራዊ ሰላም በሰፈነባቸው አካባቢዎች የተቋረጡ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እንዲቀጥሉና አዳዲስ ፕሮጀክቶች እንዲጀመሩ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ እናስተላልፋለን።
📌ለታጠቁ ኃይሎች የቀረበ ጥሪ
በልዩ ልዩ ምክንያቶች እንዲሁም የህዝባችን መሰረታዊ ጥያቄዎች ለማስመለስ በሚል ወደ ትጥቅ ትግል የገባችሁ ወንድምና እህቶቻችን የአሁኑ የትጥቅ እንቅስቃሴ ህዝባችን በእጅጉ የጎዳና ለታሪካዊ ጠላቶች ጥቃት በር እንደሚከፍት በመገንዘብ እንዲሁም አሁን ባለው አደገኛ ሁኔታ መቆየት የሕዝቡን ክብር እንደማይመጥን በመገንዘብ ወደ ድርድርና ወደ ሰላማዊ የፖለቲካ መድረክ በመምጣት ለአማራ ሕዝብ ታሪካዊ ውለታ እንድትውሉለት አብን አጥብቆ ይጠይቃል።
📌ለአማራ ሕዝብ የቀረበ ጥሪ
በስሙ የሚደረግን የፖለቲካ ንግድና የባንዳነት ተግባር በቃኝ ብሎ ዘላቂ ጥቅሞቹን የሚያከብርበትን መንገድ እንዲከተል። በጥቂት ልጆቹ የባንዳነት ተግባር ታሪኩንና ህልውናውን ሊያጠፋ ለሚችል እንቅስቃሴ መተባበር እንደሌለበት አውቆ፣ በመሠረታዊ ጥያቄዎቹ ላይ ትኩረት ካደረጉ ሐቀኛ የትግል እንቅስቃሴዎች ጎን ጸንቶ እንዲቆም ጥሪ እናስተላልፋለን።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Pulse of Africa የተሰኘ የፓን አፍሪካ ሚዲያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ተገኝተዋል።
ሚዲያው ጠቅላይ ሚኒስትር እኤአ በ2022 በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአፍሪካን እይታ እና ትርክት የሚያንፀባርቅ የአኅጉራዊ ሚዲያን አስፈላጊነት አስመልክተው ያቀረቡትን ጥሪ በመመርኮዝ የተመሠረተ ነው።
Pulse of Africa የአፍሪካን ድምፆች የሚያጎላ፣ ቀጠናዊ ትስስርን የሚያጠናክር እና አኅጉራዊ ስኬቶችን፣ ተግዳሮቶችን እና ሕልሞችን በአፍሪካዊ እይታ የሚገልጥ ሚዲያ የመሆን አላማ አለው።

በ አዲስ አመት አዲስ ነገር ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ
20% ቅድመ ክፍያ
#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን
📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ
☎️ +251929261190
👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር
❤ ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው
ለበለጠ መረጃ
👇
☎️+251929261190

በኢትዮጵያ አየር መንገድ በብድር ጉዞ የሚያደርጉበት መንገድ አመቻቸ።
ኦሮሚያ ባንክ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኳንተም ቴክኖሎጂ አ.ማ ሚልኪ ዲጂታል የብድር አገልግሎትን በመጠቀም በአሁን ይብረሩ፤ በኋላ ይክፈሉ (Fly Now, Pay Later) መርኃ-ግብር አብሮ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ከሁለቱ ተቋማት ጋር በጋራ ከተስማማባቸዉ ጉዳዮች አንዱ፤ ባንኩ በቅርቡ ስራ ላይ ያዋለዉን ሚልኪ ዲጂታል የብድር አገልግሎት መተግበሪያ በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች ገንዘብ ቢያጥራቸዉ ያለምንም ማስያዣያ እና ዋስትና በሚልኪ ተበድረዉ የበረራ ቲኬት በመቁረጥ ከበረሩ እና ጉዳያቸዉን ከፈፀሙ በኋላ ተረጋግተዉ የሚከፍሉበት አይነተኛ አማራጭ አመቻችቷል፡፡
“አሁን ይብረሩ፤ በኋላ ይክፈሉ” የተሰኘው መርኃ-ግብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች ጊዜያዊ የገንዘብ እጥረት ሳያሳስባቸዉ ሚልኪ መተግበሪያን በመጠቀም የአየር ቲኬታቸዉን በመቁረጥ ሀገር አቀፍም ሆነ አለም አቀፍ በረራዎችን ካከናወኑ እና ጉዳያቸዉን ከፈፀሙ በኋላ ስራቸዉን እየሰሩ እንዲከፍሉ እድል ይፈጥርላቸዋል፡፡
የሶስቱ ተቋማት እስትራቴጂካዊ አጋርነት የጥሬ ገንዝብ ዝዉዉርን በመቀነስ የሀገራችንን ዲጂታላይዜሽን ጉዞ ከማዘመን እና የፋይናንስ አካታችነትን ከመደገፍ በተጨማሪ የዜጎችን ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ በእጅጉ ያሳልጣል ተብሎ እንደሚታመን ተነግሯል።

ኢትዮጵያን የሚገልጹ መለያዎችን የያዘው አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ መለያ ቁጥር ይፋ ሆነ!
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ኢትዮጵያን የሚገልጹ መለያዎችን የያዘውን አዲሱን የተሽከርካሪ ሰሌዳ መለያ ቁጥር ይፋ አድርጓል።የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ይህንኑ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፣ ሚኒስቴሩ አዲስ የተሽከርካሪዎች የመለያ ቁጥር ሰሌዳ ዓይነቶች እና ምልክቶች መወሰኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 1050/2017 ማዘጋጀቱን እና በዚሁ መሠረትም የተሽከርካሪ ሰሌዳ መለያ ቁጥር በአዲስ እንደሚተካ ገልጸዋል።
በሥራ ላይ ያለው ሰሌዳ ከዘርፉ ዕድገት እና ኢትዮጵያ ከፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ጋር አብሮ የማይሄድ በመሆኑ አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ማስፈለጉን ነው ያመላከቱት። ነባሩ ሰሌዳ ለቁጥጥር ሥርዓትም አመቺ አለመሆኑን እና ለሕገወጥነት የተጋለጠ መሆኑን ገልጸው፣ አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ በቴክኖሎጂ በታገዘ አሠራር የሚመራ በመሆኑ ለአሠራር አመቺ ነው ብለዋል።
አዲሱ ሰሌዳ ስለተሽከርካሪው ሙሉ መረጃ የሚሰጡ እና ተቆጣጣሪ አካላት በቴክኖሎጂ የሚለዩዋቸው ምሥጢራዊ መረጃዎችን ያካተተ ነው ያሉት ሚኒስትሩ ይህም ማጭበርበርን ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ስለመሆኑ ገልጸዋል።
በ2018 ዓ.ም አዲሱን የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሙሉ በሙሉ የመተካት ሥራ እንደሚከናወንም ገልጸው፣ የተሽከርካሪ ባለቤቶች በሚወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ምዝገባ ማድረግ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።