Telegram Web Link
ካሚል # ከሃዋሳ


መወዳደሪያ ኮድ 01
ላኢላሃ ኢለላህ ክፍል 1
Sadat
የላኢላሃ ኢለላህ መስፈርቶች
እና እስልምና አፍራሾች
ኪታብ ቂርአት
የኪታቡ አዘጋጅ:– ሸይኽ ሙሐመድ ሰኢድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ)
ክፍል 1
www.tg-me.com//eslamawytemehertoch
www.tg-me.com//eslamawytemehertoch
Forwarded from Mizan tube (Abdi Ikhlas)
ሳዑዲ አረቢያ! አላሁ አክበር

የዚህ ዓመት 'የሃጅ ስነ ስርዓት' አስፈላጊ የጥንቃቄ መርሆዎችን በመከተል በውስን ነዋሪዎች እንደሚካሄድ ሳዑዲ አረቢያ ማስታወቋን አል አይን /AlAin/ ዘግቧል።

👉 @IkhlassTube
( الَّذِينَ كَانَتْ أَعْيُنُهُمْ فِي غِطَاءٍ عَنْ ذِكْرِي وَكَانُوا لَا يَسْتَطِيعُونَ سَمْعًا ).

فاﻹعراض وَالْغَفْلَة عَنْ ذِكْرِهِ يُعْمِي وَيُصِمُّ!
فَكُن مَع ﷲ فِي كُلِّ أَحْوَالُك تَسْعَد!

الشَّيْخ أَحمدالصُويَان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv
ቱርክ

የቱርክ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን በትናንትናው እለት በኢድሊብ አካባቢ ለሚገኙ የሶርያ ስደተኞች 50 ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶችን በመገንባት ላይ መንግስታቸው የበኩሉን አስተዋፅኦ ማድረጉን አስታውቀዋል ፡፡



መረጃው የተገኘው የቱርክ የአደጋ ጊዜ አመራር «AFAD» በሚመራው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የምክክር ስብሰባ ላይ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን ከሀገራቸው የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሱለይማን ሶኤዩሎ ጋር በስልክ በሶሪያ የኢድሊብ የሰብአዊ ሁኔታ በተወያዩበት ወቅት ነው ፡፡

በስብሰባው ወቅት ሚኒስትር ሶኤዩሎ ለፕሬዝዳንት ኤርዶጋንን በመደወል በኢድሊብ ውስጥ ለሶርያውያን ጊዜያዊ የጡብ ቤቶችን በመገንባት የሰብዓዊ ሥራ መሻሻል ስራ እንደተሰራ አስተሰውቀዋል ፡፡

ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን የመንግስታቸው ተቋም በሶሪያ መንግሥት ኃይሎች እና በአጋሮቻቸው ወታደራዊ ጥቃቶች ምክንያት ከኢድሊብ ለተፈናቀሉ ሶርያውያን መጠለያ ለመስጠት ያደረጉትን ጥረት አድንቀዋል ፡፡

ቱርክ ከሶሪያ በተጨማሪ በመላው የዓለም ክፍል ከሚገኙ የተጨቆኑ ህዝቦች ጎን እንደምትቆም ኤርዶጋን አረጋግጦዋል ፡፡
የክረምት ወር ከመጀመሩ በፊት የሶሪያ ስደተኞች ጊዚያዊ መኖሪያ ቤቶችን ማጠናቀቅ አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል ፡፡
ከዚያ በኋላ 50,000 ጊዜያዊ ቤቶችን የመገንባት እቅድ የያዙ ሲሆን ጊዜው ሲደርስ የቤቶቹ ቁጥራ ሊጨምር ይችላል ብለዋል ፡፡
©Iw news
በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።
ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?"
"አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?"
"አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።"
"አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
°
ከዚያ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት
"ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት።
°
ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ"
ሲል መለሰላቸው። ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀና ለማየት አብቃን!!!
ፊዳካ አቢ ወኡሚ። ወሩሂ ያርሱ አላህ። አቱ ያአላህ ነብይ ሆ። እናቴም አባቴም ነፍሴም ፊዳ ይሁንሎት። ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺻﻠﻲ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭ ﺳﻠﻢ
@ONLYFORTRUTHERSJ
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv
800 ሺህ ብር የተሸጠችው ውሻ
የቤትና የእርሻ ውሻ ዝርያዎች ቅልቅል የሆነችወ ውሻ በ19 ሺህ
ፓውንድ [ከ800 ሺህ ብር በላይ] ተሸጣለች።

የ19 ወራት ዕድሜ ያላት
ኢላን ቫሊ ሳሊ በበይነ መረብ ገበያ ነው ባልታወቀ ገዢ በውድ
የተሸጠችው።

የቤትና የእርሻ ውሻ ቅልቅል የሆኑ ውሻዎች ለወትሮው
ዋጋቸው 2 ሺህ ፓውንድ ቢሆንም ኢላ ግን ነጋዴዋን ሃብታም
አድርጋዋለች። ከዚህ በፊት ሌላ የሁለት ዓመት ውሻ በ18 ሺህ ፓውንድ
በመሸጥ ሪከርዱን ይዛ ነበር።
©ምንጭ BBC
http://www.tg-me.com/EthioomahTvchannel
ጥቂት_ቀናት_ታሪክህን_ሊቀይሩ_ይችላሉ!
=============================
በኮሮና ቫይረስ ከተያዝክ በሕይወትህ # አይተህ # የማታውቀውን አይነት
ትኩሳት /ንዳድ/ ይሰማሀል፡፡ ሁሌ የሚሰማህ አይነት ጉንፋን ወይም ራስ ምታት
አይምሰልህ፡፡
# ስፖንጅ አፍንጫህ ላይ የተቀረቀረ ይመስል ለመተንፈስ ትቃትታለህ፡፡ ሳንባህን
በአየር ለመሙላት በሀይለኛው ትንፋሽህን ስትስብ አየር ያጥርሀል! ያኔ
ትፈራለህ! በሀይል ከማሳልህ የተነሳ በድካም አእምሮህን # ልትስት ትደርሳለህ!
ባሳልክ ቁጥር ደረትህ፣ እጆችህ፣ ጀርባህ፣ የእጅና እግር ጣቶችህ .... # ነፍስህ
እዚያ ጋር ያለ ይመስል በጣም ያሙሃል፡፡
በአፍንጫህ አየር ለማስገባት ስለማትችል ኦክስጂን ይሰጡሀል፡፡ ያ ደግሞ
የአፍንጫህ ቱቦዎች እሳት የተለቀቀባቸው ያክል ስቃይ ይለቅብሀል! አሁንም
መተንፈስ ካልቻልክ ሌላ ሀኪም ይመጣና ግማሽ ኢንች የሚሆኑ ሁለት # ቱቦዎች
በጉሮሮህ በኩል ወደሳንባዎችህ ይሰዳል! ይህን artificial respirator ብለው
የሚጠሩት ህክምና ለመተንፈስ የሚረዳህ ነው፡፡
ይህ ሁኔታ በጣም ከማስጠላቱና ከመክበዱ በላይ # መብላትና መጠጣት
አትችልም፡፡በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብቻህን መሆን ስላለብህ # እናትህን፣ # አባትህን
፣ # ልጆችህን ፣ # ሚስትህን ፣ # ወንድምና # እህትህን ወይም ጓደኛችህን ማየት
አይፈቀድልህም፡፡
ምክንያቱም ሊገልህ ባለው በሽታ እንዳትበክላቸው ነው! በዚህ ስቃይ ውስጥ
ብቻህን ከመሆንህ የተነሳ # ትፈራለህ ፣ ታለቅሳለህ ፣ ሊገልህም እንደሚችል
ይገባሀል ! ! ! በነገርህ ላይ ልትሞትም ትችላለህ! የምትወዳቸውን እያሰብክ
ካለጠያቂ ነፍስ ለማዳን በሚዋከቡ ሀኪሞች ተከበህ ታለቅሳለህ፤ ከትንፋሽህ
ጋር ግብ ግብ እየገጠምክ፡፡
ያኔ ነው ከቻልክ እቤትህ ተቀመጥ፣ ያለምክንያት ከቤት አትውጣ፣ እጅህን
በተደጋጋሚ ታጠብ፣ ሳኒታይዘርና አልኮሆል ተጠቀም፣ ርቀትህን ጠብቅ እና
ማስክ አድርግ የተባልከው ትዝ የሚልህ! እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ፣ እኔ የእህቴ
ጠባቂ ነኝ፡፡
እኔ ለወላጆቼ እጠነቀቃለሁ ብለህ ካሁኑ ንቃ! ጥቂት ቀናት ታሪክህን ሊቀይሩ
ይችላል!

ከቻልክ በጣም ለምትወዳቸው 3ሰወች ይሄንን ሸር በማድረግ ራሳቸውን እንዲጠብቁ እንዳይዘናጉ አስታውሳቸው

🎖ዶክተር ሊያ ታደሰ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
بركة القرآن..كيف نحصلها؟

د.ياسر الدوسري إمام الحرم المكي الشريف

لايفوتكم 👌
ምርጥ ግጥም

ከአርጦግሮል ወዳጆች በኢትዮጵያ ግሩፕ





ጀግና አምጦ የወለደኝ
ከብሮ መኖር ያስተማረኝ
ግዙፍ ጠላት ማይበግረኝ
እኔ ማለት ኦርቶግሮል ነኝ
ኦርቶግሮል ነኝ የሱለይማን
የሚፈራኝ ኢንሱም ሸይጣን
ከሳዕደዲን እስከ ኖያን
ተንኮል ዘርቶ የሚያጭድን
ሞት ዘርቼ ደም የማጥን
የኦርቶግሮል ነኝ የኢስላም ልጅ
ለዲን ኖሬ ለዲን ማረጅ
ከአርሰላን ከአያቴ
የኦጎዝ ዘር ማንነቴ
ያስቋጠረኝ ከልቤ ላይ
ኢስላም ነግሶ ድል እስከማይ
ዱሩ ቤቴ ልብሴም ሰማይ
ካላህ በቀር ሌላ እንዳላይ
የታተመ ከልቤ ላይ
ሀሰኑል በስሪ እንዲህ አሉ

ላንተ ነገር ያመጣልህ ሰው መልሶ
ካንተም ለዛኛው እንደሚወስድለት
እርግጠኛ ሁን ።

ተንቢሁል ጋፊሊን (173)

JOIN US
👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERS
2025/10/03 01:53:43
Back to Top
HTML Embed Code: