Telegram Web Link
❥❂➶⁀➷❥❂➶⁀➷❥➶⁀➷❂➶⁀

💜 ምንም ቅያሬ የላቸውም ያልካቸውን
ውብ ነገሮች ልታጣ ትችላለህ‥
⇘ ኋላ ላይ እነሱን በሚያስረሱህ
ነገሮች ልትበሰርም ትችላለህ ።
⇨የአላህ ካዝናዎች እንደማያልቁ
እርግጠኛ ሁን ።
23🔥7
አንተ ዘንድ ሌላ ሰው ሚፈልገው
ነገሮች ይኖራል‥ ሌላው ሰው ጋርም
አንተ ምትፈልጋቸው ነገሮች ይኖራሉ
⇘ ማንም ሙሉ የሆነ ሰው የለም
አንዳችን ሌላኛውን ሙሉ ያደርጋልና
ሙሉ ሰው በመፈለግ ራስህን አታድክም ።
20
ሁኔታወችን የሚያስኬዳቸው ፈጣሪ አላቸው
ተረጋጋ ካንተ አቅም ውጪ የሆኑ ነገራቶች ከሱ ጥበብ አይወጡም ።
25
በዱዓ  ጀነተል ፊርደውስ ጣራው የረህማን አርሽ
የሆነው የሚገኝ ከሆነ
እንዴትስ ታዲያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፉ እንኳን ደረጃ በሌላት ምድር ምኞቶችህ አይሳኩልኝም ብለህ ታስባለህ ?

ዱዓወችህን ለአላህ አቅርብ በአላህ ይሁንብኝ
በባዶ አትመለስም !
54🥰1
‹‹“አማራጭ ስታጣ ጀነን በል ይላል ወዳጄ” ፡፡ ህይወት ውስጥ ግን አማራጭ ይጠፋል እንዴ? ሁሌም የመሆን እና ያለመሆን፤ የመፈለግ እና ያለመፈለግ ምርጫዎች አሉን፡፡ እነዚህ ምርጫዎች ናቸው ዛሬ የቆምንበት ቦታ ላይ ያቆሙን፡፡ የወሠንናቸው ውሣኔዎች ከጌታችን ፈቃድ ጋር ገጥመው ዛሪያችንን ሠርተዋል፡፡ ዛሪያችን ውስጥ ትላንታችን ላይ የተመኘናቸው ነገራት አሉ ፡፡ ነጋችን ውስጥ ደግሞ ይበልጥ የምንፈልጋቸው ነገሮች ይኖራሉ፡፡ፍላጎታችን ሞላም አልሞላም፡፡ ግን... በዙሪያችን የሚወዱን እና የምንወዳቸው ሰዎች እስካሉ ድረስ ህይወት ውብ ናት፡፡››
27
💜 ሁሉንም ነገር እንደፈለግን
ማድረግ እንችላለን ‥
๏ ከቀደር እና ነሲብ በስተቀር
እዚህ ጋር አልሀምዱ ሊላህ ብሎ
ወዶ መቀበል ግድ ይለናል ።
👍158
💜 አንተ ቁጭ ብለህ ትምህርትንና
ትምህርት ቤቱን ስትረግም
ሌላው በየቀኑ እየተመኘ ትራሱ ላይ ያለቅሳል
๏ አንተ እናትህ ላይ ድምፅህን ከፍ አድርገህ
ስትጮህባት‥ ሌላው ደግሞ ብቻውን
ጨለማ ውስጥ ቁጭ ብሎ ጠረኗን እየናፈቀ
በሀዘን እንባ ያፈሳል
๏ አንተ ሚስቴ እንዲህ ናት ልጆቼ እንዲህ ናቸው
እያልክ ስትበሳጭና ስሞታ ስታቀርብ
ሌላው ደግሞ እቅፍና የልጅ ድምፅ ለመስማት
እያለቀስ ዱዓ ያደርጋል/ይመኛል
๏ ያለብህን ጉድለትና መልክህን በመጥላት
ስታማርርና ስትበሳጭ‥ ሌላው ደግሞ
የአልጋ ቁራኛ ሆኖ በህመም ይተኛል…
------------------------
⇨በተሰጠህ ነገር አላህን አመስግን
ምናልባት ምስጋናን በመርሳትህ
እሱንም ልታጣው ትችላለህና ።
 
👍4121💯5
ከድግግሞሽ የማይማር
... በዝምታ ይወድቃል.✌️

ህልምህን ተከተል
✏️@ibnuzayed
👍18
ህልምህ የሚያበቃበት ቀን የለውም፣ ትንፋሽ ወስደህ እንደገና ሞክር ወዳጄ..🖤🔥
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
ህልምህን ተከተል
✏️ @ibnuzayed
👍13
ያለ እቅድ የምታወጣው እያንዳንዱ ገንዘብ ፣ ያለ ክፍያ እንደባከነ የስራ ሰአት ነው…
ከኪስህ የምታወጣው እያንዳንዱ ገንዘብ ለአላማህ መሳከት የሚያገለግልህ አድርገው‼️💪

ህልምህን ተከተል
✏️ @ibnuzayed
👍21👏2
ከሰዎች ሁሉ ቸር የሆነው
ይቅር ባዩ ነው
๏ ከሰዎች ሁሉ ውብ የሆነው
የሚተናነሰው ነው
๏ ከሰዎች ሁሉ ሀብታም የሆነው
ባለው ነገር የሚብቃቃው ነው ።
32
ስለ ፍቅር ልፅፍ ነበር
እንዴት ነው ...😂
ክረምት ገባብህ አትሉም አ
👍14😁115
ውዴታየ ላንቺ ዱዓ ነው
ከአላህ ውጪ ማንም የማያቀው...

ደህና ደርሽ🥰
29🥰5
ምድር ላይ አደገኛዋ ሴት
ወንድ ሁኖ ወሬ የሚያመላልስ ነው !😂
👍19😁6🔥43
ሁሉም ውደቀት መቆምን ያስተምርሀል,
እያንዳንዱ ማጣት ውስጥህ ብስለትን ይዘራል.

ህልምህን ተከተል
✏️ @ibnuzayed
👍146
ህልምህን ለመፃፍ ትንሽ ጊዜ ለራስህ ስጥ ‼️‼️

ህልምህን ተከተል
✏️ @ibnuzayed
🔥163
ለህልምህ ስትል ትግሎችን ፍጠር‼️‼️

ህልምህን ተከተል
🔥221
💚 ለአላህ ያንሾካሾኩ ሁሉ
እረፍት አገኙ ።
👍248
💜 ህይወት ስትጠብብህ ደጋግመህ
የምታደርገው ወይም የምትለው
ቃል ምንድነው???

ምናልባት ከኛ ውስጥ ግራ የገባው
አይጠፋምና… ልምዳችሁን
comment ላይ አካፍሉን
👍121
💜 አጣዋለሁ ብለህ
ያላሰብከውን ነገር ካጣህ
አገኘዋለሁ ብለህ ያላሰብከውን
ነገር ታገኛለህ ።
👍233🥰3
2025/10/27 13:36:30
Back to Top
HTML Embed Code: