💚 አላህ ካንተ ጋር ነውና
ጠንካራ ሁን ፣ የሚረዝቅህ
አላህ ነውና ተብቃቂ ሁን ፣
⇘ ወዳጅህም አላህ ነውና
ምንም ሳትወላውል ወደርሱ ተጠጋ
ከሁሉም በላይ ደስተኛ ትሆናለህ ።
ጠንካራ ሁን ፣ የሚረዝቅህ
አላህ ነውና ተብቃቂ ሁን ፣
⇘ ወዳጅህም አላህ ነውና
ምንም ሳትወላውል ወደርሱ ተጠጋ
ከሁሉም በላይ ደስተኛ ትሆናለህ ።
❤31
💚 እዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ነገር
ይተውሃል ወይ ደግሞ አንተ ትተወዋለህ
๏ ከአላህ በስተቀር
ወደሱ ከተቃረብክ ያብቃቃሃል
ትተኸው ከሸሸህ ደግሞ ይጠራሃል!!
ምነኛ አዛኝ ነህ!! ያ ረቢ
ይተውሃል ወይ ደግሞ አንተ ትተወዋለህ
๏ ከአላህ በስተቀር
ወደሱ ከተቃረብክ ያብቃቃሃል
ትተኸው ከሸሸህ ደግሞ ይጠራሃል!!
ምነኛ አዛኝ ነህ!! ያ ረቢ
🔥10❤7🥰5
💚 ከከባድ በኋላ ገር እንጂ የለም
የተሻለውን በር ሊከፍትልህ እንጂ
አላህ አንዱንም በር አይዘጋብህም ።
๏ ሁኔታው ከጠበበብህ አስታውስ
ሌላው ያንተን ከፊል እንኳን ማግኘት
ህልሙ እንደሆነ‥ ሁሌም አልሀምዱ ሊላህ
የተሻለውን በር ሊከፍትልህ እንጂ
አላህ አንዱንም በር አይዘጋብህም ።
๏ ሁኔታው ከጠበበብህ አስታውስ
ሌላው ያንተን ከፊል እንኳን ማግኘት
ህልሙ እንደሆነ‥ ሁሌም አልሀምዱ ሊላህ
❤29👍3
በአሹራ ቀን
ነቢ ሙሳ የባህሩ ዳርቻ ደረሰ…
ምንም ማምለጫ አልነበረም
ከፊትለፊቱ ባህር ነው
ከኃላው ፊርአውን ነው
ህዝቦቹም የፊርአውን ወታደሮች ሊደርሱብን ነው ባሉት ጊዜ
እሱም በጌታው ምን ያህል እርግጠኛ እንደሆነ ያመነበትን መልስ መለሰላቸው
ተውው ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው በእርግጥም ይመራኛል አላቸው
አላህ ሆይ የሙሳን አይነት መተማመን ባንተ መተማ መንን
የቃልኪዳንህን አውነተኝነት ለሙሳን የሞላሀውን ቃልኪዳን አይነት
ሙሳን የፍላጎቱን መሙላት አይነት ፍላጎታችንን ሙላልን
ነቢ ሙሳ የባህሩ ዳርቻ ደረሰ…
ምንም ማምለጫ አልነበረም
ከፊትለፊቱ ባህር ነው
ከኃላው ፊርአውን ነው
ህዝቦቹም የፊርአውን ወታደሮች ሊደርሱብን ነው ባሉት ጊዜ
እሱም በጌታው ምን ያህል እርግጠኛ እንደሆነ ያመነበትን መልስ መለሰላቸው
ተውው ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው በእርግጥም ይመራኛል አላቸው
አላህ ሆይ የሙሳን አይነት መተማመን ባንተ መተማ መንን
የቃልኪዳንህን አውነተኝነት ለሙሳን የሞላሀውን ቃልኪዳን አይነት
ሙሳን የፍላጎቱን መሙላት አይነት ፍላጎታችንን ሙላልን
❤55
ወዳጄ
ለሁሉም ጭረት የምታለቅስ ፣ ለሁሉም ምት የምትወድቅ፣እንደ ህፃን ለሁሉም ነገር ስሞታ አታቅርብ፣ታገስ በራስህ እንዴት መነሳት እንደምትችል ተማር ፣እያንዳንዱ ጠባሳ እነዛ አስቀያሚ ቀናት ታግለው እንዳልጣሉህ ማስታወሻ ይሆኑ ዘንድ ተዋቸው በጠንካራነት ውስጥ ደስታ አለ
ደካማ አትሁን !!!✌️✌️💪
ታግለን ያልጨረስነው ብዙ ትግል አለ
ህልምህን ተከተል
@ibnuzayed
ለሁሉም ጭረት የምታለቅስ ፣ ለሁሉም ምት የምትወድቅ፣እንደ ህፃን ለሁሉም ነገር ስሞታ አታቅርብ፣ታገስ በራስህ እንዴት መነሳት እንደምትችል ተማር ፣እያንዳንዱ ጠባሳ እነዛ አስቀያሚ ቀናት ታግለው እንዳልጣሉህ ማስታወሻ ይሆኑ ዘንድ ተዋቸው በጠንካራነት ውስጥ ደስታ አለ
ደካማ አትሁን !!!✌️✌️💪
ታግለን ያልጨረስነው ብዙ ትግል አለ
ህልምህን ተከተል
@ibnuzayed
🔥14❤8👍6
በህይወታቹህ ላይ ዋጋ የምትሰጡት ሰው
ከሆነ ጊዜ ብኋላ ተቀየረባችሁና የሆነ ጊዜ አግኝታችሁት ስለጠፍበት ጊዜቶች መውቀስ ስትጀምሩ ምክንያት ሳታዳምጡ ወቀሳውንም መረር ስታረጉት "የምወቀስበት" ደረጃ ላይ አልነበርኩም ብሎ ከቃሎቹ በፊት አይኖቹ ማውራት ሲጀምሩ እንደማያት ምን ልብ የሚሰብር ነገር አለ ።
ምናለ ወቀሳው ቢቀር
ምናለ እንዲሁ ምክንያት ሰተን ቢሆን ወይም አዳምጠን ቢሆን
ምናለ በተፈተኑበት ጊዜ አብረን ብንሆን
አላህየ ሳናውቅ ያስለቀስናቸውን ልቦች አንተው ጠግናቸው ሲከፉ ማየት አንሻምና ካሉበት ህይወት የተሻለ ህይወትን ወፍቃቸው ።
ከሆነ ጊዜ ብኋላ ተቀየረባችሁና የሆነ ጊዜ አግኝታችሁት ስለጠፍበት ጊዜቶች መውቀስ ስትጀምሩ ምክንያት ሳታዳምጡ ወቀሳውንም መረር ስታረጉት "የምወቀስበት" ደረጃ ላይ አልነበርኩም ብሎ ከቃሎቹ በፊት አይኖቹ ማውራት ሲጀምሩ እንደማያት ምን ልብ የሚሰብር ነገር አለ ።
ምናለ ወቀሳው ቢቀር
ምናለ እንዲሁ ምክንያት ሰተን ቢሆን ወይም አዳምጠን ቢሆን
ምናለ በተፈተኑበት ጊዜ አብረን ብንሆን
አላህየ ሳናውቅ ያስለቀስናቸውን ልቦች አንተው ጠግናቸው ሲከፉ ማየት አንሻምና ካሉበት ህይወት የተሻለ ህይወትን ወፍቃቸው ።
👍18❤7
💜 ሁላችንም ብንሆን
በሆነ መልኩ የተፈተንን ነን‥
ጌታዬ ሆይ! በእያንዳንዱ ህመምተኛ
በህመሙ ላይ እርዳው 😓
በሆነ መልኩ የተፈተንን ነን‥
ጌታዬ ሆይ! በእያንዳንዱ ህመምተኛ
በህመሙ ላይ እርዳው 😓
👍15❤8👏3
💜 በሌሎች ላይ ከመፍረድ ተቆጠብ
ነገራቶች ሁሌም እንደሚታዩት አይደሉም
ከምታውቀው ታሪክ ጀርባ የማታውቀው
ታሪክ አለ ።
ነገራቶች ሁሌም እንደሚታዩት አይደሉም
ከምታውቀው ታሪክ ጀርባ የማታውቀው
ታሪክ አለ ።
👍5🥰3❤1
በህይወትህ ውስጥ አንዳንዴ ሁለት ጊዜ ዋጋ ልትከፍል ትችላለህ…
አንድ ጊዜ የሆነን ነገር ለማገኘት ስትል
አንድ ጊዜ ደሞ ከሱ ለመገላገል ስትል ✌️✌️
ህልምህን ተከተል
@ibnuzayed
አንድ ጊዜ የሆነን ነገር ለማገኘት ስትል
አንድ ጊዜ ደሞ ከሱ ለመገላገል ስትል ✌️✌️
ህልምህን ተከተል
@ibnuzayed
🔥19❤8👎4
💜 አንዱ መጥቶ
አቦ እስቲ ዱዓ አድርግልኝ ካለህ
ህይወት ልቡን አድክማው ነውና
ለብቻው አትተወው ።
አቦ እስቲ ዱዓ አድርግልኝ ካለህ
ህይወት ልቡን አድክማው ነውና
ለብቻው አትተወው ።
👍26❤6
💜 ሌሎች ላይ ያለህ እምነት
የቱንም ያህል ቢደርስም…
ከእንግዳ ክፍሎች በስተቀር የህይወት
ክፍሎችህን አትክፈትለት ።
የቱንም ያህል ቢደርስም…
ከእንግዳ ክፍሎች በስተቀር የህይወት
ክፍሎችህን አትክፈትለት ።
👍10
ለሚገባውም ሆነ
ለማይገባው ሰው ውብ የሆነ
ስነ-ምግባርን አሳያቸው‥
⇘ግብህ በጀነት ውስጥ ያለን ቤት
እንጂ በሰው ልብ ውስጥ ያለን ቤት
ለማግኘት አይሁን ።
ለማይገባው ሰው ውብ የሆነ
ስነ-ምግባርን አሳያቸው‥
⇘ግብህ በጀነት ውስጥ ያለን ቤት
እንጂ በሰው ልብ ውስጥ ያለን ቤት
ለማግኘት አይሁን ።
❤28❤🔥3
