ማንንም ባለፈው ህይወቱ አታነውር
ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ካፊር ነበር የሙስሊሞች መሪ (አሚረል ሙእሚንን ) ሆነ
ኻሊዲ ኢብኑል ወሊድ ካፊር ነበር ከጊዜ ብኋላ ግን የአላህ ሰይፍ ሆነ ። ረዲየላሁ አንሁም አጅመዒን
ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ካፊር ነበር የሙስሊሞች መሪ (አሚረል ሙእሚንን ) ሆነ
ኻሊዲ ኢብኑል ወሊድ ካፊር ነበር ከጊዜ ብኋላ ግን የአላህ ሰይፍ ሆነ ። ረዲየላሁ አንሁም አጅመዒን
❤70👍2
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ቤተሰቦች በሙሉ ተጠፍፍን አ 😊
እንደምን ናቹህ ትንሽ ሀጃወች በዝተውብኝ ነው ። ሀሳብ የፈጠርኩባቹህ ሰወች አውፍ በሉኝ
ኢንሻ አላህ በቅርብ እመለሳለሁ ሰላም ቆዩልኝ 😊🥰
አክባሪያቹህ ፈይሱል
ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ቤተሰቦች በሙሉ ተጠፍፍን አ 😊
እንደምን ናቹህ ትንሽ ሀጃወች በዝተውብኝ ነው ። ሀሳብ የፈጠርኩባቹህ ሰወች አውፍ በሉኝ
ኢንሻ አላህ በቅርብ እመለሳለሁ ሰላም ቆዩልኝ 😊🥰
አክባሪያቹህ ፈይሱል
👏29👍6❤3
👍24❤2🔥1
❤21👍13🔥4
"የመዶሻው የመጨረሻ ምት ድንጋዩን ይሰብራል ይህ ማለት ግን የመጀመሪያው ምቱ ምንም ፋይዳ የለውም ማለት አይደለም። ስኬት ቀጣይነት ያለው ጥረት ውጤት ነው።"
ህልምህን ተከተል
✍️ @ibnuzayed
ህልምህን ተከተል
✍️ @ibnuzayed
👏25👍5❤3💯2
👍22❤6👏1
👍19❤6
🔥7❤5👍2
በዚህ ሰፊ አለም ውስጥ እስካሁን ያልሞከርካቸው ብዙ ነገሮች እንዳሉ እርግጠኛ ሁን፣ መሞከርህን አታቁም፣ አላማህን ማሳካት አታቁም፣ ስኬትህ ላይ እስክትደርስ ድረስ 💪‼️
ህልምህን ተከተል
✍ @ibnuzayed
ህልምህን ተከተል
✍ @ibnuzayed
👍18❤7
❤20👍14
❝ መኖር ማለት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች መኖርንም የሚያጠቃልል ነው ❞ ።
መኖርህ ባይጠቅማቸውም መሞትህ የሚጎዳቸው ሰዎች አሉ ፦ ወላጆችህ🥹🥹🥹 ።
ቢያንስ እንኳን ለነሱ ስትል መኖርን ጀምር ።
✍️@Yeswabecha
መኖርህ ባይጠቅማቸውም መሞትህ የሚጎዳቸው ሰዎች አሉ ፦ ወላጆችህ🥹🥹🥹 ።
ቢያንስ እንኳን ለነሱ ስትል መኖርን ጀምር ።
✍️@Yeswabecha
❤41👍12
"ይህችማ ትንሽ ናት" ብለው ሳይንቁ የሆነችን መልካም ነገር አድርገው ደስታን በሚያጎናፅፉን ወዳጆች ላይ ሁሉ የአላህ ሰላም ይስፈን።
❤49🥰11👍3
ንግግራቸው እንዳያሳዝንህ
فلا يحزنك قولهم
አንተ ላይ የሌለን ነገር እንዳለ አድርገው ያወሩብሃል ፣
ካንተ በፊት የነበሩትን ሰዎች አስታውስ እና ራስህን አፅናና ፣ውዱን ነቢ ደጋሚ, እብድ, ውሸታም ብለዋቸው ነበር ፣ዩሱፍን በስርቆት ወንጅለውታል፣even ቅድስቲቷን መርየም እንኳን በዚና ወንጅለዋታል !
ይህን እውነታ ከፊትለፊትህ አድርገው !
የንፅህናን ጫፍ ብትደርስ እንኳን ከሰው ምላስ አትድንም !::
ሙሳም አላህን ሰዎች በጥሩ እንጂ እንዳያወሱኝ አድርግልኝ ብሎ በጠየቀው ጊዜ …
አላህም ሙሳ ሆይ ይህን ለራሴም ያላደረኩት ነገር ነው ላንተ ላድርግልህን? አለው
የሰው ልጅ አላህን ሚስትም ልጅም አለው ብለው ወነጀሉት
እና ከነሱ ምላስ የምትድን ይመስልሀልን?!
✍@ibnuzayed

❤28👍3
❤38🔥14👍5