አሏሁመ ሰሊ ዐላ ሰዪዲና ሙሐመዲን ወኣሊሂ ወሰሊም
🥰3722
እውነተኛ ረሃብ በነፍስ ውስጥ እንጂ በሆድ ውስጥ አይደለም.... እውነተኛ እርካታ በዓይኖች ውስጥ እንጂ በሆድ ውስጥ አይፈጠርም ። ነፍሱ የተራበ አይኑ ያረካ አለምን ሁሉ ቢሰጠው እንኳን አይጠግብም። ሁሌም በሰዎች እጅ ያለውን ነገር ይመለከታል. ነገር ግን ነፍሱ ያልተራበች አይኑም የሞላች ሰው እርካታ አለው ። ሌሎች ሰወች  ያላቸውን አይመለከትም፣ ሰወች በሚያገኙት ፀጋ አይመቀኝም ። ለሰዎች ጥሩ ነገርን  ይለምናል, ምንም እንኳን እሱ ከነሱ የበለጠ ድሃ ቢሆንም! -
28👍6👎1
ካቆምንበት ስንሳ በተሻሉ ሀሳቦች አብረን እንጎዛለን ።ከዚህ ብኋላ ጥሩ ጥሩ መልዕክቶች ይቀጥላሉ ።
መንገዱ ጓደኛ ይፈልጋልና አብሮነታቹህ አይለየኝ 🤲

#አክባሪያቹህ faysul
👍535
ዱንያ ላይ ያሉ ሙሉ ብርሀኖች
የምቀኛን ልብ አያበሩም....
17💯3
የአንዳንድ ሰዎች ህይወት በሙሉ የብርሃን ጉዞ ነው። አንዳንድ ጊዜ በዙሪያቸው ያሉትን በሃሳብ፣ አንዳንዴ በቆንጆ ቃል አንዳንድ ጊዜ በመፅሃፉ  አንዳንዴም በምግብ ያበራሉ።
5
አህያ የመሆን መብት አለህ
ነገር ግን ሌሎችን የመምታት መብት የለህም!
24👍9
በልብህ ውስጥ መልካም ቃላትን ደብቀህ አትፈነው አሞግስ ..አመስግን..ለሁሉም ሰው መልካም ነገርን ተናገር ።

መልካም ንግግር ኢባዳና ስጧታ ነው
የሚጎዳ ቃል ግን ልቦችን የሚሰብር ነፍሶችን የሚያደክም አእምሮን የሚረብሽ ነው ።

"ለሰወች መልካም ነገርን ተናገሩ"
👍206
እንዲህ አለቺው :- ውበቴን በጥቂት ቃላት ግለፅልኝ አለቺው ...
እሱም :- ሌሎች ቃላት ስህተታቸው ምንድን ነው ሲል መለሰላት

ተመልሰናል ለማለት ያክል ነው 😂
👍134
አሳ ነባሪው ሆድ ሳይቀር ተስፍ ነበር
ያንተ ተስፍ መቁረጥ ምን ይሉታል..!

لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
24👍4
ለልብህ ወዳጅ በጥበብ ምረጥ
ሁሉም ልቦች ለልቦች ብቁ አይደሉም..!
👍159🔥6
ዛሬ የአግብቶ አደር ቀን ነው አሉ
በዕለቱ ነፃ የምትወጡ ላጤያንስ
ባረከላሁ ለኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊ ኸይር ብያለሁ...
16😁10
ለሌሎች ሰወች የምታደርገው መጥፎም ይሁን መልካም ነገር የወሰድከው ብድር ነው ,ከትርፉ ጋር ተመላሽ ይሆንልሀል !

የጊዜ ጉዳይ ነው , የምታደርገው ብቻ ሳይሆን የምትናገረው የምትመኘው እንደላከው ተመላሽ ይሆንልሀል
15
እኔን በደንብ ማንበብ ካልቻልክ
ለመተርጎም አትሞክር » ♡
14🔥1
አእምሮ በውይይት ይለካል
ውዴታ ተግባራዊ በሆኑ ሁኔታወች ይታያል ።
👍4🔥4❤‍🔥3
"አንዳንድ ጊዜ ህይወት ችላ ማለትን ትፈልጋለች ... ክስተቶችን ችላ በል ... ሰዎችን ችላ በል ... ድርጊቶችን ችላ በል ... ቃላትን ችላ በል ... በብልሃት ችላ እንድትል እራስህን አለማምድ ... ለሁሉም ነገር ትኩረትህን ልሰጠው አይገባም ... በህይወትህ ውስጥ በዙሪያህ ያሉ ሰወችን ስህተት የምትጥልበት ትንሽየ ጉድጎድ አብጅ ። ጉድጎዱም የት እንዳለ ለመርሳት ሞክር...በጠብ ጊዜ ወደ እሱ እንዳትመለስ."
30🥰1👏1
ልበ ንፁህ የሆነን ሰው የምታስደስት ልበ ቆሻሻና ምቀኛ የሆነን ሰው የምታስደነግጥ ዱዓ፦
"ለሌሎች የምትመኘውን ላንተ ይስጥህ"
8👍1
ሁሉም ነገር ቆንጆ ይሆናል
ቆንጆ ሁኖ እንድናየው ከፈለግን
እኛ የአስተሳሰባችን መሪወች ነን!
11👍1

ብዙ ሰዎች እላፊ ገንዘብ ያጠፋሉ
የማይፈልጉትን ለመግዛት ፣
የማይወዷቸውን ሰዎች ለማስደመም...!
12
📚
ታሪክን ያነበበ መቼም  የተስፋ መቁረጥ ስሜት በልብ አይገባም ። አላህ በሰዎች መካከል  ቀናትን እንዴት አድርጎ እንደሚገለባብጣቸው ስለሚመለከት ።
#አንብብ
👍153💯2
በሁሉም ሀገራት ወደ እስልምና ዞረህ ስትመለከት
ክንፉ እንደተቆረጠበት ወፍ ወድቆ ታገኘዋለህ..💔

ይህች እናት በሱዳን ያለች ሴት ስትሆን ልጇ በረሃብ ሙታባት አስክሬኖ ላይ ተቀምጣለች!
ያረብ በነብይህ ህዝብ ላይ እዝነትህን

سبحانكَ أنتَ أعلمُ بما تقضي بين عبادك
26
2025/10/23 10:30:18
Back to Top
HTML Embed Code: