Forwarded from Purity Tube
Christiyan makiber yelabatm.because velantine day lay hulatum ye sira mignot yfatimalu inj ende christos fikad act ayaragum,hulatum kenun yakabral inj ye kenu balabet yehonawun christos adlem.ye christiyan valentine day malet ye fkru balabet yehonewun woynm ba karaniyo lay damun afisiso fkr yesatawun mamilak new inj....sawu bakenu balibu yetamagnawun ye siga mignot yadargal
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ስለ ቫላንታይን ቀን፡ በመጀመሪያ ይህን መልካም ሀሳብ ስለመረጣችሁ ተባረኩ፡፡ ወደ ሀሳቤ ስገባ አሁን ላይ ያለን ሠው በተለይ ደግሞ ወጣቱን በጣም የሚጎዳው ዘመናዊነትን በውል አለመረዳት እና ከነግሣንግሱ መቀበል ነው፡፡
ስለዚህ ቀንም ስናስብ ወደኀላ መለሥ እንድንል ያሥፈልጋል፡፡ 1 ቆሮ 6 -12 ላይ ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን አይጠቅምም እንደሚል፦
#1
ብናደርገው ሀጢያት አይደለም፡፡ቢቀር ከፅድቅ አያጎለንም፡፡
#2
ማድረግ የምንፈልግ ካለን በእለቱ የተሸሸጉ ብዙ የሀጢያት ክምችቶች አሉና በልክ ቢሆን፡፡
#3
ክርስቲያን የሚኖረው እንደ ቃሉ እንጂ አለም እንደነምትለው አይደለም፡፡
የፍቅር ቀናችን በዓመት 1 ግዜ ሣይሆን 365 የፍቅር ዕለቶቻችን ናቸውና በአግባቡ እንመንዝራቸው፡፡ተባረኩ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በፍፁም መሳተፍ የለብንም ምክንያቱም የአከባበሩ ምንጭ ትክክክ ስላልሆነ:: ትላንት maranatha program በዚህ ጉዳይ እያየሁ ነበር:: ከገባን ከእግዚአብሔር እውነትና ባህል ጋር አይገናኝም:: እውነት የሚያሳዝን ታሪክ ነው ያለው:: seriously I don’t know why we are copping such a worst holiday from America and other country .😒😒😒😒የፍቅር ቀን ለማክበር የግድ February 13 መተበቅ የለብንም ላፈቀርነው(እጮኛችን) ለሆነው ሰው ስቶታ ለመስተት የግድ ያንን ቀን መተበቅ የለብንም:: የእግዚአብሔር ቃል ህዝቤ እውቀት ከማታቱ የተነሳ ተፍቷል ይላል::ብዙ ሰው ይህንን ቀን የሚያከብረው ባለማወቅ ነው::ይህንን ቀን ከግሪክ በፊት ሮማውያን እንደሚያከብሩት ታሪክ ይናገራል:: ይህ ስርአት ግሪካውያን PAN ለሚባለው ግማሽ ሰው ግማሽ ፍየል የሆነውን አምላካቸው Arcadia በሚባል ደሴት አምልኮ የሚያቀርቡበት ቀን ነበር ብለው ያምናሉ:: በዛን ዘመን ምንም የተከለከለ ነገር አልነበረም ሰው የፈለገውን ያደርግ ነበር secret society Arcadia የሚባለውን ቦታ ሚስትራዊ ቦታ ወይም ገነት ነው ብለው ያምናሉ:: እዛ ቦታ ባብዛኛውእረኞች ይኖሩ እንደነበር ይነገራልስለዚህ ቦታውን the shepherd of Arcadia ብለው ይተሩታል PAN ከሚባለው አምላክ ጋር ቅርብ ግንኙነት ነበራቸው::PAN ካካባቢው ሰዎች ማድረግ የሚወደው ልማድ ነበረው ከዛም መካከል Pansexuality ይህም ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ግንኙነት ማድረግን ወይም ከማንኛውም ፍቱር ጋር የሚደረግ ስጋዊ ግንኙነት ነው ማቴዎስ26:46 እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ። Pan በሴቶች ላይ የወሲብ ትቃት ይፈፅም እንደነበር ኢንሳይክሎፒድያ ላይ በግልፅ ተፅፎ ይገኛል::
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Valentine dayn as a christian banakeber melkam nw beye asbalehu coz abzagnawen gize setoch virginityn yemiyatut bezih ken nw ya degmo before marriage zat's sin....so generally we don't celebrate zat day & not important zat much for us!
💢💢 @Appeal4purity 💢💢

Christian Valentines day makber yelebetm elalehu miknyatum Christian yakerebuletn hulu mibela silalhone.Lemin neber ene Daniel yenigusun migib lemeblat enbi yalut? Migbu geday hono nw?? Adelem ye migbun background silemiyaku nw. Ke tawot gar nikiki sileneberew. Tadya chrstina meche tekeyere alem makiberun ayiten bicha makber yelebnm. Meche tejemere? man asjemerew? Milewn bedemb mawek alebn. Enem kirb nw yawekut diro bizu setoch be and pan yemibal fiyelm sewm bemimesl awre yetedeferubet bizu asakaki negeroch yehonebet ken lay makiber asfelagi aselem!! Yaw setan endelemedew tikurun(chelemawn) bilichlich kebto eyakerebe nw! ENBI enbelew!!!,TEBAREKU!!!!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
About valentine's day...
Personally speaking i am in a relationship and i had thought of just having a nice simple dinner.i could argue on both side.last time i saw a post thwt read feb12-hugday feb13-kiss day feb14-valentine's day and the list continues.As i read them i realized that the devil uses any and every weapon he can against us but most of the time we dont even see it.1thess4:15 says"pray without ceasing" that is to pray continually,to pray daily because the devil works against us 24/7.He works to turn our days meant for rejoicing,praising and worshipping God for unworthy,worldly human desires.After all the love we have with our partner is a gift from God so to make the day about us and leave God out would be a blasphemy.don't celebrate the love rather praise,worship and celebrate the God who gave it to you.use the devil's idea against himself.lastly pray together,share God's word with eachother and maybe a normal evening together.
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Christian makber yelebetem bcoz valantine's day kewanaw akebaber wechi debek alama yalew devil lerasu Desta yazegajew ken nw......bzu ehetoch dengelenachewn miyatubet bzu wetatoch be sekar ena zemut miwedkubet asazagn ken nw
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Yefkregyoch ken bechrstian hywet wst ene mekeber yelebetm new mlew yezi kbre beal alamaw trgumu be chrstian hywet eysusn ayademkewm ayasayewm! Bezich ken tndoch be hatiat miwedkubet amalkt mimelekbet dbk yeseytan sra new egya tekeblen mastenaged yelebnm elalew
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
እኔ እንድህ ያድርጉ እንደዛ አያድርጉ ብዬ ሃሳብ መስጠት አልችልም ግን የፍቅረኛሞች ቀንን አልቃወምም በዛ ቀን አብሮ ማሳለፍ አይከፍም ማሰለፍ ስላችሁ እግ/ር በማይፈቅድ ሁኔታና ቦታ ተገኙ ማለቴ አይደለም እንደስጦታ መለዋወጥ አብሮ መዝናናትን እደግፍለሁ በሌላ በኩል ደግሞ ቀኑን አመካኝቶ የተለያዩ አላስፈላጊ ነገር ማድረግ ተገቢ አይደለም ሰይጣን በትልቁ የሰውን ልጅ የምያረክስበት ቀንም ነው ብዬ አስባለሁ እና ወንድሞቼና እህቶቼ እኔ ገና ተናሪ ስለሆንኩና ስለ ፍቅር አንዴም አስቤ ባላውቀውም እንካ ካየሁትና ከሰማሁት ተነስቼ ምመክራችሁ ነገር አላፊ በሆኑ ቀናትና ስሜት ብለን ራሳችንን ከማይገባ ቦታ ወድቀን እንዳናገኘው እላለሁ ሁሉንም በአግባቡ ማድረግ መልካም ነው ..

The_Reasons_why_christians_should.docx
15.9 KB
Forwarded from Purity Tube
https://www.youtube.com/watch?v=4gjTpA5IcsM
👆👆 ከላይ ባለው ሊንክ ይግቡና ስለ valentine day ገመና ይወቁ
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
👆👆 ከላይ ባለው ሊንክ ይግቡና ስለ valentine day ገመና ይወቁ
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
Forwarded from Purity Tube
አስደንጋጩ_የቫለንታይን_ገበና[email protected]
21.5 MB
Forwarded from Purity Tube
record20190212235022.3gpp
5.2 MB
👫ወጣ ብላችሁ ተዝናኑ
በሀገራችን ጥንዶች ከተጋቡ በኋላ ለመጨረሻ ጊዜ ወጣ ብላችሁ ለብቻችሁ እየተዝናናችሁ ያሳለፋችሁት መቼ ነው ቢባሉ የብዙዎች መልስ " የጫጉላ ሽርሽራችን ላይ " የሚሉ ይመስለኛል ፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ ባልና ሚስት ወጣ ብሎ የመዝናናት ባህላችን አናሳ መሆኑ ለብዙ ትዳሮች ሻካራነት እንደ ምክንያት ሊወሰድ ይችላል ፡፡
" ኑሮ ሰማይ በነካበት ፣ በልቶ ማደር በከበደበት በዚህ ጊዜ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል !? " የምትሉ ልትኖሩ ትችሉ ይሆናል ፡፡ ወጥቶ መዝናናት ሲባል የግድ ፊልሞቻችን ላይ እንደምናያቸው የቅንጦት ቦታ ሄዶ ራት መገባበዝ ላይሆን ይችላል ፡፡ ሌላው ቢቀር የሆድን እያወሩ በነፃ ወክ ማድረግ ቀላል አይደለም ፡፡
በተለይ ሴቶች ወደ ትዳር ከገቡ በኋላ ከትዳር በፊት ባሏ ያደርግላት የነበረው እንክብካቤ ሲቀንስ "የራሱ እስኪያደርገኝ ነበር ማለት ነው የተንከባከበኝ !?" የሚል ጥያቄ እንዲፈጠርባቸው ያደርጋል ፡፡
🤰 በተለይ በእርግዝና ወቅትና ከወለደች በኋላ ልጇን በመንከባከብ 🤱 ቤት ውስጥ ጊዜ ስታሳልፍ ድብርት የተለመደ ስለሆነ የባሏ አጠገቧ መሆንን ከመቼውም ጊዜ በላይ ያስፈልጋታል ፡፡
ባል ደግሞ ፍቅሩን ከሚገልፅበት መንገድ አንዱ ለብቻቸው ጊዜ የሚያሳልፉበትን መንገድ በማመቻቸት ነው ፡፡
በአጠቃላይ ሴቶች በተፈጥሮአቸው የባላቸውን ጊዜ መስጠት ከቁሳቁስ ስጦታ አግዝፈው ያዩታል ስለዚህ ጊዜህን ስጣት ፤ ልጆቻችሁን ቤት ትታችሁ ሁለታችሁ ብቻ ወጣ ብላችሁ ተዝናኑ ፡፡ ለትዳራችሁ ማጣፈጫ ቅመም ይሆናልና !!
#Married
💢💢 @PurityTube 💢💢

ለልጆችዎ ብቁ አስጠኚ ይፈልጋሉ⁉️
💯 እንግዲያውስ እኛ ዘንድ መፍተሄ አለ !
BRIGHT BRIDGE
Home Tutoring
ለሁለተኛ ሴሚስተር
👉 የመሰናዶ ( Preparatory )
👉 የሁለተኛ ደረጃ (highschool )እና
👉 የአንደኛ ደረጃ (elementary )
ተማሪዎችን ብቁ በሆኑ አስጠኚዎች ለማስጠናት ዝግጅቱን አጠናቋል ፡፡
አሁኑኑ ይደውሉና ለልጅዎ አስጠኚ ይቅጠሩ
አዲስ አበባ 📞 0946645603 ወይም
📞 0953928523 ወይም
📞 0925299773
አዳማ 📞 0929001644
መቀሌ 📞 0934963338

❓በመካከላችሁ mini sex አለ ወይ? ❓
ረዘም ላለ ጊዜ አብረን በፍቅር ቆይተናል ግን ስለ ትዳር ማንሳት አይፈልግም ! ምክንያቱን አላውቅም !
ከላይ ያለው ሁኔታ በ Relationaship ውስጥ ባሉ ብዙ ሴቶች የሚታወቅ ችግር ነው ፡፡
በእንዲህ ባለ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ሴቶች ምክንያቱ ሊሆን የሚችለው አጭር ነው 👇👇
በመካከላችሁ mini sex አለ ወይ?
(mini sex ማለት መሳሳም መተሻሸትና የመሳሰሉ የወሲብ ስሜትን ' ለማስታገስ ' ሰዎች የሚጠቀሙባቸው ድርጊቶች ናቸው ፡፡ )
ብዙ ወንዶች የወሲብ ፍላጎታቸውን የሚያሟሉበት ሁኔታ ውስጥ ካሉ ስለ ረዥም ጊዜ አያስቡም ወይም ስለ ትዳር አይጨነቁም፡፡
ምክንያቱም ትዳር ውስጥ ሳይገቡ ወይም ከባድ ሃላፊነት ሳይቀበሉ ስሜታቸውን ማርካት ስለቻሉ ነው ፡፡
ስለዚህ በmini sex ልምምድ ውስጥ ሆነሽ የወንድ ጓደኛዬ ስለ ትዳር ያስባል ብለሽ ማሰብ ሲበዛ የዋህነት ነው ፡፡
#General
#Couple

📌📌 ከፀጋ በታች 📌📌
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 6)
----------
13፤ ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፥ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ በሕይወት እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፥ ብልቶቻችሁንም የጽድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ።
14፤ #ኃጢአት_አይገዛችሁምና_ከጸጋ_በታች_እንጂ_ከሕግ_በታች_አይደላችሁምና ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉 በኃጢአት አለመገዛት ወይም ነፃነት የሚገኘው የሆኑ ህጎችን በማድረግና ባለማድረግ ውስጥ ሳይሆን ከፀጋ በታች በመሆን ነው ፡፡
⭕️ ከፖርኖግራፊ ከማስተርቤሽን ሱስ በማመለጥ ነፃ መውጣት የሚቻለው ፤ እነዚህን የኃጢአት ድርጊቶች ከዛሬ ጀምሮ አላደርግም ብሎ በመወሰን ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሄር ፀጋ በታች በመጠለል ነው ፡፡
ታዲያ ይህ ፀጋ ምን ያደርግልናል ❓
📌 " ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤"
(ወደ ቲቶ 2:12-13)

👀 ዓይንህን/ሽን ጠብቅ/ቂ
በዓይንህ የምታየው አእምሮህ ላይ ይታተማል
አእምሮህ የታተመበትን መመኘት ይጀምራል
ሀጥያት ደግሞ ከክፉ ምኞት ይጀምራል
እንግዲህ የምትመኘውን የሚወስነው ያየኸው ነውና ዓይንህን ጠብቅ !!
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 6)
----------
22፤ የሰውነት መብራት ዓይን ናት። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል፤
23፤ ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማውስ እንዴት ይበረታ!

8⃣ ፍቅር አይበሳጭም
🛑 ጋብቻንና እጮኝነትን ከሚያደፈርሱ ፀባዮች መካከል አንደኛው ቁጣና ንዴት ነው፡፡
💢 ትዕግስት በማጣት ብቻ ትንሹ ነገር እንደ ትልቅ ነገር ተጋኖ የብዙዎች ቤት ፈርሷል፡፡
አብረው ሲኖሩ የሚያበሳጭ ነገር አይኖርም አይባልም ፡፡
👉 ግን በፍቅር ውስጥ ከኖሩ በንግግር ባይጣጣሙ እንኳን መራራና ጠብ አጫሪዎች አይሆኑም ፡፡ ቁጣን ያበርዳሉ እንጂ አይበሳጩም፡፡
✍ ምንጭ ፦ ዶ/ር መለሰ ወጉ | ጋብቻ እስከ ሞት ወይንስ እስከ መፋታት

ፍጹም_የሆነ_ትዳር_የለም❗️
#ተሰርቶ_ያለቀ_ጋብቻ_የለም ።
ትዳር ከባድ ጥረት ይጠይቃል ። በስራ ላይ በየቀኑ እራሳችሁን ለማገዝ በፈቃደኝነት ይቅረቡ፣ ጋብቻ ጥገና እና ተገቢ እንክብካቤ የሚያስፈልገው ነው ልክ እንደ መኪና ነው። ይህ ካልተደረገ ባለቤቱን አደጋ ላይ ሊወድቅ ወይም አንዳንድ ጤናማ ያልሆነ ሁኔታዎች ውስጥ ሊያደርስ ይችላል።
ስለ ትዳራችን ግድ የለሽ አንሁን !
እግዚአብሔር የፈለጉትን የተሟላ ሰው ሊሰጥዎት
አይችልም ። ግለሰቡ የሚፈልገውን ሰው እንዲቀርጽ ለማድረግ ጥሬ እቃዎችን ይሰጥዎታል። ይህ ሊገኝ የሚችለው በፀሎት፣ በፍቅር እና በትዕግስት ብቻ ነው።

#ጋብቻ_ጊዜያዊ_ውል_አይደለም ። #ዘላቂ_ነው ! ሁሉንም ቁርጠኝነት ይፈልጋል ፍቅር እርስ በርስ የሚጣበቅ ሙጫ ነው።
#ፍቺ_በአእምሮ_ውስጥ_ይጀምራል_ዲያቢሎስ_ደግሞ_አእምሮን_ይመገባል ። ፍቺን በተመለከተ የመፍትሔ ሐሳብ ፈጽሞ አታድርጉ! በፍቺ ምክንያት ለትዳር ጓደኛዎ ፈጽሞ መጥፎ ዘር አይዝሩ ትዳሮን ለማጽናት ይምረጡ። እግዚአብሔር መፋታትን ይጠላል።
#Married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
#ፍቺ_በአእምሮ_ውስጥ_ይጀምራል_ዲያቢሎስ_ደግሞ_አእምሮን_ይመገባል ። ፍቺን በተመለከተ የመፍትሔ ሐሳብ ፈጽሞ አታድርጉ! በፍቺ ምክንያት ለትዳር ጓደኛዎ ፈጽሞ መጥፎ ዘር አይዝሩ ትዳሮን ለማጽናት ይምረጡ። እግዚአብሔር መፋታትን ይጠላል።
#Married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📛 በወሲባዊ ሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው እነዚህ አራት ወሳኝ ነገሮች ያጣል ፡፡
1 ) ራዕይን ማጣት
የጊዜ ጉዳይ እንጂ በወሲባዊ ሃጢያት የፀና ሰው ራዕዩን ማጣቱ አይቀሬ ነው ፡፡
ያለ ምንም ዓላማ በጭፍን የመረረ ህይወት መኖር ይጀምራል
2) ተፈጥሮአዊ እውቀትን ማጣት
ማንም ሰው ሊረዳው የሚችለውን ቀላል ነገር እንኳን እንዳይረዳ ያደርገዋል ፡፡
በመፅሐፍ ቅዱስ የሶምሶንን ታሪክ ስናነብ አራት ጊዜ የሃይልህን ምንጭ ተናገር ብላው በፍልስጤማውያን ልታስይዘው ሞክራ ትክክለኛውን የሃይሉን ምንጭ ስላልነገራት አራቱንም ጊዜ ከእጃቸው አምልጦ እንኳን ደሊላ ለምን እነደቀረበችው አልገባውም ነበር ፡፡ ምክንያቱም ተፈጥሮአዊ እውቀቱ ( common sense ) ተወስዶበታል ፡፡
3) ፍርሃትን ማጣት
እየሄደበት ያለው ጎዳና
👉 ከእግዚአብሔር እንደሚለየው
👉 መጨረሻው ሞት እንደሆነ
👉 አካላዊ ጉዳት እንደሚያደርስበት #እያወቀ ፍሬኑን ከመርገጥ ይልቅ ነዳጅ መስጫውን እንዲረግጥ ወደ ሞት እንዲፈጥን ያደርገዋል ፡፡ ፍርሃቱን ይቀማዋል !
4) የእግዚአብሔርን ውለታ ያጣል
በህይወታችን ያለ ስኬትና ክንውን የእግዚአብሔር ውለታ እንጂ የእኛ የስራ ውጤት ብቻ አይደለም ፡፡
ወሲባዊ ሃጢያት የእግዚአብሔርን ውለታ ፣ ፀጋና ሞገስ ከሰው ያርቀዋል ፡፡ ሶምሶን ከደሊላ ጋር በመተኛቱ የእግዚአብሔር ክብር ያለበትን ፀጉሩን ሲያጣ እናያለን ፡፡
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከላይ ያለውን ቪድዮ ይመልከቱት
✅ ለሌሎች እንዲደርስ #ሼር ማድረግዎን አይርሱ

👉️#በቀንበር(በፖርን ሱስ ውስጥ) ውስጥ ያለ ሰው ማገልገል አለበት ወይ?
✨️ቀንበር(በፖርን ሱስ ውስጥ) ውስጥ ያለ ሰው ማገልገል መልካም አይደልም።
👉ለሚገለገሉትም ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለሚያገለግለው ሰው መልካም አይደለም።
በዙውን ጊዜ የሚያታልለን “እግዚአብሔር ሃጥያትህን ይቅር ብሏል “ ብለን ወደ አገልግሎት እንሄዳለን።
💯እውነት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንነጻለን💯።
🔴ነገርግን በቀንበር ውስጥ ከሆንን ማለትም አሁን አድርገን መልሰን የምናድርግ ከሆንን ምናልባትም በትክክል ማሰብ አንችልም፣
👉ማስተርቤሽንን እንቅልፍ መውሰጃ እናደርጋለን ፣
👉 ከሰው ጋርም መሆን አንፈልግም፣
👉ሰው መውደድ አንፈልግም።
✨እነዚህ ባህሪዎች ደሞ ወደ ቀንበር እና ኃጥያት ልምምድ ይወስዳሉ።ከዚህ ከገባንበት ውሽንፍር ነጥቆ ሊያወጣን የሚችል መንገድ መፈለግ አስፈላጊ ነው።
👉ከእንደዚህ አይነት ልምምድ ለመዉጣት የተሻለ ክልል ይፈልጋል።
ማለትም የአገልግሎት ክልል ከእንደዚህ አይነት ውድቀት ሊታደገን አይችልም እንዳውም ያባብሰዋል እንጂ ወይም የመውጣት እድሉን ያጠበዋል።
👉በመጀመሪያም ፖርን የሰይጣን ነው [የአጋንንት ጽዋ 🥃ነው]። ስለዚህ ከሰይጣን ጽዋ🥃 ጠጥተን መተን ደሞ ከጌታ ጽዋ🍸 መጠጣት አንችልም።❎ ይህ አይነቱ ሱስ (addiction) ከኮኬን እና ከሜርዋና ተደባልቆ ሰውን እንደምይዝው ሱስ (additon) የፖርን ሱስ(addition)💯 እንደሚይዝ ጥናቶች ያሳያሉ።
✨እነዚህ ሱሶች በቀላሉ አይለቁም። ስለዚህ በአንድ ቀን ውስጥን ለውጥን ለማምጣት እጅግ ከባድ ነው።ወይም እንደሌሎች ኃጥያት አይደለም ።
♻ለማጠቃለል ያክል ማለትም ይሄ ርእስ በጣም ሰፊና ብዙ ሊባልበት የሚችል ርእስ ነው
💢 እንደ መፍትሄ ያሚሆኑት
ለክርስቲያን ወንድሞች መናዘዝ ያዕቆብ 5፡16“ እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።”
የእግዚአብሔር ቃል በማንበብ በማሰላሰልና በፀሎት መሆን።

🔸🔸ስለ ድንግልነቷ አመስግናት🔸🔸
ብዙ ወንዶች ለሴት ልጅ ድንግልና የሚሰጡት ዋጋ እምብዛም አይደለም፡፡
🔹 ወንድ ልጅ ድንግል የሆነችን ልጅ ቢያገባ ከመጀመሪያው የወሲብ ግንኙነታቸው ከጥቂት ጊዜያት በኋላ የሚስቱ ድንግል መሆንን ከድሮ ትዝታዎቹ መዝገብ ውስጥ እንደቀላል ያስቀምጠዋል፡፡
🤷♂️ይህ የብዙ ወንዶች ገሃዳዊ እውነታ ነው፡፡
👉 ለሚስቱ ግን ታሪኩ የተገላቢጦሽ ነው ፡፡ ራሷንና ድንግልናዋን ጠብቃ ስላቆየችለት እንዲያመሰግናት አጥብቃ ትፈልጋለች፡፡ ምናልባትም ሚሊዮን ጊዜ እሷን በማግኘቱ እንደተባረከ እንዲነግራት ትፈልጋለች፡፡
💢 ምክንያቱም #ድንግልናዋ ተራ የሰውነት ክፍሏ ሳይሆን #ማንነቷ_ነው ።
📌 ድንግልናዋን መስጠት ማለት ዳግም ላትወስደው የነፍሷን ክፋይ እንደመስጠት ነው፡፡
🔹 ምንም እንኳን ሴት መንፈሳዊ የሆነን ባል አግብታ ድንግልናዋን ብትሰጠው በመጀመሪያው የጫጉላ ጊዜያቸው ላይ የምትወደውን ሰው በሞት እንዳጣች ያህል ሊሰማትና ልታዝን ትችል ይሆናል፡፡
❓ አያችሁ ድንግልና ለሴት ልጅ ምን ያህል ጥልቅ ትርጉም እንዳለው❓
💔 በትክክለኛው ጊዜና ቦታ ብታጣውም እንኳን ውዷን እንዳጣች ይሰማታል፡፡
🎈ነገርግን ጥበበኛ ባል ይህን ሰሜቷን ስለ ድንግልነቷ በማመስገንና በማድነቅ ሊያረጋጋ ይችላል፡፡
#አስተውል
⛔️ይህ ማለት ግን በተገላቢጦሽ ሚስትህ ድንግል ሆና ባታገኛት ባለማስተዋል ስላደረገችው ንስሃ ገብታም እግዚአብሄር ይቅር ስላላት በደል ስትወቅሳት ኑር ማለት አይደለም‼️
#ሼር #Share📢
#couples #Married

Purity Tube
👉️#በቀንበር(በፖርን ሱስ ውስጥ) ውስጥ ያለ ሰው ማገልገል አለበት ወይ? ✨️ቀንበር(በፖርን ሱስ ውስጥ) ውስጥ ያለ ሰው ማገልገል መልካም አይደልም። 👉ለሚገለገሉትም ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለሚያገለግለው ሰው መልካም አይደለም። በዙውን ጊዜ የሚያታልለን “እግዚአብሔር ሃጥያትህን ይቅር ብሏል “ ብለን ወደ አገልግሎት እንሄዳለን። 💯እውነት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንነጻለን💯። 🔴ነገርግን በቀንበር…
📌 የፖርኖግራፊ ሱሰኛ ስለሆንኩ ወደ ቤተክርስቲያን አልሄድም
ብዙ ወጣቶች በወሲባዊ ንፅህና ዙሪያ በኃጥያት ሲወድቁ ቀስ በቀስ ከቤተክርስቲያን ይቀራሉ ። እንደዚህ ያለ ኃጥያት እያደረግኩ እንዴት ወደ እግዚአብሄር ቤት እሄዳለው? ይላሉ
ወንድሜ የአዲስኪዳን ቤተመቅደስ አንተ ነህ በቤትህ ሆነህም በዛ ኃጥያት የምትቀጥል ከሆነ ወደ ቤተክርስቲያን ባለመሄድህ እግዚአብሄርን ከመበደል አልተቆጠብክም።
በቤተክርስቲያን አካባቢ ያሉ ሰዎች ምንም እንኳን በተመሳሳይ የኃጥያት ፈተና ውስጥ ቢሆኑም አጠገባቸው ላለው ወንድማቸው ስለዚህ ጉዳይ ስለማያማክሩ ወይም ፅልይልኝ ስለማይሉ ሌላኛው ወንድም በዚህ ችግር ውስጥ ሲያልፍ የሱ ብቻ ውድቀት እንደሆነ ስለሚያስብ ከቤተክርስቲያን መቅረትን አማራጭ ያደርጋል።
ግን ቤተክርስቲያን የፍፁማን ህብረት ናት እንዴ? አይደለችም !
ይልቁንም ቤተክርስቲያን አንዱ የሌላውን ሸክም እየተሸከመ ወደ ክርስቶስ ፍፁም ሙላት የምንደርስባት ህብረት ናት!
👉🏾 እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።(ያዕ 5፡16)
በህብረት ውስጥ መሰራት አለ ።በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም መጣል ያለብንን ጉድፍ በህብረት ውስጥ እግዚአብሄር ያስጥለናል መጨመር ባለብን ጉዳይ ላይ እግዚአብሄር ያስጨምረናል እንጂ ከህብረት እንድንወጣ አይፈልግም።
ይህ ማለት ግን የቅዱሳን ህብረት ውስጥ ባለ መድረክ ላይ እንደፈልግን እያስመሰልን መኖር አለብን ማለት አይደለም!
🚫 ከአገለግሎት መራቅ ያለብን ሁኔታ ውስጥ ከሆነ ያለነው ከመድረክ ርቆ የጥሞና ጊዜ መውሰድ መልካም ነው።

ጭር ያለ ቦታ እንገናኝ
ብዙ ወጣቶች በወሲባዊ ሃጢያት ለመውደቃቸው እንደ ምክንያት የሚያቀርቡት ከፍቅር ጓደኛቸው ወይም ከተቃራኒ ፆታ ጓደኛቸው ጋር ሰው የሌለበት ፣ ጭር ያለ ፣ ጨለም ያለ ቦታ መገናኘታቸው እንደሆነ ይናገራሉ ፡፡
" ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 3:19)
አያችሁ ሰው የማያየውና ጨለማ ቦታ የሚመረጠው ለክፉ ስራ እንጂ ለመልካም አይደለም ፡፡
ጥንዶቹ ሳያስተውሉ አልያም ደግሞ ከሁለቱ አንዳቸው በሌላኛቸው ተታለው ወይም ተገፍተው ሊሆን ይችላል ጭር ወዳለ ቦታ የሚሄዱት ፡፡
ብዙ ጊዜ እንዲህ ባለ ሁኔታ ለወሲባዊ ሃጥያት የሚጋለጡት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ናቸው ፡፡ ጭር ያለ ቦታ ለመገናኘት እንደ ጥናት ፣ Bible study እና ፀሎት የመሳሰሉ በጣም መልካም ነገሮችን ለሽፋን ይጠቀማሉ ፡፡
በዩኒቨርሲቲ ተማሪነት የእድሜ ክልል ያሉ ወጣቶች እንኳን ጭር ያለ ቦታ ተገናኝተው ይቅርና በሌላ በማይመች ሁኔታ እንኳን ለወሲባዊ ሃጥያት የመጋለጥ እድላቸው እጅግ ሰፊ ነው ፡፡
መፅሐፍ ቅዱስ ደግሞ ሰው እጅግ አፀያፊና ህይወትን ከሚያመሰቃቅል ከዝሙት ሃጥያት ማምለጥ የሚችለው #በመሸሽ ብቻ እንደሆነ ይናገራል ፡፡
ስለዚህ የእጮኝነት ጎዳና ውስጥ ለመግባት ብቁ የሆናችሁ ወጣቶች ከእጮኛችሁ ጋር ጊዜ ማሳለፍ የግድ ነው ነገር ግን ጊዜ ለማሳለፍ ጨለማንና ጭር ያለ ቦታን መምረጥ የለባችሁም ፡፡ እንደ ካፌ እና ሰዎች የሚንቀሳቀሱባቸው መናፈሻዎችን መጠቀም ትችላላችሁ ።
🗝 ምክንያቱም በPrivacy ሰበብ ቅድስናችሁን ማጣት የለባችሁም
#General #couples