This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
'ፖርንን እንዴት አሸነፍኩት ?'
ይህ ወንድም ( Steve Marques ) የህይወት ተሞክሮውን በዚህ መልኩ ያጋራል 👆👆
#ሼር #Share
💢💢 @PurityTube 💢💢

💢እነዚህ የ #ፖርኖግራፊና የ #masturbation ሶስት ዋና ዋና #ውሸቶች ናቸው👇👇
⛔️ውሸት1⃣ 👉"ይሄ የመጨረሻህ ነው"
ምንም ያህል ጊዜ የፖርኖግራፊ ፊልም ብታይ 'ይሄ ለመጨረሻ ጊዜ የምታየው ነው' የሚል የውሸት ድምፅ አለ፡፡
👉የመጨረሻህ እንደሆነ ስላመንክ ወደ ድህረገፁ ስትገባ ወይም ዳውንሎድ ስታደርግ ለሰው መናገር አለብኝ ብለህ አታስብም ምክንያቱም 'የመጨረሻ ጊዜህ ነው'
🔴ፖርኖግራፊ ይህ የመጨረሻህ ነው ብሎ ካሳመነህ ለማንም ችግርህን አታወያይም ማንም አይፀልይልህም ማንም አይረዳህም
⛓መጨረሻ የሌለው መጨረሻ⛓
⛔️ውሸት2⃣ "በፈለግከው ጊዜ ማቆም ትችላለህ"
ፖርኖግራፊና masturbation እንዲህ ይሉሃል
👉" እኛ በሌሎች ትዳሮች ላይ ፣ ሌሎች ጓደኞችህ ላይ፣ ሌሎች ቤተሰቦች ላይ ፣ ሌሎች የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ላይ ያደረሰውን ውድቀት ታውቃለህ......አንተ ግን 'ሱስ አልያዘህም' ፡፡ በፈለግከው ጊዜ ማቆም ትችላለህ፡፡ በዚያ ላይ ሌሎች ላይ የሚያደርሰውን አይነት ተፅእኖ አንተ ላይ አያደርስም፡፡ ህይወትህን ፣ ትዳርህን ፣ ቤተክርስቲያንህን ፣ አገልግሎትህን አይጎዳም፡፡
አንተ ነህ እንጂ የምትቆጣጠረው እሱ አይቆጣጠርህም፡፡ "
⛔️ውሸት3⃣ 👉"ትግልህን ለሰው መናዘዝ ብዙ ዋጋ ያስከፍልሃል፡፡ "
👉 ፖርኖግራፊና masturbation በሚስጥር እንድትኖር ነው ሚፈልጉት፡፡
ብቻህን ስትሆን የምታደርጋቸው ነገሮች ስለሆኑ ሁሌ ብቻህን ብትሆን ፣ጓደኞች ባይኖሩህ ደስ ነው የሚላቸው፡፡
👉 እነዚህ ክፉ ነገሮች የመናዘዝን ዋጋ ችግሩን ከመደበቅ ዋጋ ጋር አመዛዝነህ የመደበቅ ዋጋ ቀላል እንደሆነ እና ብዙ ህመም እንደሌለው ሊያሳምኑህ ይጥራሉ፡፡
ይሄን ችግርህን ለሰው ባለማወያየትህ ቤተሰብህን ፣ ትዳርህን ወይም ራስህን እየረዳህ እንደሆነ እንድታስብ ያደርጉሃል
ሚስትህ አይገባትም አትረዳህም (ባልሽ አይረዳሽም) ትዳርህ ይፈርሳል
በሰዎች ያለህን ተቀባይነት ታጣዋለህ የሚል ድምፅ ያሰማሉ፡፡
👉ነገር ግን ሃጢያትህን አለመናገር ከዛ ቀንበር እንዳትወጣ ያደርግሃል፡፡ 💯
📌እውነቱ ግን ይህ ነው " እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።"
(የያዕቆብ መልእክት 5:16)
ከላይ የተዘረዘሩትን ውሸቶች የምታምን ከሆነ ከዚህ እስራት ለመውጣት የምታደርገውን ትግል ተራራ ያደርግብሃል፡
እግዚአብሄር በእነዚህ ድርጊቶች ተበሳጭቶ ፊቱን እንዳዞረብህ ሚሰማህ ከሆነ ተሳስተሃል፡፡❌
እንደውም ከዚህ እስራት እንድትወጣ እየታገለልህ ነው፡፡
💢ጌታ ኢየሱስ የሞተውና ሞትንና ሃጢያትን ያሸነፈው አንተን በሃጢያት ላይ አሸናፊ ሊያደርግህ ነው
#General

🚫 የ21ኛው ክፍለዘመን የሰይጣን ዋነኛ መሳሪያ ፖርኖግራፊ ነው ።
📛 ሰይጣን ፖርኖግራፊን በፊልሞች ፣ በሙዚቃ ፣ በማህበራዊ ሚዲያዎችና በተለያዩ መንገዶች በቀላሉ ማግኘት በምንችልበት መልኩ ቅርብ አድርጎታል ።
ይህ ክፉ ጠንቅ ብዙዎችን ከመንገድ አስቀርቷል ።
ስለዚህ ህይወትህን እንዲያበላሽ አትፍቀድለት ❗️
መድረስ ካለብሽ ቦታ እንዲያስቀርሽ አትፍቀጂለት ❗️

#ሳምንታዊ_አለምን_በጸሎት_challenge_ማድረግ በሚል መሪ ሀሳብ #ጸሎት ጀምረናል።
#ሼር_ያድርጉ
➡️ ይህም ማንኛውም ዳግም የተወለደ ክርስቲያን በሙሉ ያጠቃልላል።
⏩ በዚህ በሰባት ቀን ውስጥ ቢያንስ በአንድ ቀን ለ 1ሰዓት በጸሎት በማሳለፍና በጸሎት ሰዓታችን ቢያንስ ለአንድ ሰው በመደወል ለጸሎት በማነቃቃትና በመጋበዝ አገልግሎቱን አብረን እናገልግል እያልን #ጥሪ እናቀርባለን።
☑️ የክርስቶስን ቤተክርስቲያን ለጸሎት የሚያንቀሳቅስ ሰው በወንጌል ተልዕኮ ውስጥ ከፍተኛ ስራ የሚሰራ ሰው ነው።
ከታች ባሉ ርዕሶች አብረን እንትጋ
=====================
፩🔸በእግዚአብሔር ቃል በተገለጠ የእውነት ወንጌልን ለመስራት አብያተክርስቲያናት ወደ አንድነት በመምጣት እውነተኛ የሆነ ያልተቀየጠ ወንጌልን ያሳዩ ዘንድ።
፪ 🔸በሀገራችን ላይ የወንጌል revival እንዲነሳ በዛውም ውስጥ እኛ ፊተኞች እንጂ ከጎን ቆመን የምናይ እንዳንሆን
፫🔸ስለ ሀገራችን
ሰላም እንዲሆን ፣ጦርነትን፣በሽታን፣ረሀብን ጌታ ከምድራችን በምህረቱ እንዲይዝ
#በጸሎት_የማይቻል_ምንም_ነገር_የለም፤ እኛ ስንጸልይ እግዚአብሔር ይሰራል።
ይህን መልዕክት ለወዳጆችዎ ሁሉ በመላክ የራስዎን እሰተዋፅኦ ያድርጉ ።
#Share #Share #
@the_mountain_of_the_lord_house

Audio
#part_1 The role of Husband
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Audio
#part_2 The role of Husband
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Audio
#part_3 The role of Husband
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Audio
#part_4 The role of Husband
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Audio
#part_1 The role of Wife
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Audio
#part_2 The role of Wife
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Audio
#part_3 The role of Wife
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Audio
#part_4 The role of Husband
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Forwarded from Sami Tech
👉👉የተዳፈኑ እውነታዋች👈👈
📜እቃ ስንገዛ በአምራቹ አካል የተዘጋጀ መመሪያ ለአጠቃቀም ይረዳ ዘንድ አብሮ ይሰጠናል ያንን መመሪያ ተከትለን እቃዋችን መጠቀም አንድም ለእቃው ደህንነት፤ ሲቀጥል የምናገኘውን ጥቅም በትክክል እንድናገኝ ይረዳል አልያም ያንን መመሪያ ቸል ብለን እንዳሻን ብንከውንበት በመጀመሪያ እቃውን ከጥቅም ውጪ ልናደርገው እንችላለን ወይ እድሜውን እናሳጥረዋለን አልያ እንዲሰጥ የተፈለገውን ጥቅም ሳናገኝ እንቀራለን ምንአልባትም ደግሞ ጉዳትን ልናተርፍ እንችላለን ። ስለዚህ የአምራቹን መመሪያ መከተል አማራጭ የሌለው ብቸኛ ተግባር ነው ።
🌍ልክ እንደዛ ሁሉ የቅድመ ፍጥረት ጀማሪ የሆነው እግዚአብሔር የምንኖርበትን የህይወት መርህ አስቀምጦልናል ከዚህ ውጪ የሰጠንን መጠቀም አንደኛ ከሰሪው ጋር የጋጨናል በተጨማሪም በእኛ ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ቀላል የሚባል አይደለም ። ታዲያ ሰይጣን እግዚአብሔር በጋብቻ ላይ ያስቀመጠውን ድንጋጌ በማስጣስ ወሲብን ከጋብቻ ውጪ ችግር እንደሌለው እና እርካታ በተለያዩ መንገዶች ማግኘት እንደሚቻል እያስተማረ እና እያስተገበረ ይገኛል። ከዚህ አስተምሮት ውስጥም ፓርኖግራፊ ተጠቃሽ ነው።
📱ፓርኖግራፊ ሱሰኝነት በዚህ ዘመን ወጣት ሳይል ጎልማሳ ፣ሴት ሳይል ወንድ ፣ያገባ ሳይል ያላገባ የሁሉንም ደጅ እያንኳኳ የብዙዎችን ህይወት አዝቅጦ ባሪያ አድርጎ እየገዛ ያለ ጨካኝ ጌታ ነው። ይህ በሽታ በግለሰቡ በማህበራዊ ትስስሩ ፣ በጤና ፣ በእኮኖሚ ፣ በመንፈሳዊ ነገር የሚያስከትለው ቀውስ ቀላል የሚባል አይደለም ።
🙊🙊በእግዚአብሔር መልክ እና አምሳል የተፈጠረውን ክቡር የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ በማሳየት ፤ ሴቶችን እንደ ወሲብ መጠቀሚያ እንደ ተፈጠሩ እቃ አረጎ በማስተማር ፤ ወንዶች ሴቶችን ሲመለከቱ ወሲብን ብቻ እንዲያስቡ ፤ ሴቶች ስለእራሳቸው ያላቸው ግንዛቤ የወንዶች የስሜት መወጫ እንደሆኑ እንዲሳልባቸው በማድረግ ለሰው ያላቸውን ክብር በዜሮ ያበዛዋል ፤ እግዚአብሔርም በሰው ልጅ ላይ ያለውን የከበረ አላማ እና ጥልቅ ፍቅር ያጠፍባቸዋል በተጨማሪም በሴቶች እና በወንዶች መካከል ያለውን መልካም የእህት እና የወንድም ህብረት ያሻክራል
።
🤷♀🤷♀በአለም ላይ በአብዛኛው ወንጀሎች በስተኋላ እንዳለም ጥናቶች ይጠቁማሉ ። ህሊናን በማደንዘዝ በስሜት እንዲመሩ እና እንዲያስቡ አረጎ ዛሬ በየሚድያው የምንሰማው ሰቅጣጭ ዜናዋች አባት ልጅን ወንድም እህቱን ደፈረ አና የተለያዩ ወሬዋች የተለመደ እንዲሆን አድርጎታል ሌላው ለራሳቸው ያላቸውን ዋጋ እና ክብር ስለሚያሳጣቸው አላማቢስነታቸውን እየሰበከ እራሳቸውን ለማጥፋት ሳይሳሱ ተመልክተናል ።
ይህ አረመኔ ገዢ ብዙዋችን በግዛቱ አስሮ እራይአቸውን ቀምቶ፣ በብቸኝነት አና በፀፀት ዱላ እየቀጣ በባረነት አስሮ አስቀምጣቸዋል ።
👨💻👩💻በዚህ ጉዳይ ተጠምደህ እየተዝናናህ ያለህ መስሎህ ያለህ ካለህ በዚው ከገፋህበት አትጠራጠር ወዳጄ ትርፉን ቀስ በቀስ ትሰበስበዋለህ ከህልምህ እርቀህ ፣ ደስታህን ተቀምተህ አርቀህ ማሰብ ተስኖህ ፣ መናህን ቀርተህ ማንነትህን አጥተህ እራስህን ታገኘዋለህ ።
🌈እናም ወገኔ ንቃ ዛሬም ከዚህ ግዞት ለማምለጥ እድል አለ አረፈደም ከዚህ ሱስ የምታገኝ መስሎህ የገባህበት ነገር ሁሉ ውሸት ነው ደስታ በፍፁም የለም ደስታህን ይቀማሀል እንጂ ሰለዚህ እራስህን ሳያሳጣህ በጊዜ ብትወስን መልካም ነው ። እግዚያብሔር ዛሬም ካለህበት ነገር ሊያወጣህ የታመነ ነው ።
🏃♀🏃🏃🏃🏃♀🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃
አሁኑኑ ወስን/ወስኚ
እድል አለ!!አድል አለ!!አረፈደም!!እድል አለ!!!!!!!
ከእህታችን ሩሃማ ተፈራ
ፃባ sisters minstry🙍🙍
✅@marsilchannel

Forwarded from #KALTUBE
ቃልኛ_መንፈሳዊ_መፅሔት_1ኛ_እትም[email protected]
7.1 MB
ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔት
💐የመጀመርያ እትም
በቃልቲዩብ የተዘጋጀ
👆7ሜ.ባ PDF ያውርዱት!
Read Online ( 21MB )👇
https://bit.ly/3a5wkeG
(PDF ይመረጣል)
ለወዳጆቻችሁ ሼር አድርጉ❤️
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
💐የመጀመርያ እትም
በቃልቲዩብ የተዘጋጀ
👆7ሜ.ባ PDF ያውርዱት!
Read Online ( 21MB )👇
https://bit.ly/3a5wkeG
(PDF ይመረጣል)
ለወዳጆቻችሁ ሼር አድርጉ❤️
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
👉ወሲብና የፍቅር ጓደኝነት👈
📌የንጋት በሽታ 📌
🔵ዶክተር ብራንድት “Collegiate Challenge” በሚለው መጽሔት
በጻፉት መጣጥፍ ላይ በማማከር አገልግሎታቸው ውስጥ አንድ የተገነዘቡትን ነገር አስፍረዋል።
👉ይኸውም ብዙ ጊዜ ሁለት የፍቅር
ጓደኛሞች እሳቸው እኔ ጋ ምክር ፍለጋ ሲመጡ እንዲህ ይላሉ
«በመጀመሪያ ወሲብ ስንፈጽም እጅግ በጣም አስደሳች ነበር፤ ጥቂት
ቆይቼ ስለሆነው ነገር ሳስብ ስለራሴ መላቅጡ የጠፋና የንዴት ስሜት
ተሰማኝ። በጣም በጸጸት ተሞለሁ። ጥቂት ቆይቼ ስለ ፍቅር ጓደኛዬ
የተሰማኝ ስሜትም ደስ የማይልና ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ሆነ። ከዛም
ጥቂት ቆይተን እርስ በርሳቸን መጨቃጨቅና አልፎ ተርፎም መጣላት
ጀመርን፤ በመጨረሻም ተጣላን፣ አሁን ጠላቶች ሆነናል። ብለው ይነግሩኛል። » በማለት ልምዳቸውን በመጽሔቱ ላይ አስፍረው ነበር።
✨ይህንን ዓይነት የሥነ ልቡና በሽታ የንጋት በሽታ ብዬዋለሁ።
ከእንቅልፋችን ብንን ብለን ከመኝታችን ስንነሳ ያ ፍቅርና መቀራረብ ዕውነት እንዳልሆነና በቦታውም እንደሌለ እንረዳለን።
🔴ከዛን ጊዜ ጀምሮ የወሲብ ግንኙነት ደስታን የሚፈጥርልን ነገር አይሆንም። መጨረሻው እንደጠበቅነው አይሆንም።
❓የሚሆነው ነገር ምንድነው ❓
ሁለት የራሳቸውን ዕርካታ ብቻ ማዕከል ያደረጉ ተቃራኒ ጾታ ያላቸው ሰዎች
የየራሳቸውን ርካታ በመፈለግ ዓላማ ብቻ ተቀራርበው የሚከወነውን
ነገር ፈጽመው ተለያዩ ማለት ነው።
🔺 የሆነው ታሪክ ከዚህ ውጭ
አይደለም።
👉 እውነተኛ ፍቅርና ከልብ የሆነ መቀራረብ በአንድ አፍታና በለብለብ የሚገኝ ነገር አይደለም።
⏩ስለዚህ በዚህ አካሄድ ሚዛናዊና
የተጣጣመ ፍለጋ ስለማይካሄድ ትርፉ የልብ ስብራትና ሃዘን አልፎም
ተርፎም ለመጥፎ የሥነልቡና ቀውስ መጋለጥ ይሆናል።

Watch "የሕይወቴ_ባለቤት ዘማሪት ቤተልሔም ተዘራ ድንቅ ዝማሬ New Lyrics Video singer bethelhem tezera" on YouTube
https://youtu.be/OV0A2pv4c8A
https://youtu.be/OV0A2pv4c8A
We provide original & brand new materials for you! Shoes 👟 👞👠 clothes 👚👖👗 watches, bags & glasses 👜🕶👓 mobile phones & laptops 📱💻
U pay we provide the best
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAE-nIGbcWKR82uSP9Q

👉️#በቀንበር(በፖርን ሱስ ውስጥ) ውስጥ ያለ ሰው ማገልገል አለበት ወይ?
✨️ቀንበር(በፖርን ሱስ ውስጥ) ውስጥ ያለ ሰው ማገልገል መልካም አይደልም።
👉ለሚገለገሉትም ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለሚያገለግለው ሰው መልካም አይደለም።
በዙውን ጊዜ የሚያታልለን “እግዚአብሔር ሃጥያትህን ይቅር ብሏል “ ብለን ወደ አገልግሎት እንሄዳለን።
💯እውነት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንነጻለን💯።
🔴ነገርግን በቀንበር ውስጥ ከሆንን ማለትም አሁን አድርገን መልሰን የምናድርግ ከሆንን ምናልባትም በትክክል ማሰብ አንችልም፣
👉ማስተርቤሽንን እንቅልፍ መውሰጃ እናደርጋለን ፣
👉 ከሰው ጋርም መሆን አንፈልግም፣
👉ሰው መውደድ አንፈልግም።
✨እነዚህ ባህሪዎች ደሞ ወደ ቀንበር እና ኃጥያት ልምምድ ይወስዳሉ።ከዚህ ከገባንበት ውሽንፍር ነጥቆ ሊያወጣን የሚችል መንገድ መፈለግ አስፈላጊ ነው።
👉ከእንደዚህ አይነት ልምምድ ለመዉጣት የተሻለ ክልል ይፈልጋል።
ማለትም የአገልግሎት ክልል ከእንደዚህ አይነት ውድቀት ሊታደገን አይችልም እንዳውም ያባብሰዋል እንጂ ወይም የመውጣት እድሉን ያጠበዋል።
👉በመጀመሪያም ፖርን የሰይጣን ነው [የአጋንንት ጽዋ 🥃ነው]። ስለዚህ ከሰይጣን ጽዋ🥃 ጠጥተን መተን ደሞ ከጌታ ጽዋ🍸 መጠጣት አንችልም።❎ ይህ አይነቱ ሱስ (addiction) ከኮኬን እና ከሜርዋና ተደባልቆ ሰውን እንደምይዝው ሱስ (additon) የፖርን ሱስ(addition)💯 እንደሚይዝ ጥናቶች ያሳያሉ።
✨እነዚህ ሱሶች በቀላሉ አይለቁም። ስለዚህ በአንድ ቀን ውስጥን ለውጥን ለማምጣት እጅግ ከባድ ነው።ወይም እንደሌሎች ኃጥያት አይደለም ።
♻ለማጠቃለል ያክል ማለትም ይሄ ርእስ በጣም ሰፊና ብዙ ሊባልበት የሚችል ርእስ ነው
💢 እንደ መፍትሄ ያሚሆኑት
ለክርስቲያን ወንድሞች መናዘዝ ያዕቆብ 5፡16“ እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።”
የእግዚአብሔር ቃል በማንበብ በማሰላሰልና በፀሎት መሆን።