ፖርኖግራፊ
ማጠቃለያ
ፖርኖራፊ እና ክርስቲያን
ማንኛውም ክርስቲያን እግዚአብሄር ኃጢያትን ጨምሮ ማናቸውንም ነገር ማሸነፍ እንደሚችል፤ ሁሉን ቻይ እንደሆነ እና ክርስቶስም ማና ቸውንም ፈተና ልንቋቋም የምንችልበት ፀጋ እንደሰጠን ቢያምንም በፖርኖግራፊ ሱስ እየታገለ ያለ ክርስቲያን ግን ይህን እውነት መጠራጠር ይጀምራል። ከብዙ ፀሎት፣ ለእግዚአብሔር እና ለራስ ከሚደ ረግ ከብዙ ቃለ መኃላ፤ ጥረት እና ትግል በኋላ ራሱን በሱስ ውስጥ መልሶ ወድቆ ሊያገኘው ይችላል።
በእርግጥ እግዚአብሔር አለ!
በእርግጥ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው! ሆኖም ግን እኛ እንደ ምንፈልገው ነፃ መውጣት በአንዴ ላይሆን ይችላል። በዚህ ሱስም ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖችም ከዚህ አንፃር በቤተ ክርስትያን ካለው መገፋት እና ኃፍረት የተነሳ መፍትሄን ከመፈለግ ያፈገፍጋሉ። ይህም ግለሰብ በቤተክርስትያን አገልግሎት ወይም መሪነት ቦታ ካለ ነገሮችን የበለጠ የተወሳሰቡ ይሆናሉ።
ሰው ችግሩን አምኖ የሚመጣው ይምጣ ብሎ እርዳታን መፈለግ ግን በሱሱ ዘልቆ ከሚመጣው ጉዳት አይብስም። በኋላ እግዚአብሄር ፍርድ ፊት ከመቅረብ ዛሬ ላይ በሰው ፍርድ ውስጥ ማለፉ የተሻለ ነው።
ስለዚህ ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ ይህን ሀሳብ ላቀርብላችሁ የወሰንኩት ይህ ችግር በእኛ በክርስቲያኖችም ዘንድ ምን ያህል እየተስፋፋ እንደሆነ ስለተረዳው ነው። በዚህ ቀንበር ውስጥ ያላችሁ ወገኖቼም ብትሆኙ ከሁሉ በላይ ከዚህ ችግር ለመውጣት በእግዚአብሄር ላይ የማይቋረጥ እምነታችሁን ጣሉበት። ፓርኖግራፊ ማየት ሀጢአት መሆኑን አውቃችሁ በአምላካችን ፊት በንስሀ ተመለሱ።
በዚህ ሱስ ውስጥ የሌላችሁም ሰዎች ብትኖሩ ይህ ችግር አይመለከታችሁም ማለት አይደለም። በጣም ለልባችን ቅርብ ነው ብላችሁ የምታስቡት ሰው በዚህ ቀንበር ውስጥ ላለመሆኑ ልታቀርቡት የምትችሉት ማስረጃ ምንድነው? ልጆቻችሁ? ወንድሞቻችሁ? እና ጓደኞቻችሁ በዚህ ቀንበር ላለመያዛቸው ምን ማስረጃ ይኖራችኋል?
ስለዚህ ሁላችንንም አብዝቶ የሚመለከተንና በግልጽ ተወያይተን መፍትሄን ልንፈልግለት የሚገባ ትውልድን እንደምስጥ ሆኖ ውስጥ ውስጡን እየበላ ያለ የማይታይ ግን የሚጎዳ ትልቅ በሽታ ነው።
◅◉ @ethiotmrt ◉▻
💢💢 @PurityTube 💢💢

🌼🌼 #NewYearChallange 🌼🌼
አዲስ አመት መቀበያ ቻሌንጅ ከ @PurityTube እና @christian_mezmur
ከአዲስ አመት ጋር ይሄዳል ብላቹ ያሰባቹትን ዝማሬ በስልክ ቀድታቹ በ @ChristianMezmur_bot ላይ ላኩልን።
የላካቹልን መዝሙሮች በ @PurityTube @christian_mezmur የሚለቀቁ ሲሆን፤ ብዙ like ያገኘ የአዲስ አመት ስጦታ የ100 ብር💰 mobile card ይሸለማል።
Tip
ለማሸነፍ ጓደኞቻችሁ like እንዲያደርጉላችሁ ወደ @PurityTube እና @christian_mezmur መጋበዝ ትችላላችሁ(የምረጡኝ ቅስቀሳ እንደማለት ነው😄)።
ህግ
➦ዝማሬዎቹን ለመላክ በቅድሚያ የቻናሎቹ አባል መሆን አለባችሁ
➦ዝማሬዎቹን ስትልኩ
↝ስማችሁን
↝የTelegram username ጋር
በ @christianMezmur_bot ላይ በመግባት በ #NewYearChallange በኩል ላኩልን!
⚠️
➦የሰው መላክ ክልክል ነው!
➦በድምፅ የተቀዳ ዝማሬን ብቻ ነው የምንቀበለው!
ውድድሩ ዛሬ ጀምሯል አርብ (መስከረም 1) ይጠናቀቃል። እናንተ ከአሁኗ ግዜ ጀምሮ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ መላክ ትችላላችሁ።
🌼🌻🌼መልካም አዲስ አመት!🌼🌻🌼
🌼@PurityTube🌼
🌼@christian_mezmur🌼

Forwarded from #KALTUBE
ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔት 2ተኛ እትም.pdf
6.2 MB
#ተለቀቀ
ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔት
💐ሁለተኛ እትም
በቃልቲዩብ የተዘጋጀ
👆6ሜ.ባ PDF ያውርዱት!
Read Online ( 23MB )👇
https://bit.ly/2DHjB5U
(PDF ይመረጣል)
ለወዳጆቻችሁ ሼር አድርጉ❤️
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔት
💐ሁለተኛ እትም
በቃልቲዩብ የተዘጋጀ
👆6ሜ.ባ PDF ያውርዱት!
Read Online ( 23MB )👇
https://bit.ly/2DHjB5U
(PDF ይመረጣል)
ለወዳጆቻችሁ ሼር አድርጉ❤️
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
Forwarded from Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
ውድ ቤተሰብ በራሳቹ ድምፅ በስልክ የተቀዳ ነው ላኩልን ያልነው ከዛ ውጪ የምትልኩት ተቀባይነት የሌለው መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
አሁኑን በ @ChristianMezmur_bot ላይ ገብተው በ 🌼#NewYearChallenge🌼 ተወዳደሩ!
የ100 ብር ካርድ አሸናፊ ይሁኑ

Purity Tube via @like
🌻በቀጣይ የካርድ ሽልማት ይሆናል
ካርዱን የሚሸለሙት ግን
👉ከዚህ ቀጥሎ የምንለቀውን የቻናሎች የመጋበዣ ማስፈንጠሪያ ለ10 ሰዎች ልከው Screenshot አድርገው በ @ChristianMezmur_bot ለሚልኩ 3 ቀዳሚ ሰዎች ነው፡፡
ሊንኮቹ ከታች👇🏾
🌻🌻@PurityTube 🌻🌻
🌻🌻@christian_mezmur🌻🌻

የካርድ ጥያቄ በመፅሐፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት ሚስት ያገባ ሰው ማን ይባላል?
መልሳቹን በ @ChristianMezmur_bot ላኩ
🌼#መልካም_አዲስ_አመት🌼
@PurityTube @christian_mezmur
መልሳቹን በ @ChristianMezmur_bot ላኩ
🌼#መልካም_አዲስ_አመት🌼
@PurityTube @christian_mezmur
ተመልሷል
አብዛኞቻቹ ያዕቆብ ነው ያላቹት
ትክክለኛ መልሱ ላሜህ ነው
አሸናፊያችን ያፉቃል ከአዳማ
አዲስ አሰፋ፣ ኪሩቤል፣ ራሄል፣ J£rMy፣ Kedir፣ ቤቲ እና ሌሎች በትክክል የመለሱ ተሳታፊዎቻችን ናቸው

ውድ ቤተሰቦች ለዛሬ በዚህ አበቃን!
ውድድሩ ነገም ይቀጥላል እስከ ማታ ድረስ!
ቀን በየመሃሉ የአዲስ አመት የካርድ ስጦታዎች አሉን
አሁንም መሳተፍ የምትፈልጉ በ @ChristianMezmur_bot #NewYearChallenge በኩል መወዳደር ትችላላቹ።
🌼#መልካም_አዲስ አመት🌼
@Christian_mezmur