ኢትዮጵያውያን ብርቅ ለአለም! ፍቅር ሰላም ለሁላችን:: ህዝበ ሐመር:: ምስጋናዬ ከልብ ነው:: Recording LIFE itself....Basheda HAMER ETHIOPIA.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፍቅር ! ሰላም ! ለሀገረ ኢትዮጵያ!!! ሀገርን መውደድ አንድ ነገር , ባላገር መሆን ግን አንድም ሁለትም ሶስትም ከዝያም በላይ ....የራስን መውደድ መልካም, ነገር ግን የሌላን ማክበር, ለማወቅ መማር እና ማወቅ ደግሞ ባላገርነት ነው!!!