Telegram Web Link
አንድሮሜዳ
የ2016 ዓ.ም ክረምት የአንድሮሜዳ ስልጠና

  የጥበብን ድግስ ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል፡፡
  ሥልጠናው ከ7 ዓመት በላይ ለሆኑ ሁሉ የዕደሜ ገደብ ሳይኖረው ይሰጣል፡፡

የሚሰጠው ትምህርት
  ሥነ ምግባር (Ethics)
  ሥነ ፈለክ (Astronomy)
  ሀገራዊ ጥበቦች (Indigenous wisdom)
  ግእዝ (Geez)
  ትምህርተ ዕፅዋት (Botany)

የሥልጠናው ቦታ፡ ቦሌ ዓለም ሲኒማ
የሥልጠና ቀናት፡ ከሰኔ 28/2016 - ሐምሌ 28/2016
ሰዓት፡ ከጧቱ 2፡30-6፡30 (ከሰኞ-ዓርብ)
ምዝገባና ክፍያን በተመለከተ፡ 0900020202 / 0900030303 ይደውሉ፡፡

ወይም ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ሱመያ መስኪድ እንዳለፈ መልካይ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
Email: [email protected]
👍55🥰1110
37 አልፋ 73 መጽሐፍ ምረቃ በፎቶ በከፊል
👍5
2025/07/10 03:56:19
Back to Top
HTML Embed Code: