የ2018 የ#RVC ስራ አስፈፃሚዎችን ተዋወቋቸው✨
በቀን 25/08/2017 rvc ነባር የስራ ዘመናቸውን የጨረሱ እና ተመራቂ ስራ አስፈጻሚዎች የሰሯቸውን መልካም ስራዎች አመስግኖ አዲስ ስራ አስፈጻሚዎችን ሾሟል ።
#rvc ለአዲስ ስራ አስፈጻሚዎች መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ (2017)
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub