የዛሬው ሐዲስ
"ዐብደሏህ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ፡፡›› የሚለው አንቀጽ ሲወርድ የአላህ መልዕክተኛ ባልደረቦች ‹‹ማንኛችንስ ብንሆን ከበደል (ዙልም) ነፃ ነን? በማለት ጠየቁ፡፡ ከዚያም አላህ የሚከተለውን አንቀጽ አወረደ፡- ‹‹ማጋራት ታላቅ በደል ነው›› (3113)

#የቀኑ_3_ሀዲሲች via @like
ሴትን የሚያክብር እሱ የተክብር ነው.
ሰለ ሴቶች ከጠየቁህ
☞አዛኝ እንጂ ድካማ አይደለችም
☞ አዋቂ እንጂ መሀይም አይደለችም
☞ ቅን እንጂ ሞኝ አይደለችም
☞ መልካም እንጂ ክፉ አይደለችም
☞ አለህ ለአዳም የፈጠራት ጣፋጨ ፍጡር ናት
☞ ቁራዓን ወሰጥ አንድ ምዕራፈ የተሰይምላት ናት
☞ እሷ በውንዶች ጫንቃ ላይ ያረፈች የነበዩ( ﻋﻠﻴﻪ ﺳﻼﻡ )አድራ ነች ።

በእኔ ላይ 1 ሶለዋት ያወረደ በርሡ ላይ አላህ 10 ሶለዋት ያወርድበታል (ረሡሉላህ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሠለም)
የአላህ ባንተ ላይ ሶለዋት ማውረድ ደሞ በቁርአኑ እንዳለው:-
ﻫُﻮَ ﭐﻟَّﺬِﻯ ﻳُﺼَﻠِّﻰ ﻋَﻠَﻴْﻜُﻢْ ﻭَﻣَﻠَٰٓﺌِﻜَﺘُﻪُۥ ﻟِﻴُﺨْﺮِﺟَﻜُﻢ ﻣِّﻦَ ﭐﻟﻈُّﻠُﻤَٰﺖِ ﺇِﻟَﻰ ﭐﻟﻨُّﻮﺭِ ۚ
ከጭለማ ወደ ብርሀን ያወጣሀል❤
ልቡ ከጅህልና ጭለማ ከሀጥያት ጭለማ ተላቆ በኢማን ብርሃን በሙሐባ ኑር እንዲበራ ሚፈልግ በተወዳጁ ነቢይ በሙርሠሎች አውራ ላይ ሶለዋት ያውርድ💚
ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺻﻞ ﻭﺳﻠﻢ ﻭﺑﺎﺭﻙ ﻋﻠﻰ ﺳﻴﺪﻧﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﻋﻠﻰ ﺁﻟﻪ ﻋﺪﺩ ﺣﺮﻭﻑ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﺣﺮﻓﺎً ﺣﺮﻓﺎً، ﻭﻋﺪﺩ ﻛﻞ ﺣﺮﻑ ﺃﻟﻔﺎً ﺃﻟﻔﺎً، ﻭﻋﺪﺩ ﺻﻔﻮﻑ ﺍﻟﻤﻼﺋﻜﺔ ﺻﻔﺎً ﺻﻔﺎً، ﻭﻋﺪﺩ ﻛﻞ ﺻﻒ ﺃﻟﻔﺎً ﺃﻟﻔﺎً، ﻭﻋﺪﺩ ﺍﻟﺮﻣﺎﻝ ﺫﺭﺓ ﺫﺭﺓ، ﻭﻋﺪﺩ ﻣﺎ ﺃﺣﺎﻁ ﺑﻪ ﻋﻠﻤﻚ، ﻭﺟﺮﻯ ﺑﻪ ﻗﻠﻤﻚ، ﻭﻧﻔﺬ ﺑﻪ ﺣﻜﻤﻚ ﻓﻲ ﺑﺮﻙ ﻭﺑﺤﺮﻙ، ﻭﺳﺎﺋﺮ ﺧﻠﻘﻚ

✍ወፎች🕊 በጮሁ ፀሀይ በወጣችና በገባች ቁጥር በሰዎች እስትንፋስ በንፋስ ፍጥነት ልክ በነብዩ ሙሀመድ ሰሉ አለይሂ ወሰሉም ላይ የቱም የሂሳብ ሊቅ ያልደረሰበት የአላህ እዝነት እና ሰላም ይውረድ!!
🌹ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙን አለይህ!🌹
@SELAAMTV613
@SELAAMTV613
@SELAAMTV613
🌹ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙን አለይህ!🌹
@SELAAMTV613
@SELAAMTV613
@SELAAMTV613
የዛሬው ሐዲስ
"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደገለጹት ነቢዩ ጋር ከመዲና ጎዳናዎች በአንዱ ተገናኘን፡፡ ገላዬን ለመታጠብ ሹልክ ብዬ ጠፋሁ፡፡ ከዚያም (ወደ ነቢዩ) መጣሁ፡፡ ‹‹አቡ ሁረይራ የት ነበርክ?›› አሉኝ ‹‹ጀናባ›› ነበርኩ፡፡ ጧሃራ ሳልሆንም ከርስዎ ጋር መቀመጥን ጠላሁ፡፡›› አልኳቸው፡፡ (ነቢዩም) ‹‹ሱብሐን አሏህ! ሙእሚን እኮ አይነጀስም›› አሉኝ፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)

ያራዳው ልጅ ደዕዋ (ክፍል 1)
[ከSOMI TUBE የተወሰደ]
"እ በያ! የጀሊሉ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን! ፒስ ነዋ? እኔ ምለው? ሀቅ መናገር እና በሀቅ መፍረድ የት ነው የጠፋው? ጀሊሉዬን!! ሙስሊሙ ፒፓ(people) ከነ በጥራቃ ሳክሰኛ ሆኖ የለ እንዴ! በነገራችን ላይ ሳክስ ማለት አንድ ሠው የሌለ ነገር እየፎገረ ሲቀደድ፣ ያልሾፈውን እንደሾፈ ሲቶክክ ማለት ነው፡፡ አልገባችሁም? ረበና ያስረዳቹ! እና ዘመድ ከነ ሰካሽ ሆኗል፡፡ ሀቀኛ እንደ ገበየሁ ነው ሚሾፈው፡፡ አንድ ሠው ሀቅ ከፈሳ የሌለ ነው ሚጠቆረው፡፡ ስለዚ እንዳይበላ ሲል ይሰክሳል፡፡ ግድ ነዋ! ግን ወላሂ ማይነፋ ሙድ ነው፡፡ ጥንት አባቶቻችንኮ ሲተርቱ
"እስላም ካበለ ቀኑ ዘነበለ፡ እስላም ከዋሸ ቀኑ ተበላሸ" ይሉ የነበረው የምራቸውን ነበር፡፡ ዛሬ መርኬ (መርካቶ) ዕቃ ልትከረትሱ ብገቡና ፎሽ ፎሽ አርጋቹ ከአንዱ ብራዳ ቤት ብዘልቁ... ጎቤ ፂሟን ለቃ በቃ የሌለ ሼካ ሙድ እየተጫወተች ምናምን የቻይናውን የቱርክ ምናምን ሙድ እየሰከሰች የሌለ በላጣ(ፈርቅ(ጭዌ)) ስታራምድ ብታዩ የሌለ ነው ምትጨረቡት! ማለቴ ምትጦለቡት አባባሌ ትሸቀባላቹ! ኡፍፍፍፍፍ በቃ ቀናችሁ ነው ሚከነተው... እዚች ጋ ማለት ነው በያ... የረሡላችንን ሙድ (ሱና) ላያችን ላይ እየተከለመ ተግባራችን የሌላ ሙድ ከሆነ እስልምናችን ላይ ነው ሙድ ምናሲዘው
...አንዴ የኡ/ያሲን ኑሩን ሙቪ እየከለምኩ አንድ ሚገርም ጭዌ ሲተርክ ሰምቼ ሆዴ ቡጭ ቡጭ አለብኝ
"ሕንድ በእንግሊዝ መንንጄ በተያዘችበት ጊዜ ሙስሊሞች ና ሒንዱዎች መሐል የሌለ ዋር (war) ይነሳና ባለመዶሻው ጋር ይቀርባሉ
የተጣሉት በቦታ ነበር እና ሁለቱም ቦታው የኔነው ምናምን ሼ ተጫወቱ፡፡ ከዛላችሁ ፈራጁ <<ሙስሊም የሆነና አላህን ሚፈራ ሰው አምጡልኝ>> ብሎ አዘዘ፡፡ ከዛ በት በት ብለው አንድ ረበናን ሚፈራ ሼካ አመጡና ፈራጁ ስፓቱ የማን እንደሆነ ሲጠይቃቸው
<< በዚ ኬዝ ቦታው የሒንዱ ነው አላህ እውነቱን ያውቃል>> ብለው ላሽ አላሉም?!! አስበው ጀለስ አላህን የሚያርፉ ዓሪፎች ስለሚፈሩት አይሰክሱም!!!! እኛስ በያ?
ይቀጥላል ...........

በፈረንሳይ ሂጃብ የማስወለቅ የምርጫ ዘመቻ ተከፈተ
ጥር 22 / 2013 ቢላል ሳተላይት ቲቪ / BST
በፈረንሳይ ሙስሊሞች ሂጃብ እንዳይለብሱ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንታዊ እጩ
ማሪን ሊ ፔንስ ጥሪ አቅርባለች
የቀኝ አክራሪዋ መሪ ማሪን ሊ ፔንስ በሁሉም ህዝባዊ ቦታዎች ሙስሊም
የራስ መሸፈኛዎች ላይ ጥብቅ እገዳ እንዲጣል ለ ኤሊሴ ቤተመንግስት
ሃሳብ አቅርባለች፡፡
በፈረንሳይ ሙስሊሞች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በሃገሪቱ ህገ
መንግስት ራሱ የሚፈቀድ አይደለም።
ሆኖም ሙስሊሞችን አግላይ ፖሊሲ እና እርምጃ ማቅረብ ግን ለፈረንሳይ
መሪዎች እና ፖለቲከኞች ታላቅ የድጋፍ ድምጽ መሸመቻ ሆኗል። የአገሪቱ
የ 2022 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሊካሄድ 15 ቀናት ብቻ የቀሩት ሲሆን
የምርጫ ተወዳዳሪዎችም ጸረ እስላማዊ የዘመቻ ጭብጥ ይዘዋል ፡፡
ከዚህም ጋር ተያይዞ እጩ ተወዳዳሪዋ ማሪን ሌ ፔንስ ለጋዜጠኞች
በሰጠችው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ “እስላማዊ አመለካከቶችን”
የሚከለክል እና የሚያጸዳ አዲስ ህግ ያቀረበች ሲሆን ሙስሊሞችን
“ጽንፈኛ እና ነፍሰ ገዳይ” በማለት በጋዜጠኞች ፊት ወንጂላለች ፡፡
የፈረንሳይን የቀኝ አክራሪ ፓርቲን ከአባቷ የተረከበችው ማሪን ሌ ፔንስ
ለፈረንሳይ ፕሬዝዳንትነት ሁለት ጊዜ ተወዳድራለች ፡፡
በቅርቡ በተደረገ የምርጫ ውጤት የፕሬዝዳንቱን ወንበር ለመያዝ
የቀረበች መሆኗን ያሳየች ሲሆን ይህ ደግሞ ጸረ ኢስላም ፣ ፀረ-አውሮፓ
እና ፀረ-ኢሚግሬሽን ፖሉሊዋ ወደ ኤሊሴ ቤተመንግስት ከገባ ቀውስ
ሊፈጠር ይችላል የሚል ጭቅጭቅ አስከትሏል ፡፡
ከዚህ ቀደምም ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮና ካቢኔያቸው በፈረንሳይ
ሙስሊሞችን በሽብርተኝነት የሚፍርጅ አዲስ ሕግ እንዳረቅ ማዘዛቸው
ይታወሳል።
ፈረንሳይ የጸረ ኢስላም እንቅስቃሴዎችን በተደጋጋሚ ስታስተጋባ ቆይታለች።
ወደ 5 ሚሊዮን የሚጠጉ ሙስሊሞች የሚኖሩባት አገር ፈረንሳይ
ለሙስሊሞች ከባድ ፈተና ደቅናለች።
ማክሮን እንዲዘጋጅ ያዘዙት ረቂቅ ሕጉ ሙስሊሞች ሃይማኖታዊ
መመሪዎቻቸውን እንዳይከተሉ እንዲዋጡ የሚያደርግ ሲሆን ታዳጊዎችን
በቤት ማስተማር ላይ ጥብቅ ክልከላዎችንም ይጥላል ።
የፈረንሳይ መንግሥት ሃይማኖትን ለማጥቃት ያወጣው ሕግ እንደሆነም
በርካታ የፈረንሳይ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ቆይተዋል።
///
"የሪፐብሊካን መርሆችን" የሚደግፈውና ሙስሊም ጠል አስተሳሰቦችን
የሚያበረታታው ረቂቅ ሕግ
///
የነብዩ መሐመድ /ሰ.ዐ.ወ/ን የካርቱን ምስል ለተማሪዎቹ ማሳየቱን
ተከትሎ በኢንተርኔት አማካኝነት የተከፈተበትን ዘመቻ በወንጀል ይፈርጃል።
ይህን መሰል እንቅስቃሴም ያበረታታል፣ ከለላም ይሰጣል፡፡
አዲሱ ረቂቅ ህግ እስላማዊ አስተምሮ የሚሰጡ ትምህርት ቤቶችን
ያግዳል።
በተጨማሪም በኢስላም የጋብቻ ደንብ ወንጀል ተደርጎ የማይቆጠረውን
ከአንድ በላይ ሚስት ማግባትን ሕጉ አይፈቅድም። ከአንድ ሰው በላይ
የትዳር አጋር ላላቸው አመልካቾች ፈረንሳይ የመኖሪያ ፍቃድ እንደማትሰጥ
በረቂቅ ሕጉ ተጠቅሷል።
በሙስሊም ማህበራት የፋይናንስ ምንጫቸው እና ወጪያቸው በመንግስት
በኩል ማረጋገጫ ማገኘት አለበት። ጠንክር ያለ ገደብም ይጥላል
ህጉም ከመውጣቱም ቀደም ብሎ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን
በፈረንሳይ ሙስሊሞች ና በሙስሊሙ አለም ላይ በተደጋጋሚ ይናገሩት
የነበረው ሚዛናዊ ያልሆነ ፍረጃ ከፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶጋን ጋር
ፍጥጫ ውስጥ ገብተዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶጋን ማክሮን እየወሰዱት ያለው እርምጃ
በመላው አለም በሚገኙ ሙስሊሞች ላይ ስለሆነ ከድርጊታቸው
እንዲቆጠቡና ካቢኔያቸውም ረቂቅ ህጉን እንዳሻሽል ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡

አስደሳች ዜና
የበርማ ሙስሊሞች ላይ የጅምላ ፍጅት ስታደርግ የነበርችው ፕሬዝዳንት
መፈንቅለ-መንግስት ተደርጎባት በራሷ ወታደሮች በቁጥጥር ስር
ውላለች
@ሃሩን ሚዲያ

በማይናማር ወታደሩ ስልጣን ተቆጣጠረ።
በቀድሞዋ በርማ በአሁኗ ማያንማር ወታደሩ ሥልጣን መቆጣጠሩ ተሰምቷል።
ወታደሮች ሥልጣን መቆጣጠራቸውን ይፋ ያደረጉት የሲቪል መንግሥት አባላትን በቁጥጥር ሥር ማድረጋቸውን ተከትሎ ነው።
የኖቤል ተሸላሚዋ ኦንግ ሳን ሱ ቺ እና ሌሎች የፖለቲካ መሪዎች ተለቅመው ወዳልታወቀ ሥፍራ ተወስደዋል።
በሚየንማር በወታደሩ እና በሲቪሊያን አስተዳደሩ መካከል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ውጥረት ተከስቶ ነበር።
እነ ሳን ሱ ቺ ከመታሰራቸው በፊት የመንግሥት ቴሌቪዥን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጆ ነበር።
ሚየንማር የዲሞክራሲያዊ ማሻሻያዎችን ማድረግ እስከጀመረችበት 2011 ድረስ በጥብቅ ወታደራዊ መንግሥት ነበር ስትመራ የቆየችው።
ባለፈው ሕዳር በተደረገ ምርጫ የሳን ሱ ቺ ፓርቲ 'ናሽናል ሊግ ፎር ዲሞክራሲ' መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችለውን የመቀመጫ ቁጥር ማግኘት ችሎ ነበር። ሆኖም ወታደሮቹ ምርጫው ተጭበርብሯል ሲሉ ቆይተዋል።
ዛሬ ወታደሮች የአገሪቱን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውና መሪያቸውም ኮማንደር ሚነ ኦንግ ሌይንግ መሆናቸው ተናግረዋል።
በርካታ ወታደሮች በአገሪቱ ዋና ከተማ ናይፒታው እና በሌላኛዋ ዋንኛ ከተማ ያንጎን ይታያሉ።
የሞባይል እና ኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም ስልክ በስፋት የተቋረጠባቸው ዋና ዋና ከተሞች ላይ ሲሆን የአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ሥርጭት ለማድረስ እክል እንደገጠመው በመግለፅ ተቋርጧል።
በርካታ ወታደሮች በተለያዩ ቦታዎች እየሄዱ የሲቪል አስተዳደሩ ሚኒስትሮች የነበሩ ሰዎችን በቁጥጥር ሥር እንዳዋሉ ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል። (BBC)

#የቀኑ_3_ሀዲሲች
Photo
የአሰቃቂው ግፍ ትውስታ
ሙስሊም ሩሂንጋ .. እናት ራጁማ ታሪክ ..
በራካይን ክልል ሙስሊሞችም ቡዲስቶችም አብረን እንኖራለን .. ነገርግን
በምንም አይነት የማህበራዊ ግኑኝነት አብረን አንሳተፍም ..
በእርግጥም በእኛ ሙስሊሞች ላይ ከልብ የመነጨ ጥላቻ አለባቸው ..
በኦገስት 25 የሩሂንጋ ታጠቂዎች በቡዲስት የፖሊስ ጣቢያዎች ጥቃት
ፈፀሙ የሚል ዜና በምንኖርበት ራካይን ግዛት ይናፈስ ጀመር ..
በኦገስት 29 በአካቢቢ አብሮን የሚኖር ቡዲስት ወደ ቤታችን መጥቶ
ለደህንነታችን ስንል ወደ ወንዝ እንድንወርድ ጠየቀን ..
ሰላማዊ ነዋሪ በመሆናችን ችላ አልነው ..
በቤት ውስጥ እኔ ከአንድ አመት ተኩል ህፃን ልጄ መሀመድ ሳዲቅ እና
ሁለት እህቶቼ አንድ ወንድም እንዲሁም እናቴ አብረን እንኖራለን
በነጋታው ለቁርስ የሚሆን ድንች እየቀቀልኩ እያለሁ ከእሩቅ ወታደሮች
ተንጋግተው ሲመጡ ተመለከትኩኝ .. በፍጥነት ህፃን ልጄን መሀመድን
አቅፌ ከቤተሰቦቼ ጋር ልናመልጥ ከቤት ስንወጣ በወታደሮች ተያዝን ..
ከዚያም ወደ ወንዝ እየመሩን ወሰዱን .እዛም ስንደርስ እጅግ ብዛት
ያላቸው በቁጥር ከመቶዎች የሚበልጡ ሙስሊሞች አንድ ሜትር ጥልቀት
ካለው ወንዝ ውስጥ ተነክረው ዙሪያውን መሳሪያ በደገኑ ወታደሮች
ተከበዋል ..
እኛንም እዛው እንድንቀላቀል አደረጉን ..
የመኖሪያ መንደሮች በእሳት ጋይተው አካባቢው በጭስ ታፍኗል ..
ወንዝ ከሰበሰቡን ውስጥ ከ10 አመት በላይ ያሉ ወንዶችን ለይተው
አወጧቸው ..
ወጣት እና ታዳጊ ወንዶች ያለቅሳሉ የፖሊሶች ጫማ ላይ ተንበርክከው
ይማፀናሉ .. ነገርግን ሰሚ አላገኙም ሁሉንም በጥይት ቆሏቸው ..
ከዚያም ሴቶችን መምረጥ ጀመሩ እኔ የ20 አመት ወጣት ስለሆንኩ
በቀላሉ አይናቸው ውስጥ ገባሁ ..
አንቺ ! ብሎ ጠራኝ አንድ ወታደር
ከትከሻዬ በታች ውሃ ውስጥ የተዘፈቅኩ ቢሆንም ህፃን መሀመድን ከፍ
አድርጌ ታቅፌዋለሁ ..
ወታደሩ በድጋሚ አንቺ እያለ ወደ እኔ ተንደርድሮ መጣ
መሀመድን ጥብቅ አድርጌ ያዝኩ
ወታደሩ ጎትቶ አወጣኝ ሌሎችም አገዙት ..
መሀመድ እላዬ ላይ ልጥፍ ብሎ ያለቅሳል
ወታደሮቹ ልጄን ከእቅፌ በግድ ፈልቅቀው በመውሰድ በሚንቀለቀል እሳት
ውስጥ ወረወሩት ..
እኔን እንዲሁም ሁለት እህቶቼን ወደ መኖሪያ ቤት አስገብተው እየተፈራረቁ
ደፈሩን ..
ከሰአታት በኃላ ስነቃ ቤታችን በእሳት እየተቀጣጠለ ነው ከጎኔ ሲደፈሩ
የነበሩት እህቶቼ ተገድለዋል .. እናቴም ህይወቷን አጥታለች .. እኔ ከቤቱ
ጋር አብሬ እንደምቃጠል አስበው ነው የተዉኝ..
እንደምንም እራሴን ተቆጣጥሬ .. የእህቶቼን እንዲሁም የእናቴን እሬሳ
እየተራመድኩ እርቃኔን ከቤት ወጥቼ መሮጥ ጀመርኩ ..
ከስምንት ቀን በኃላም ባንግላዴሽ የስደተኞች ጣቢያ ደረስኩ ..
ከእንግዲህ ብቻዬን ነኝ ..
እማ የሚለኝ ህፃን ልጅም የለኝም ...
ይህንን ጭካኔ ሸይጣን እንኳ ቢሰማ ጭንቅላቱን አይዝም ትላላችሁ ..
©SELAAM TV

Forwarded from XO PROMOTION
የሰብዐዊነት ጥሪ፤ ያለንን እናካፍል!
ይህ ወንድማችን ተማም ጀማል አህመድ ይባላል። ተወልዶ ያደገው በባሌ ጎባ ከተማ ነው። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚድዋይፈሪ ሞያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ ላለፉት አስራ ሁለት(12) አመታት በዚሁ ሞያ ህብረተሰቡን ሲያገለግል ቆይቷል። በ2010እኢአ ባጋጠመው ከፍተኛ የኩላሊት ህመም ሁለቱም ኩላሊቶቹ ተጎድተው(end stage renal disease) ላለፉት አስራ አምስት (15) ወራት በአንድ የግል ክሊኒክ ዲያላይሲስ እያሰራው ይገኛል።
እሱ በሚሰራበት ሀገር የዲያላይሲስ ህክምና ስለሌለ ስራውን ለቆ ለዚሁ ህክምና እዚህ አዲስ አበባ በመኖር ላይ ይገኛል።
ውድ ወንድምና እህቶች የዲያላይሲስ ህክምና በመንግሥት ሆስፒታል በቀላሉ ወረፋ ሰለማይገኝ በግል ክሊኒክ በሳምንት 3400ብር እየከፈለ ላለፉት አስራ አምስ ወራት ሲያሰራ ቆይቷል።
ታዲያ በዚህን ሰዓት ያለውን ገንዘብ ጨርሶ ዲያላይሲስ ማሰሪያ አጥቶ ችግር ዉስጥ ይገኛል።
በጠቃላይ ለመድሃኒት እና ለዲያላይሲስ በወር ~22,900 ብር ወጪ ይጠበቅበታል።
የቤት ኪራይ፣ ትራንስፖርት...እና ሌላም ወጪ በተጨማሪ አለበት።
በሌላ በኩል ወንድሙ ኩላሊት ሊሰጠው ምርመራ ጨርሰው የሚጠይቀዉን ወጪ መክፈል ስለማይችሉ የአላህን ራህመት በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።
በዚህን ወቅት ዉጭ ሄዶ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ሁለት ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል።
በተቻለን አቅም ሁሉ እንረዳው ዘንድ በአላህ ስም እጠይቃለሁ።
እሱን ማግኘት ለምትፈልጉ
~0966811785/0911791452
በአካል ማግኘት ለምትፈልጉ
አዲስ አበባ መገናኛ 24 ማዞሪያ ፍሎው የኩላሊት እጥበት ማዕከል(flow dialysis center)
~ሰኞ እና ሀሙስ ከጠዋቱ 12:00 ስዓት እስከ ረፋዱ 5:00 ሰዓት
~messenger ;imo;Instagram ; Telegram; Facebook ;WhatsApp ;viber
~Temam Jemal
በገንዘብ መርዳት ለምትፈልጉ
~የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ #1000040276053
~አዋሽ ባንክ
#01425154552700265
~Temam Jemal Ahmed

قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيه وَسَلَّمَ:
[ أنا ﺯﻋﻴﻢٌ ﺑﺒﻴﺖِ ﻓﻲ ﺭَﺑَﺾِ ﺍﻟﺠﻨﺔِ ﻟﻤَﻦ ﺗَﺮَﻙَ ﺍﻟﻤِﺮﺍﺀَ ﻭﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﻣُﺤِﻘًّﺎ، و بِبَيْتٍ فِي وَسَطِ الْجَنَّةِ لِمَنْ تَرَكَ الْكَذِبَ وَإِنْ كَانَ مَازِحًا ]
📚 رَوَاهُ أَبُو دَاوُد
የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
[ የእውነት ባለቤት እንኳን ቢሆን ሙግትን(ክርክርን) ለተወ ሰው በጀነት ዳር ላይ ቤት ዋስ(ተያዝ) እሆነዋለሁ። ውሸትን ለቀልድ እንኳን ቢሆን ለተወ ሰው ጀነት መካከል ላይ ቤት ዋስ እሆነዋለሁ።]
[[📚አቡዳውድ ዘግበዉታል። ]]

ሰላም ምርጥ ምርጥ ቦቶችን ዛሬ ልጠቁማችሁ
ተፍታቱበት
♐️ @ChatIncognitoBot -ይሄን ቦት ተጠቅማቹ Randomly ቻት ማድረግ ትችላላቹ። አዲስ ጓደኛ ታገኙበታላቹ😜
♐️ @UnitConversionBot - ይህን ቦት ተጠቅማቹ ማንኛውንም የልኬት አሀድ መቀየር ትችላላቹ
♐️ @iFlipTextBot - የፈለጋቹትን text ስትልኩለት ከታች ወደ ላይ ይገለብጠዋል።
♐️ @liverobot - premier leauge እና laliga የጨዋታ መርሃ ግብር ለማየት ይጠቅማቹሃል።
♐️ @GeezNumberBot - ማንኛውንም ቁጥር ወደ ግዕዝ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ።
♐️ @FBvidzBot - ከፌስቡክ ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ።ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው።
♐️ @MyAndroidNewsBot - ስለ አንድሮይድ ስልክዎ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቦት ምርጫዎ ያድርጉ።
♐️ @MyGenderBot - ይሄ ቦት ስምን በመጠቀም ጾታን ለመለየት ያገለግላል።
♐️ @nosticker_bot - ግሩፓቹ ላይ እስቲከር እየተላከ ከተቸገራቹ ይሄን ቦት ተጠቀሙ።እስቲከሩ ሲላክ ወድያው ከግሩፑ ያጠፋዋል።
♐️ @joinhider_bot - ሰው ወደ ግሩፓቹ ሲገባ የጆይን ሚሴጅ እንዳይገባ ከፈለጉ ይህን ቦት ይጠቀሙ።
♐️ @RemoveHiBot - ግሩፓቹ ላይ Hi/Hello የመሳሰሉ ሚሴጆችን እንዳይላኩ ከፈለጋቹ ለዚህ ቦት አድሚን ስጡት👍
♐️ @Anonymous_telegram_bot - ማንነታቹ ሳይታወቅ ግሩፕ ላይ ማውራት😡እንዲሁም ፎቶ መላክ ትችላላቹ።
@LydiaChatBot ይህችን bot ግን ስራ ስትፈቱ በቃ ፈታ ታደርጋችዃለቸሰ ምርጥ ነች ታወሬችዃለች ሁልጊዜ online machine
💯 @SELAAMTV613

🌷🌷🌷🌷 ጁመአ 🌷🌷🌷🌷🌷
💐💐💐💐💐💐
🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳
ወፎች በጮሁ ??ፀሀይ በወጣችና በገባች ቁጥር በሰዎች እስትንፋስ በንፋስ ፍጥነት ልክ በቅጠሎች በዛፎች ልክ ባንቱ
በነቢ ሙሀመድ ላይ የቱም የሂሳብ ሊቅ ያልደረሰበት ሰለዋት ይዉረድ .....
🌺🌺🌺
ሰሉ አላ ነቢ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌹🌹 ሰለላ አልዮ ወሰለም 😘❤️
🌹🌹 ሰለላ አልዮ ወሰለም 😘❤️
🌹🌹 ሰለላ አልዮ ወሰለም 😘❤️
🌹🌹 ሰለላ አልዮ ወሰለም 😘❤️
🌹🌹 ሰለላ አልዮ ወሰለም 😘❤️
🌹🌹 ሰለላ አልዮ ወሰለም 😘❤️
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸