ምህረትዓብ ይህንን መልዕክቱን ለምን ከገጹ ላይ አጠፋው?🤔
በእርግጥም ጉዳዩን ከላይ እስከታች ያለው የፖሊስ፣ የደህንነትና የፀጥታ መዋቅሩ ያውቀዋል። መንግስት መፍትሔም ያበጅለታል ብዬ አምናለው።
ግን "ጫጫጫጫጫ..." ው ተመችቶኛል።
ዛሬ #የእኔ_ትውልድ___challenge የአዲስ አበባ ምድርንም አጥለቀለቃት

ትንኮሳው ቀጥሏል !
ከርቼሌ ማረሚያ ቤቱ ፈርሶ አፍሪካ ህብረት ከመመስረቱ መስጅድና ቤተ-
ክርስቲያን በግቢው ውስጥ ጎን ለጎን ነበር :: ለመስጅዱ ምትክ ቦታ
አልተሰጠም ነበር ::
እናም ዛሬ በጥላቻ ለሙስሊሙ ይቺው 30 ሺ ካሬ ትልቅ ሁና አቤቱታው
ተቃውሞው ቀጥሏል :: ብዙ የጥላቻ መልእክቶችም ይተላለፋሉ ::
ለሁሉም ህዝበ ሙስሊሙ ዛሬ በአፍሪካ ህብረት ነጃሺ ማእከል በህብረት
ሰግዷል :: በቅርቡም ግንባታውን ያካሂዳል ::
የሚሻለው ተከባብሮ መኖር ነው :: ለኛም ቦታ ይሰጠን ማለትንጅ
ለሙስሊሞች ለምን ተሰጠ ማለት አግባብ አይደለም ::
አንዋር መስጅድና ራጉኤል ተዛዝለው በሚኖሩበት ሀገር ሩቅ ለሩቅ ማዶ
ለማዶ ያሉ ቤተክርስቲያን እና መስጅድ ለምን ከርቀት ተያዩ ሌላ ነገር ነው
::
ለሁሉም በዚህ ጉዳይ እንመለስበታለን :: በኛ በኩል አንድነትችንን
አጠናክረን ፈንጠዝያውን ቀንሰን መሬት የወረደ ስራ እንስራ ! እንደራጅ !
መጅሊሱም ነቃ ብሎ ሰርቶ ያሰራ
መረጃውን ላደረስከኝ አል አሙዲን ሙስጠፋ ሹክረን

ከሰባቱ ባህሪያት የትኛውን ተላብሰናል?
እነዚህ ሰባት ድንቅ ባህሪያት ቀጥለን ከምናየው የአቡ ሁረይራ ሀዲስ ውስጥ ይገኛሉ። አቡ ሁረይራ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ ይለናል፡-
سبعة يظلهم الله في ظله يوم لا ظل إلا ظله: إمام عادل، وشاب نشأ في عبادة الله، ورجل قلبه معلق بالمساجد، ورجلان تحابا في الله اجتمعا عليه وتفرقا عليه، ورجل دعته امرأة ذات منصب وجمال فقال إني أخاف الله، ورجل تصدق بصدقة فأخفاها حتى لا تعلم شماله ما تنفق يمينه، ورجل ذكر الله خاليًا ففاضت عيناه
“በዚያ ከአርሹ ጥላ በስተቀር ምንም ጥላ በሌለበት ቀን (የፍርዱ ቀን)፤ አላህ ሰባት ሰዎችን በአርሽ ጥላ ስር ያኖራቸዋል። እነሱም፡- ፍትሃዊ መሪን፣ አላህን በመገዛት ወጣትነቱን ያሳለፈ፣ ልቡ ከመስጅድ ጋር የተቆራኘን ሰው፣ ለአላህ ብቻ ብለው በአላህ መንገድ ላይ የተዋደዱንና በርሱም መንገድ ላይ የተለያዩ (ሲለያይም ለአላህ ብለው)፣ አንዲት ቆንጆ ሴት ራሷን ለዝሙት አዘጋጅታለት ‘አላህን እፈራለሁ’ በማለት እምቢ ያለ፣ በድብቅ ምጽዋት የሚሠጥ ሰው፣ ብቻውን ሆኖ አላህን ሲያስታውስ አላህን ፈርቶ አይኖቹ በእንባ የሚሞላና ጉንጮቹ የሚርሱ ሰው” (አል-ቡኻሪ 620)
በእርግጥ በዚያ ቀን ጥላ ያሻናል። የማንም ሳይሆን የአላህ ጥበቃ ያስፈልገናል፤ ከዚያን ያህል ርቀት በቃጠሎዋ የምናውቃት ፀሐይ በአንድ ስንዝር ልዩነት ስትቀርበን ሁላችን በላባችን ስንጠመቅ ሞልቶም እስከ አንገታችን ሲደርስ ያኔ በእርግጥ ጥላ ያስፈልገናል። ምንስ ጥላ ይኖራል ከአላህ ሁሉን ከሚችለው ጌታ ጥላ በስተቀር። በዚያን ወቅት ከነዚህ ሰባት ሰዎች መካከል ከሆንን የአላህን ጥበቃና ጥላ እናገኛለን። ኢንሻአላህ! እስቲ ስለ ሰባቱ ሰዎች ባህሪ ጥቂት እንበል።
ፍትሃዊ መሪ፡- ይህ የትልቅ ስልጣን ባለቤትን ብቻ አይመለከትም። ማንኛውም የትንሽም ሆነ ትልቅ ስልጣን ባለቤት ኃላፊነት የሚሰማው መሪ መሆን አለበት። አላህ ሁሉንም የሰው ልጅ ፍትሃዊ ይሆኑ ዘንድ ያዛል። ፍትሃዊነት የስልጣን ባለቤትነት ሲረጋገጥ ከባድ ይሆናል። ይሄኔ ነው የፍትሃዊነት ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ የሚገባው። በጣም ከባዱ ደግሞ ከሚጠሉህ ሰዎች ጋር የአንተን መውደቅ ከሚፈልጉ ሰዎች ጋር በፍትሃዊነት መኖር ነው። ምንም እንኳ ስልጣንና ኃይል በእጅህ ቢሆን እንኳን! ይህ በእርግጥ ታላቅ ትዕግስተኝነትንና ታማኝነትን ይሻል። ጉዳዩ ግለሰባዊ ሳይሆን ማህበረሰባዊ ነው። ለዚህም ነው ከሰባቱ ሰዎች በመጀመሪያ የተጠቀሰው።
አላህን በማምለክ ላይ ወጣትነቱን ያሳለፈ፡- አላህን መገዛት በሁሉም ሰብዐዊ ፍጡር ላይ ግዴታ ነው። ጉዳዩ ግን ወጣትነት ስሜታዊነት የሚንፀባረቅበት እድሜ በመሆኑ ነው። ዓለም ያረገዘችውን ሁሉ የምትወልድበት ወቅት በወጣትነት አይን የተመለከትናት ወቅት ነው። ተቃራኒ ፆታ፣ ገንዘብና ስሜት በወጣት ላይ ያበረታሉ። እነዚህን መጋፈጥ ደግሞ በእርግጥ ትልቅ ችሎታን፣ ትዕግስተኝነትንና ቆራጥነትን ይጠይቃል። ለእነዚህ ሁሉ ስሜቶች ከተሸነፉ በኋላ በእርጅና ወቅት ለኢስላማዊው መንፈስ ራስን መስጠት የሚገርም አይሆንም። የሚገርመው የሚደንቀውም በፍርዱ ቀን የአላህን ጥላ የሚያጋነውም እነዚህን ፈተናዎች በሚገባ ተቋቁሞ አላህ በመገዛት ያሳለፈ ወጣት ነው።
ልቡ ከመስጅድ የተቆራኘ ሰው፡- በዚህ ገለፃ ወቅት ነቢዩ /ሰ.ዐ.ወ/ የተጠቀሙት የአረብኛ ቃል (ሙአለቅ) የሚለውን ነው። በቀጥታ ሲተረጎምም የተንጠለጠለ ማለት ነው። ይህን ኢማም ማሊክ የተባሉ የኢስላም አዋቂ ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ:- “ይህ ሰው ወደ መስጅድ ይመጣል፤ ከመስጅድ ሲወጣ ግን በፍጥነት የሚመለስበትን ጊዜ እየናፈቀ ነው።” በእርግጥ የሰዎች ልብ ከስራቸው፤ ከቤተሰቦቻቸውና ከንግዳቸው ላይ የተንጠለጠለ ነው። መስጅድ የቅድሚያ ፍላጎታቸው አይደለም። ነገር ግን አላህን በእውነት ለሚወዱ ሰዎች በምድር ካለ ቦታ ሁሉ መስጅድ ለነርሱ ተወዳጅ ስፍራ ነው። የቅድሚያ ፍላጎታቸውም የአላህን ቤት መጠበቅና በውስጡም ዘውታሪ መሆን ነው። ታዲያ ለነዚህስ የአላህን ጥላ አይገባቸውምን? አላህም በእርግጥ በነገሮች ሁሉ ውስጥ አዋቂ ነው።
ለአላህ ብለው የተዋደዱ ሁለት ሰዎች፡- ፍቅር የማህበረሰባችን ቋሚ ነው። ያለውዴታ የተሟላ ማህበረሰብን መገንባት የማይታሰብ ነው። ኢስላም ከሁሉም ሰዎች ጋር በፍቅርና በርህራሄ እንድንኗኗር ያዛል። ነገር ግን ውዴታው የአላህን ውዴታ በመሻት ለአላህ ብቻ ተብሎ ሲሆን ደግሞ የልቅናን ማማ ይቆናጠጣል። ውዴታውም የተባረከ ይሆናል። ጉዳያቸው ሁሉ አላህን በማስደሰት ላይ ስለሚገነባም ለራሳቸውም ሆነ በዙሪያቸው ላሉት ሁሉ መልካምን ይለግሳል። ይህን አይነቱ ውዴታ እውነትን፣ ታማኝነትን፣ የተላበሰ ውዴታም በመሆኑ የአላህን በረከት ይቸራል፣ ዘለዓለምም የእዝነት መሠረት ይሆናል። እነኚህስ አይገቡምን? የአላህ ጥበብ በእርግጥ ሰፊ ናት!!
ቁርጠኝነት የተላበሰ የመልካም ባህሪ ባለቤት፡- ነቢዩ /ሰ.ዐ.ወ/ ስለዚህ ሰው ድንቅ ባህሪ ሲያወሱ የተጠቀሙት የአረብኛ ቃል “መንሰብ” የሚለውን ሲሆን ይህ ማለት ሁሉንም ያሟላች ሴት (ቁንጅና፣ ሀብት፣ ጥሩ ዘርና የተከበረ ቤተሰብ) ማለት ነው። ይህን ሁሉ ያላት ሴት ማንም ሰው በሌለበት ይህንን ከባድ የስሜት ጥያቄ ስታቀርብ እምቢ፣ አሻፈረኝ ማለት ድንቅ የአላህን ፍራቻ ያመላክታል። ታላቁ የኢስላም አዋቂ ኢብን ሀጀር አል አስቀላኒ ሐዲሱ በተከበረ፣ መልከ መልካምና ሀብታም ወንድ ጥያቄ ያልተሸነፈችን ሴትንም ያመላክታል ይላሉ። በእርግጥም ይህንን ጥያቄ አሻፈረኝ ማለት ጠንካራ ስብዕናን ይሻል። በአላህ ፍራቻ ልባቸው የተሞላ ግን ይህን አማላይ ጥያቄ አሻፈረኝ ለማለት አያንገራግሩም። ታዲያ የአላህ ጥላ አይገባቸውምን? የአላህ ራህመት ምንኛ ሰፋች!
ለዝና ብሎ የማይለግስ ቸር፡- የዚህ ሰው ባለቤት የራሱ ግራ እጅ በማይመለከትበት ሁኔታ ቀኝ እጁ ይሰጣል ማለት ለመስጠቱ ምላሽን ከሰዎችም ሆነ ከራሱ አይሻም። ይልቁንም የሥራውን ምስጋና ከአላህ ብቻ ይጠብቃል። የሰዎች ምስጋና ፍላጎት ፈፅሞ አይቀይረውም። ፍላጎቱ አላህን ማስደሰት ብቻ ነው። ይህ ከስጦታዎች ሁሉ የላቀው አሰጣጥ ነው ሽልማቱም አርሽ ጥላ ስር መቀመጥ ነው።
አላህን ብቻውን ባስታወሰው ጊዜ ጉንጮቹ በእንባ የሚርሱ ሰው፡- አላህን ብቻ በማሰብ፣ ድንቅ ባህሪያትን እና ስሞቹን በማስታወስ፣ እርሱንም በማመስገንና በማወደስ የምታልፍ ሰዓት ከሰዓቶች ሁሉ እጅግ የተዋበችዋ ሰዓት ነች። አላህን ማስታወስ በማንኛውም ወቅት የሚተገበር የአምልኮ አይነት ሲሆን ስሙም “ዚክር” ይባላል። ማንም በማይመለከትህ ሰዓት፣ ልብህ ከአላህ ጋር ሲገናኝ፣ ውለታዎች ስታስታውስና አይኖችህ በእንባ ጎርፍ ሲሞሉ ጉንጮችህ በዚህ የተቅዋ (አላህን ፍራቻና ጠንቃቃነት) ዶፍ ሲናጡ በእርግጥም ለአላህ ያለህን ውዴታና ተቅዋ ያመላክታል። የአላህን ፊት መሻትህን ያስገነዝባል። አላህን በእውነት የወደዱ ደግሞ በእርግጥ ስኬትን ይጎናፀፋሉ። በዚያች የጭንቅ ቀንም የአርሽ ጥላ ስር ይጠለላሉ።
እነዚህ ሰባት ድንቅ ባህሪያት እውነተኛ እምነትን፣ ቁርጠኛ አቋምን መለኪያ ሚዛን ናቸው። ስሜት፣ መንፈስን፣ አስተሳሰብንና ተግባርን ባማከለ ሁኔታ ለአላህ ያለንን ውዴታ ያሳያሉ።እነዚህ የምርጥ አማኞች ባህሪያት ናቸው። አላህ እነዚህን ባህሪያት ከሚጎናፀፉት ሰዎች ያድርገን። በጭንቁ ቀን በእርሱ አርሽ ጥላ ስር ያኑረን አሚን!!
@SELAMTV613

[ብዙ ጊዜ #ወንድ ሲያለቅስ😭 አይኑን ይይዛል] ምክንያቱም አብዝቶም ሀጥያት የሚሰራበት ስለሆነ ነው።
[ብዙ ጊዜ #ሴቶች 😭ሲያለቅሱ አፋቸውን ይይዛሉ]ምክንያቱም አብዝታ ሀጥያት የምሰራበት ስለሆነ ነው።

ደቡብ ጎንደር ጃራገዱ መስጂድ መቃጠሉን እና በእስቴ የሚገኘው የዒድ
መስገጃ ሜዳ ለጥምቀት ማክበርያ መሰጠቱን መረጃዎች እየደረሱን
ይገኛሉ::
የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሀገርን በሰላም ለማቆየት የሚያሳየው ትዕግስት
እንደ ድክመት ታይቶ ለጥቃት ሰለባ እሚሆንበት ጊዜ ማብቃት ይገባዋል::
ሁልጊዜም "አንዳንድ አካላት" በማለት ነገሮችን ማደፋፈኑ ቀርቶ በመላው
ኢትዮጵያ በንፁሀን ሙስሊሞች ላይ በአክራሪ ክርስትያኖች የሚደርሰው
ግፍ ሊቆም ይገባዋል::
መንግስት የህግ የበላይነትን ማስከበር ባልቻለባቸውና ሙስሊሙ
ለደህንነቱ በሚሰጋባቸው ቦታዎች (ምንም እንኳን ተወልዶ
ቢያድግባቸውም) እራሱን ከነዚህ ፅንፈኛ አክራሪዎች ተደራጅቶ መጠበቅ
ይኖርበታል::
ዛውያ ቲቪ ከጥንስሱ ጀምሮ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ዘርፈ ብዙ ችግሮች
ለመቅረፍ ድምፅ ለመሆን መነሳቱ የሚታወቅ ሲሆን በዚህም ረገድ
የተጣራና እውነተኛ መረጃዎችን ወደማህበረሰቡ በማድረስ
የሚመለከተውንም አካል ወደ ህጋዊ እንቅስቃሴና እርምጃ እንዲሄድ
የሚችለውን ሁሉ ያደርጋል::
ማንኛውንም አይነት የቪድዮ የድምፅ እና ሌሎች መረጃዎች እንዲሁም
አስተያየቶቻችሁን ለማድረስ በነዚህ አድራሻዎቻችን መጠቀም
ትችላላችሁ::
e-mail:- [email protected] ወይም በቴሌግራም
ቁጥራችን 0906262625 ላይ ማድረስ ይችላሉ::
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕው!

በአማራ ክልል በአንዳ ቤት(ጃራ ገዶ ) ሙስሊሞች ላይ ዝርፊያ፣ ንብረት የማውደምና ግድያ መፈፀሙ ተገለጸ።
ጥር 17/2013 ሰኞ
ትላንት ከምሽቱ 1: 30 ጀምሮ በአማራ ክልል በአንዳ ቤት(ጃራ ገዶ )በሙስሊም ነዋሪዎች ላይ የተቃጣ ዘርፊያ፣ በሱቆችና መኖሪያ ቤቶች ላይ ጥቃት፣ በርካታ ምዕመናንም ከባድ ጉዳትን ጨምሮ ግድያም እንደተፈፀመባቸው መረጃዎቻችን አድርሰውናል። በጥቃቱ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ምዕመናን በሆስፒታል ሕክምና እያደረጉ መሆኑን ገልጸውልናል።
አንዳንድ የትስስር ገፆችም 2 መስጂዶች በአክራሪዎች ጥቃት እንደደረሰባቸው እየገለፁም ይገኛሉ።
እነኚህ ምስሎችም ከዝርፊያው ጋር በተያያዘ በሱቆችና በመኖሪያ ቤቶች የደረሱትን አጸያፊ ተግባራት የሚያሳዩ ናቸው።
የፌደራል መንግስት፣ የሚመለከታችሁ የጸጥታና የደህንነት አካላት ጉዳዩን በማጣራት በአፋጣኝ ወንጀለኞችን የፍትሕ ችሎት ውስጥ እንድታቀርቡና አስፈላጊውን እርምጃ እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ በሙስሊሙ ማሕብረሰብ ንብረትና ሕይወት ላይ ለተቃጣው ዝርፊያና ግድያ አስፈላጊው ካሳም ጭምር እንዲሰጥ አበክረን እንጠይቃለን።
ስለፍትህ እንጮሀለን፣ ሠላምን እንሰብካለን፣ አንድነትንና መከባበርን እንሻለን!

አስገራሚ ታሪክ ነው
አንዱ ሚስቱን ይመታታል። በአጋጣሚ ሊገድላት ሳያስብ በእጁ ትሞትበታለች። ጉዳዩ ይፋ ወጥቶ ዕዳ እንዳይኾንበት ምን ማድረግ እንዳለበት ያስባል። አስቦ አሰላስሎ በስተመጨረሻም አንድ ሀሳብ መጣለት። እርሱም ወደ ሰፈራቸው አዋቂ ነኝ ባይ ሰው ጋር መሄድ ነበር። ታዲያ ይሄ አዋቂ ተብዬ ሰውም መፍትሄ የሚለውን ሀሳብ እንዲህ ሲል ይመክረዋል ። ደጅህ ላይ ተቀምጥና ቆንጆ ወጣት ሲያልፍ ካየህ "አንዳች የምታግዘኝ ነገር አለ" በለውና ወደ ቤትህ አስገባው።
ከዚያም ግደለውና ከባለቤትህ እሬሳ ጋር አጠገብ ለአጠገብ አጋድመው ። የርሷን ቤተሰቦች ጥራና " ከዚህ ወጣት ጋር ሲያመነዝሩ ስመለከት እራሴን መቆጣጠር ተስኖኝ እርምጃ ስወስድባቸው በእጄ ሞቱ" ብለህ ንገራቸው አለው።
አባ ውራውም መላ ነው ተብሎ የተነገረውን ተቀብሎ ደጃፉ ላይ ሄዶ ቁጭ ብሎ መጠባበቅ ይጀምራል። ብዙም ሳይቆይ አንድ ወጣት በአጠገቡ ሲያልፍ ተመለከተና "ወንድም አንዴ ላስቸግርህ? የሆነች ነገር እንድታግዘኝ ፈልጌህ ነበር" ብሎ አስማምቶ ወደ ቤት ያስገባዋል።
እንደተመከረውም ይገድለውና ከሚስቱ ጀነዛ አጠገብ ያጋድመዋል ። የሚስቱ ቤተዘመዶች ሲመጡም በዝሙት ላይ አግኝቷቸው ራሱን መቆጣጠር አቅቶት እርምጃ እንደወሰደባቸው ይነግራቸዋል። እነርሱም ጥፋተኛ ሳያደርጉት ምክኒያቱን ይረዱትና ይተዉታል።
ይሄንን የማምለጫ ዘዴ ነግሮት የነበረው ሰውዬ ገዳዩ ከምን
እንደደረሰ ሊጠይቀው ቤቱ ይከሰታል። ገዳዩ ሰውዬም የመከረውን እንዳደረገና እንደተሳካለት በኩራትና በምስጋና ይነግረዋል። እስኪ የገደልከውን ልጅ አሳየኝ ብሎ አዋቂ ተብዬው ይጠይቀዋል። ገዳዩ ወስዶ ሲያሳየውም ለካስ የተገደለው የራሱ የአዋቂ ነኝ ባዩ ልጅ ኖሯል! በሳሉት ቢለዋ
መቆረጥ ይሉሃል እንደዚህ ነው!
ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ (ረ ዐ) እንዲህ ይላሉ ። ለተንኮል ሰይፉን የሳለ እራሱ ይቆረጥበታል። ለወንድሙ ጉድጓድ
የቆፈረ ራሱ ይገባበታል። የሌሎችን ነውር አደባባይ የሚበትን የራሱ ነውር አደባባይ ይታይበታል።
ከተመቻችሁ ሼር አድርጉት!❤️@SELAAMTV613
@SELAAMTV613

Uggurri ulamoonni majlisa federaalaa boordii majlisa federaalaa irra kaa'e seeraan ala ta'uu boordichi beeksiseera.
የፌደራል መጅሊስ ዑለሞች በቦርዱ ላይ የፃፉት የእገዳ ደብዳቤ ህገወጥ መሆኑን ቦርዱ አሳወቀ።