"Our college specialists spoke on breast cancer at the American Embassy’s Satchmo Center in connection with October’s Breast Cancer Awareness Month. Breast cancer survivors also shared their testimonies with the public, and the audience engaged actively, asking questions and interacting with our specialist doctors. The event was organized by St. Paul’s, Yene Health, and the Satchmo Center.
To all MPH program applicants,
Please check your name in the list available at the link ((https://sphmmc.edu.et/public_health_applicants.pdf). If your NGAT certificate or any other required document is missing, kindly bring it to the registrar's office on Monday, October 28, or Tuesday, October 29, 2024.

Take actions to prevent #strokes by adopting a healthier lifestyle:
🥗 eat healthier
🏃♀️ be physically active
💪 maintain a healthy weight
🚭 avoid tobacco & alcohol
🥗 eat healthier
🏃♀️ be physically active
💪 maintain a healthy weight
🚭 avoid tobacco & alcohol
October is #BreastCancerAwarenessMonth.
Early detection is everything!
#SPHMMC
#BreastCancerAwareness #BreastCancerMonth #BreastCancerAwarenessMonth #PinkOctober

Our hospital SPHMMC has successfully performed its first groundbreaking open cardiac surgery for a 16 years old female patient.
Our patient came to us with easy fatiguability, shortness of breath and occasional leg swelling of 3 years duration. She had numerous visits at TASH and Cardiac Center of Ethiopia and was on the waiting list with a diagnosis of congenital heart disease - secundum ASD.
Today, after thorough planning and execution of our surgical department we have been able to conduct our first open heart surgery. The surgery led by Dr. Berhanu Hailemariam and Dr. Sisay Bekele performed autologous pericardial patch repair of the ASD.
Subsequently the patient was transfered to our newly established Cardiac ICU and was successfuly extubated and is in stable condition.
None of this would have been possible without the dedication and expertise of our exceptional department head Dr. Henok Teshome, St. Paul's administration with special thanks to Dr. Wuletaw Chanie, the Cardiac Center of Ethiopia for their consumable support & TAZMA special medical and surgical center for its invaluable contribution in kicking off the service with provison of equipments, consumables & staff
We would like to thank our Cardiac ICU staff, our OR staff, nurses, anesthesiologists, perfusionists and biomedical engineers. Their commitment and tireless efforts ensured not only the patient successful surgical outcome but also her overall well-being.
May today be a reminder of what we can achieve as a team!
Thank you

SPHMMC Cardiology Division Update!
Over the past 5 days, SPHMMC Cardiology Division, in collaboration with Cardiovascular Education Foundation (CVEF), hosted a Cardiovascular and Electrophysiology mission with amazing outcomes!
Performed 16 total procedures, including:
📌 3 Left Bundle Pacings - FIRST time in Ethiopia 🇪🇹!
⚡️ 5 Electrophysiology Studies & SVT Ablations
💓 8 Pacemaker Implantations
📚 The mission included educational sessions, hands-on training, and skill transfer—strengthening partnerships for future missions and training.
We're deeply grateful for CVEF's support and dedication to advancing cardiac care in Ethiopia.
A huge thank you to our dedicated team, St. Paul Management and the department of Internal Medicine for the support in making this possible .

Notice to all MPH program applicants: regular and weekend in all fields of study
This is to let you know that applicants for the MPH program who fulfilled the required documents will have an exam on Saturday, November 9, 2024, at 9:00 AM.
Please remember to bring your identity card to the examination room.
Venue: SPHMMC Academic Building

የኮሌጃችን ባልደረባ ዶር ሲሳይ ይፍሩ በዛሬው ቀን በጤናው ዘርፍ ላበረከተቱት ጉልህ አስተዋጽኦ ሜዳሊያ እና የምሥክር ወረቀት አግኝተዋል: :
ዶር ሲሳይ ይህን ሽልማት የተቀበሉት በአርባ ምንጭ እየተካሄደ ባለው ዓመታዊ የጤና ጉባዔ መርሐግብር ነው: : በሕይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ዘርፍ ሜዳሊያ እና ምሥክር ወረቀት ከጤና ሚኒስተርዋ ከክብርት ዶር መቅደስ ዳበባ እጅ ተቀብለዋል: :
የዶር ሲሳይ ይፍሩ በሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ የተነበበው የላቀ ሥራቸውን የሚገልጸው ታሪካቸው በአጭሩ እንዲህ ቀርቧል: :
__
ዶ/ር ሲሳይ ይፍሩ
በተባባሪ ፕሮፌሰር ማእረግ የሕጻናት ሐኪም ስፔሻሊስት
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ Earlychildhood Development አስተባባሪ
ዶ/ር ሲሳይ ይፍሩ በጎንደር ከተማ ተወለዱ፡፡
በአሁኑ ወቅት በተባባሪ ፕሮፌሰር ማእረግ የሕጻናት ሐኪም ስፔሻሊስትበመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡
ትምህርት
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጎንደር ከተማ በሚገኘው የጻዲቁ ዮሀንስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታተሉ፡፡የመለስተኛ ችና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በእድገት ፈለግ እና በፋሲለደስ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠናቀዋል፡፡
የህክምና ትምህርታቸውን በጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተከታተሉ ሲሆን በሕጻናት ሕክምና ስፔሻሊቲ ዲግሪያቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ወስደዋል፡፡
የስራ አለም
ዶ/ር ሲሳይ የመጀመሪያ የህክምና ዲግሪያቸውን እንዳጠናቀቁ በዳባት ፡ በጸዳ እና በጎንደር ጤና ጣቢያዎች አገልግለዋል፡፡ በኃላም በሰሜን ጎንደር የጤና ጽሕፈት ቤት የጤና ፕሮግራሞች አስተባባሪ፡ እንዲሁም የሰሜን ጎንደር የቀይ መስቀል ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ሰርተዋል፡፡ ከአዲስ አበባ የኒቨርስቲ የስፔሻሊቲ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ እ.ኤ.አ ከ2003 ጀምሮ በጎንደር ዪኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተቀላቀሉ፡፡ በረዳት ፕሮፌሰር ማእረግ ስራቸውን የጀመሩት ዶር ሲሳይ በመቀጠልም ከጥቂት ዓመታት በኃላ በዚሁ ዪኒቨርስቲ የህክምና ትምህርት ቤት ሀላፊ ሆኑ፡፡ በዚህ ዩኒቨርስቲ በተለያየ ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች የሰሩት ደክተሩ በጤና ሰይንስ ኮሌጅ ዲንነት እና በኃላም የጎንደር ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና የጎንደር ስፔሻላይዝድ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው በዩኒቨርሰቲው ትልቁን የስራ ኀላፊነት ተቀብለው ተወጥተዋል፡፡
በዚሁ የኒቨርስቲ የ Kala-azar Tria ጥናት Principal investigator and project manager ho
ሆነው ሰርተዋል፡፡
የዶር ሲሳይ ጉልህ ስራዎች
በኮቪድ ወቅትም ከፍተኛ የቴክኒክ አማካሪ በመሆን በጤና ሚኒስቴር አገልግለዋል፡፡ ካለፉት ሁለት ዐመታት ወዲህ ደግሞ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በተባባሪ ማእረግ ፕረፌሰር የህጻናት ህክምና ስፔሻሊስት ሃኪም ሆነው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡
ውጤታማ ስራቸው በርካታ ነው፡፡ለአብነትም እርሰቸው በኃላፊነት ይመሩት የነበረውን እና በተመላላሽሕክምና አገልግሎት ይሰጡ የነበረውንየጠዳ እና የጎንደር ጤና ጣቢያዎች የተኝቶ ሕክምና አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡በተለይ በጎንደር ጤና ጣቢያ የ24 ሰዓት የማዋለድ አገልግሎት እንዲጀመር ሰርተዋል፡፡ የህክምና ባለሙያዎችን በማሰልጠን ረገድም ሐኪሞችን፡ የተቀላጠፈ የጤና መኮንኖችን ( Accelerated Health Officer training) ይጠቃሳሉ፡፡
ዶር ሲሳይ ይፍሩ በሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የቅድመና ድህረ ምረቃ መማር ማስተማርና አገልግሎቱን በማጠናከር ሰርተዋል፡፡ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ቆይታቸው ለማስረጃም የሚከተሉትን መጥቀስ ይቻላል፡፡በ6 ዓመታት ውስጥ 47 የሚያህሉ የድህረምረቃ ፕሮግራሞችን(በ6 የ PHD ፕሮግራም ጨምሮ) እንዲከፈት አድርገዋል፡፡ በቅደመ ምረቃም በቁጥር 9 የሚደርሱ ፕሮግራሞች እንዲከፈቱ አድርገዋል፡፡ በኮሌጁ ብቻ ይሰጡ የነበሩ አገልግሎቶችን ወደ ማህበረሰቡ በማውረድ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርገዋል፡፡ ለማስረጃም የዐይን ሕክምና፡ የፌስቱላ ሕክምና እና MDR TB በሕክምናን መጠቀስ ይቻላል፡፡
ዶር ሲሳይይፍሩ በጎንደር ዩኒቨርስቲ የMDR- TB ሕክምናን ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲጀመር አድርገዋል፡፡የፌስቱላ ህክምና ማዕከል አገር አካላትን በማነጋገር በኮሌጁ እንዲከፈት አድርገዋል፡፡በተጨማሪም በአንድ ዩኒት ብቻ አገልግሎቱ ተወስኖ የነበረው የዓይን ሕክምና አገልግሎቱን ወደ ከፍተኛ የዓይን ሕክምና ማእከል ( Teritiary eye care/ Eye care Hospital) እንዲሸጋገር ሚናቸው የጎላ ነው፡፡
በጎንደር ዩኒቨርስቲ የኤች ኤይ ቪ እና ተዛማጅ የጤና ችግሮች ማሰልጠኛ ማዕከል HIV/AIDS-n-Service Training Center) እንዲቀሚእንዲቋቋም አድርገዋል፡፡ይህ ማዕከል በአሁኑ ወቅት በዐመት 2 ሺህ ሰልጣኞችን የማሰልጠን አቅሙን አጎልብቷል፡፡
ዶር ይፍሩ በጎንደር ዩኒቨርስቲ በኃላፊነት በሰሩባቸው ጊዜያት የአዲሱ የሪፈራል ሆስፒታልን ግንባታ ማስጀመር አንዱ ጉልህ ስራቸው ነበር፡፡ ከስራ ባልደረቦቻቸው እና ከከተማው እውቅ ሰዎች ጋር በመሆን ለዚህ ሆስፒታል ግንባታ ገንዘብ በማባሰብ እና በማፈላለግ ግምቱ 300 መቶ ሚሊዮን ብር አስገኝተዋል፡፡ ሌሎች ዶር ይፍሩ የጎንደር ዮኒቨርስቲ ጤና ሳይንስና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎቱን ለማዘመንና ለማሻሻል Skills Lab Development/ ማዕከል እንዲከፈት ፡ የመድኃት መረጃ ማእከል እንዲቋቋም ሰርተዋል፡፡
ዶር ሲሳይ ይፍሩ በሌላም በኩል የወለቃ ጤና ጣቢያ የእናቶች ማቆያን እንዲገነባ ለማድረግ በመፈላለግ ሚናቸው ትልቅ ነበር፡፡ በኃላም አለም አቀፍ ድጋፍ አግኝተው ግምቱ 600 ሺህ ብር የሚያወጣ ህንጻ አሰርተዋል፡፡
ምርምር
በሀገራችን በአይነቱ ለየት ያለ የካላዛር (Leishmaniasis) ከፍተኛ የምርምር ማእከል እንዲቋቋምና እንዲመሰረት((Gondar Leishamaniasis and Treatment and Research Center) አድርገዋል፡፡ በተጨማሪም የካላዘር ህክምና መመሪያ አዘጋጅተዋል፡፡
ከ30 በላይ የምርምር ሰረዎቻቸው በሀገር እና በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ ታትሞላቸዋል፡፡
ልዩ ልዩ
ኮሌጁ ከአለም አቀፍ አቻ የትምህርት ተቋማት ጋር እንዲፈጥር የተጨበጡ ስራዎችን ሰርተዋል፡፡
ዩኒቨርስቲውን ስትራቴጂክ እቅድ በማዘጋጀትና በመቅረጽ የዶር ሲሳይ አስተዋጽኦም አለበት፡፡
እወቅና.
በካላዛር ሕክምና እና በጎንደር ዩኒቨርስቲ እንዲጀመር ስላደረጉ በአለም አቀፍ የካላዛር ምርምር ማህበር (DNDI) ተሸላሚ ሆነዋል፡፡
አዲሱ የጎንደር ሆስፒታል እንዲገነባ ከሀገር ውስጥና ውጪ ገንዘብ በማሰባሰባቸው ከኮሌጁ እውቅና አግኝተዋል፡፡
P2P የተባለ ዋና መስሪያ ቤቱ አሜሪካን የሆነ ድርጅት በህክምና አገልግሎት በምርምርና በመማር ማስተማር በሀገር ደረጃ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ 2008 ዓ.ም የታደጊ ኮከብ የክብር ሸልማት (Young Rising star award, September 26,2015) በአሜሪካን ሀገር ተገኝተው የዕውቅና ሽልማት አግኝተዋል፡፡

Award from Forum of African First Ladies/spouses Against Cervical, Breast & Prostate cancer የተባለ ድርጅት ዶ/ር ሲሳይ ይፍሩ ላሳዩት ከፍተኛ አስተዋጽኦና በአፍሪካ አህጉር ካንሰርን ለማስቆም ላደረጉት ተግባር የየክብር ሽላማት ሰጥቷዋቸዋል፡፡(25th July ,2016).
በሀገራችን ከህክምናው ስልጠና በተጨማሪ የሚድዋይፎችና የፊዚዮቴራፒ ትምህርት ፕሮግራሞችን እስከ ፒኤችዲ ደረጃ ድረስ በማድረስ ላበረከትኩት አስተዋፅኦ በማህበራቸው አመታዊ ጉባኤ እውቅና ተበርክቶላቸዋል፡፡