🚨 አዲስ፡ ጆሹዋ ዚርክዚ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት እየተሰጠው ባለው የጨዋታ ጊዜ ደስተኛ አይደለም።
ይህንንም ተከትሎ ክለቡን ሊለቅ የሚችልበት እድል ሰፊ መሆኑ ሲገለፅ ዌስትሃም ዩናይትድ በጥር የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ሲከፈት ተጫዋቹን በውሰት ለመውሰድ እየተዘጋጁ ነው።
- PeteHall86
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
ይህንንም ተከትሎ ክለቡን ሊለቅ የሚችልበት እድል ሰፊ መሆኑ ሲገለፅ ዌስትሃም ዩናይትድ በጥር የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ሲከፈት ተጫዋቹን በውሰት ለመውሰድ እየተዘጋጁ ነው።
- PeteHall86
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
❤18👍8
🇪🇹 የጨዋታ ቀን ! 🇪🇹
በ2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች።
ጨዋታው ከቀኑ 11:00 በአዛም ኮምፕሌክስ ስታዲየም ይደረጋል።
ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹!
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
በ2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች።
ጨዋታው ከቀኑ 11:00 በአዛም ኮምፕሌክስ ስታዲየም ይደረጋል።
ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹!
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
👍6
🚨 ዴቪድ ራያ ለአርሰናል በድምሩ ከ7 ሰአት በላይ ባደረገው የእግር ኳስ ጨዋታ አንድም ግብ አላስተናገደም።🔥
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
❤🔥37🔥14❤12
ማንቸስተር ሲቲ በፔፕ ጋርዲዮላ ስር በአውሮፓ ውድድሮች
🏟️ 100 ጨዋታዎች
✅ 63 አሸነፈ
🤝 19 አቻ
❌ 18 ተሸነፈ
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🏟️ 100 ጨዋታዎች
✅ 63 አሸነፈ
🤝 19 አቻ
❌ 18 ተሸነፈ
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
❤22👏6
Forwarded from Hulu Gaming
🎫 አንድ የራፍል ትኬት ያግኙ!
Register here:
https://hulugaming.net/
Join our channel:
https://www.tg-me.com/Hulu_gaming
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
✅ 12 አሸነፈ
🤝 2 አቻ
❌ 3 ተሸነፉ
⚽️ 39 ግቦችን አስቆጠረ
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍20🔥11❤3❤🔥2
Forwarded from Zemenbet | ዘመን ስፖርት ቤቲንግ
Rain Bonus በየቀኑ እስከ
በአንድ ጨዋታ በመቶ ሺ የሚቆጠር ገንዘብ
ገንዘቡ እየዘነበ ነው! ውርርዶ በዘመን ያድርጉ!
https://tinyurl.com/4uv679yn
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
🚨 ራፊንሃ ከቡድኑ ጋር ዛሬ ልምምድ የሰራ ሲሆን ለኤክላሲኮው የመድረስ እድሉ ከፍተኛ ነው ።
- diarioas
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
- diarioas
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🥰23❤10
🚨 HERE WE GO
ሀኪም ዚዬች ወደ ዋይዳድ ካዛብላንካ
ሃኪም ዚያች የሞሮኮውን ክለብ ዋይዳድን በአንድ አመት ኮንትራት ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል።
🎖 Fabrizio Romano
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
ሀኪም ዚዬች ወደ ዋይዳድ ካዛብላንካ
ሃኪም ዚያች የሞሮኮውን ክለብ ዋይዳድን በአንድ አመት ኮንትራት ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል።
🎖 Fabrizio Romano
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
❤8👍8😢2
ማርከስ ራሽፎርድ በዚህ ሲዝን ለባርሴሎና
🏟️ 12 ጨዋታዎች
⚽️ 5 ጎል
🅰️ 4 አሲስት
9 G/A in 12 games 🤯
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🏟️ 12 ጨዋታዎች
⚽️ 5 ጎል
🅰️ 4 አሲስት
9 G/A in 12 games 🤯
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥13❤3
በ2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ
እረፍት |🇹🇿 ታንዛንያ 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️8' አይሻ ምኑንካ
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
እረፍት |🇹🇿 ታንዛንያ 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️8' አይሻ ምኑንካ
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
12፡30 ቢያመልጣቹ እንዳያሳስባቹ ፤ 2፡30 እንገናኛለን
https://www.tg-me.com/medabetet
⏰እንደተለመደው በየቀኑ 12:30 እና 2:30 በቴሌግራም ቻናላችን ይጠብቁን
🎁ዕለታዊውን ጊፍት ኮድ ይውሰዱ
🏅ሜዳ ቤት ላይ ይጫወቱ እና ያሸንፉ!
#freebet #bigwin #bonus #ጊፍትኮድ #ቦነስ #ሽልማት #medabet #bemedaye
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM