Telegram Web Link
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ሳንቲ ካዞርላ በሪያል ኦቪዶ የ1 አመት ኮንትራት ፈርሟል።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ዌስትሃም የቀድሞውን የአስቶንቪላ አማካኝ ዳግላስ ሉዊዝን ከጁቬንቱስ የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[ Gazzetta dello Sport ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 አል ሳድ ሮቤርቶ ፊርሚኖን ሊያስፈርም ነው።

የኤዥያ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ካሸነፈ በኋላ አል አህሊን ለቋል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ስፖርቲንግ ለቅድመ-ውድድር አመት ልምምድ መመለሻ ቀነ-ገደቡን በማለፉ ቪክቶር ዮኬሬርስ ላይ የቅጣት እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጅተዋል።

[ Guardian ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
👎1
🚨 ፓሪስ ሴንት ጀርሜይን የብራድሌይ ባርኮላን ኮንትራት እስከ 2030 ድረስ ከደመወዝ ጭማሪ ጋር ለማራዘም አቅደዋል።

[ NicoSchira ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
5
🚨 አሌሃንድሮ ጋርናቾ ክርስቲያኖ ሮናልዶን በአል ናስር የመቀላቀል ዕድሉን ውድቅ አድርጓል።

በአውሮፓ ውስጥ መቆየት ይፈልጋል ::

[ mcgrathmike ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
5🤣1
🚨 ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ባርሴሎና መሄድ ብቻ ስለሚፈልግ ወደ ሳውዲ አረቢያ የሚያደርገውን ዝውውር ውድቅ አድርጓል።

[ Mundo Deportivo ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2
🚨 የብሬስቱ ግብ ጠባቂ ማርኮ ቢዞት ወደ አስቶንቪላ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ዛሬ እንግሊዝ ገብቷል።

የኤሚ ማርቲኔዝ ምትክ ሳይሆን የክለቡ ቁጥር 2 እንደሚሆን ይጠበቃል።

[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 የብራይተኑ ኢቫን ፈርጉሰን ሮማን መቀላቀል መርጧል። ከክለብ ወደ ክለብ ድርድር እየተካሄደ ነው።

[ Di Marzio ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2
🚨 ኖኒ ማዱኬ ከቼልሲ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ በለንደን ይገኛል።

[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
6🤣2
🚨 የቼልሲው ጆርጅ ፔትሮቪች በ£25 ሚሊዮን ፓውንድ ከማዘዋወሩ በፊት ነገ ከሰአት በኋላ የቦርንማውዙን የህክምና ምርመራ ያደርጋሉ።

[ markmcadamtv ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
👍3
🌎 #የፊፋ_አለም_ክለቦች_ዋንጫ 🌎

ፍጻሜ

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

⌚️ 1'
ፒኤስጂ 0⃣-0⃣ ቼልሲ

🏟 ሜትላይፍ ስታዲየም ፣ ኒውጀርዚ ፣ አሜሪካ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌎 #የፊፋ_አለም_ክለቦች_ዋንጫ 🌎

ፍጻሜ

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

⌚️ 26'
ፒኤስጂ 0⃣-1⃣ ቼልሲ
⚽️ ፓልመር 22'

🏟 ሜትላይፍ ስታዲየም ፣ ኒውጀርዚ ፣ አሜሪካ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌎 #የፊፋ_አለም_ክለቦች_ዋንጫ 🌎

ፍጻሜ

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ

⌚️ 42'
ፒኤስጂ 0⃣-1⃣ ቼልሲ
⚽️ ፓልመር 22' 30'

🏟 ሜትላይፍ ስታዲየም ፣ ኒውጀርዚ ፣ አሜሪካ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1
2025/07/14 15:15:52
Back to Top
HTML Embed Code: