Telegram Web Link
🚨 ጃሬል ኩዋንሳህ የ£35 ሚሊዮን ፓውንድ ዝውውሩ ከመጠናቀቁ በፊት ሰኞ በባየር ሌቨርኩሰን የህክምና ምርመራ ያደርጋል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🗣️ "በፍፁም አይሆንም። አናግሬያቸውም አላውቅም።"

🇺🇸 የዩናይትድ ስቴትሱ አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ቶማስ ፍራንክን ለመተካት ከብሬንትፎርድ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የለም ብሏል ::

[ Fox Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ክረምት ክለቡን ለመልቀቅ ለተጫዋቾቹ ክፍያ ሊከፍላቸው ይችላል ምክንያቱ ረጅም እና አዋጭ በሆነ ኮንትራታቸው ነው።

ማርከስ ራሽፎርድ እና አሌሃንድሮ ጋርናቾ መሸጥ ከሚፈልጉት መካከል ይገኙበታል ነገርግን በከፍተኛ ደሞዝ ምክንያት እየተቸገሩ ይገኛሉ።

[ Telegraph ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3
🚨 ቪኒሲየስ ጁኒየር ከዓለም ክለቦች ዋንጫ በኋላ በሪያል ማድሪድ ያለውን ኮንትራት እስከ 2030 ድረስ ያድሳል።

[ Marca ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3
🚨 ቼልሲዎች ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መዛወርን ቢመርጥም ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን በ£45 ሚሊዮን ፓውንድ የማስፈረም እድል ቀርቦላቸዋል።

[ Mirror ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1
🚨 ኖቲንግሃም ፎረስት የሪያል ማዮርካን ስፔናዊ ተከላካይ ፓብሎ ማፌኦን ለማስፈረም 5ሚሊየን ፓውንድ አቅርበዋል።

[ El Chiringuito ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1
🚨 ቼልሲዎች ጄሚ ጊተንስን ዝውውር ካጠናቀቁ በኋላ የብራይተኑን አጥቂ ጆአዎ ፔድሮን ለማስፈረም ንግግሮችን አጠናክረው ቀጥለዋል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ክሪስታል ፓላስ የሳውዝአምፕተኑን ታይለር ዲቢሊንግ ለማስፈረም ከኒውካስትል ዩናይትድ፣ሊቨርፑል እና ቶተንሃም ጋር ለመፎካከር ተዘጋጅተዋል።

[ Football Center ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1
🚨 ዳርዊን ኑኔዝ በዚህ ክረምት ናፖሊን ለመቀላቀል ተዘጋጅቷል ነገርግን የጣሊያኑ ክለብ የሊቨርፑልን የ70 ሚሊየን ፓውንድ ግምት ለማሟላት ፍቃደኛ አይደሉም።

[ Mirror ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1🤯1
🚨 ሁጎ ኤኪቲኬ አሁን በአርሰናል የዝውውር እቅዶች ላይ በቁም ነገር እየታየ ነው።

[ Bild ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🤣32👎2
🚨 ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊን በጉዲሰን ፓርክ ከ9 አመታት በኋላ ኤቨርተንን እንደሚለቁ በማህበራዊ ሚዲያ አረጋግጧል።

በነጻ ዝውውር ገበያው ላይ ይገኛል።

[ DCL on IG ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1👍1
🚨 ሊቨርፑል የማርክ ገሂን ዝውውር የሚቀጥሉት ክሪስታል ፓላስ የሚጠይቁትን ዋጋ ከቀነሱ ብቻ ነው።

የሚጠይቁትን £45-£50 ሚሊዮን ፓውንድ ለመክፈል እቅድ የላቸውም።

[ JacobsBen ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3👍1
🚨 ኒክ ዎልቴማዴ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ናፖሊን እና ቼልሲን ውድቅ አድርጓል።

እሱ የሚፈልገው ወደ ባየር ሙኒክ መዛወር ብቻ ነው።

[ BILD ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🤣21
🚨 በአርሰናል እና በቪክቶር ዮኬሬስ መካከል በ60ሚ.ዩሮ የሚጠጋ ክፍያ የውል ስምምነት ነበር::

ሆኖም ስፖርቲንግ አሁንም በ€80 ሚሊዮን ዩሮ ዋጋ ላይ ተጣብቀዋል። አርሰናል ይህን መጠን ለመክፈል ፍቃደኛ አይደሉም።

[ ojogo ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2🤣2
🚨 ቶማስ ፓርቴ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ አርሰናልን ሊለቅ ነው።

[ David_Ornstein ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2🤯1
🚨 የUEFA የፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ደንቦችን በመጣስ የሚመጣ ቅጣትን ለማስቀረት ሮማዎች ከ€12ሚ እስከ 13ሚሊየን ዩሮ የካፒታል ትርፍ ማስመዝገብ አለባቸው።

ገንዘቡን ለማግኘት እስከ 24 ሰዓት ድረስ አላቸው።

[ Football Italia ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
5🤣2
🚨 ቪክቶር ዮኬሬስ በዚህ ክረምት ወደ ክለቡ እንደማይመለስ ለስፖርቲንግ ፕሬዝዳንት ፍሬደሪኮ ቫራንዳስ አሳውቋል።

[ Record.pt ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4👍3
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ቤሺክታሽ ታሚ አብርሃምን ከ ሮማ በቋሚነት ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

ክፍያ €20ሚ.

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
6
🚨 ሊቨርፑሎች የክሪስታል ፓላሱን ተከላካይ ማርክ ገሂን ለማስፈረም ቤን ዶክን ለማቅረብ ፍቃደኞች ናቸው።

[ SunSport ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
5
🚨 አርሰናል በሳምንቱ መጨረሻ ከኤቤሬቺ ኤዜ ካምፕ ጋር ንግግር አድርገዋል።

የሽያጭ ሁኔታን በተመለከተ በክሪስታል ፓላስ ተነግሮላቸዋል።

ቶተንሃሞች ኤዜን አሁንም ይፈልጋሉ።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3🤣2
2025/07/12 17:45:56
Back to Top
HTML Embed Code: