Telegram Web Link
2 ቀን ማይሞላ ጊዜ ቀርቶታል 🎉🎉

የሁለንተናዊነት ቀን #7

በዚህ ፕሮግራም ላይ ከሚለማመዷቸው እና ከሚማሩት ሳይንሶች በጥቂቱ >>

- የአርምሞ እና የአተነፋፈስ ሳይንስዊ/ተግባራዊ ልምምድ
- የመግለጥ (Manifestation) ልምምድ
- የልጅነት ጉዳቶችን (Traumas) ፕሮሰስ የማድረግ ሳይንሳዊ/ተግባራዊ ልምምድ
- እራስን ሙሉ በሙሉ የመቀበል (Self acceptance) ልምምድ
እና ብዙ ተጨማሪ የውስጣዊ አለም ጉዞዎች.......

ትኬቱን 📍ከ ክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ማግኘት ይችላሉ።

(ትኬቱን ከማዕከላችን ለሚገዙ ሰዎች አስደናቂ ስጦታዎች ይጠብቃቸዋል) 🎁 🎁

ወይም

ቦታዎን ለማስያዝ በቴሌግራም መስመር @khulservice ላይ ስምዎን እና #KWD ብለው ይላኩ +251932333382

#ሁለንተናዊነት #ኮንሰርት
#Wholeness #Concert #innerchild #traumahealing #meditation #manifestation #Soundvibration #ecstaticdancing #tapping

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
2ኛ ዙር ቅኝተ ህይወት/ጥያቄ ለዮፊ ፕሮግራም ዛሬ ማታ ይቀጥላል
በሰብዓዊ ምህንድስና

በየሳምንቱ ሰኞ ሰኞ ሳምንታዊው የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን ቅኝተ ህይወት/ጥያቄ ለዮፊ በሚል ፕሮግራም ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል::
ስለ... አካል፣ አዕምሮ ፣ ስሜት ፣ አቅም፣ ህይወት.... በየሳምንቱ እንጫወታለን::

ዛሬ ምሽት
ከምሽቱ 2:00 እስከ 2:45 በሰብዓዊ ምህንድስና ቴሌግራም ቻናል እንገናኝ።

በመቀጠል
ከ 3:00 - 4:00 ሰአት ሳምንታዊው የህብረት አርምሞ ፕሮግራማችን ይቀጥላል:: ለዚህኛው ማለትም ለ 3:00 ሰአቱ ፕሮግራም ቦታ ማስያዝ ስለሚኖርብዎት : ስምዎትን እና #አርምሞ ብለው @Khulservice ላይ ይላኩልን::

ቅኝተ ህይወት/ጥያቄ ለዮፊ
የህብረት አርምሞ
በሰብዓዊ ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር

በአዲስ የአቀራረብ እና የጊዜ ለውጥ ተመልሷል::

ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ ከ 12:00 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡ እንዲሁም መምጣት ለማትችሉ በኦንላይን መካፈል ይቻላል::

“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“ 
ካትለን ማክዶናልድ

አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ፤ ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን

ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #አርምሞ ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ 

#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ
#Focus
#ትኩረት
#Khulwholeness
@selfengineering
@KhulWorld
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር

በአዲስ የአቀራረብ እና የጊዜ ለውጥ ተመልሷል::

ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ ከ 12:00 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡

“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“ 
ካትለን ማክዶናልድ

አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ፤ ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን

ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #አርምሞ ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ 

#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ
#Mindfulness
#አስተውሎት
#Khulwholeness
@selfengineering
@KhulWorld
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር በአዲስ የአቀራረብ እና የጊዜ ለውጥ ተመልሷል:: ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ ከ 12:00 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡ “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“  ካትለን ማክዶናልድ…
የህብረት አርምሞ🧘🏽‍♀🧘🏾‍♂️🧘

ዛሬ ምሽት ከስራ በኃላ ከ11:45 እስከ 1:30 ድረስ በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል:
🌄🌻🧘🏽‍♀
አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ
ቦታ ለማስያዝ ፤ ለመመዝገብ ፤ ስምዎን እና #አስተውሎት ብለው በቴሌግራም መሥመራችን @Sebawi_net ላይ ይላኩልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና

@khulworld
@selfengineering
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር

በአዲስ የአቀራረብ እና የጊዜ ለውጥ ተመልሷል::

ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡

“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“ 
ካትለን ማክዶናልድ

አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ፤ ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን

ቦታ
ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #ልቦና ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ 

#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ #Heartfulness #የልቦና ልህቀት
#Khulwholeness
@selfengineering
@KhulWorld
2025/07/06 18:01:34
Back to Top
HTML Embed Code: