Telegram Web Link
ONLY 3 Days to Go to a special Wholeness Concert 🎉🎉

Few of the sciences you will learn and Practice on this powerful event this Sunday are

>The Science/Practice of Processing Childhood Traumas and Blockages
>The Science/Practice of your MIND and the Breath
>The Science/Practice of Manifestation
>The Science/Practice and Power of PLAYFULNESS, Absolute acceptance of yourself
>and many more secrets in your inner world

You can buy your ticket from📍Khul wholeness center.
(You will get amazing gifts if you buy your ticket from our center) 🎫🎟

Or

You can reserve your spot by sending your Name and #KWD
here on telegram @khulservice +251932333382


#Wholeness #Concert #innerchild #traumahealing #meditation #manifestation #Soundvibration #ecstaticdancing #tapping
Happy Greetings family

NEW DATE
"To those who couldn't make it this weekend, surprise the event will be happening next weekend".

Since last week is almost over, the event is shifted to this week.

Hope to see you all next week and remember to stay tuned to our socials Instagram, Facebook, TikTok and Telegram so you can be posted on any updates with regards to our weekly happenings.

Blessings 🙏🏾
የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁

የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራማችን በአዲስ መልክ ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ ይጀመራል

ቅኝት ህይወት/ጥያቄ ለዮፊ

#ቅኝተ ህይወት

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
Live stream scheduled for
በሁሉም የህይወት ክፍል እድሳት ደስታ እና ልህቀትን መጋበዝ የሚችል ፕሮግራም ቢኖርስ?

የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉

በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት  ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ
በአይነቱ በአገራችን የተለየ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራስን የመፈተሻ፣ ማንነትን መመልከቻ እና አካል አዕምሮ ስሜትንና ሁለንተናን የማንቂያ ልዩ ዝግጅት 🎉 🎉 🎉

>ሁለንተናዊ ንቃት (Yoga Practice)
>እድሳተ ትንፋሽ (Breathwork)
>ድምፀ ልህቀት (Sound Healing)
>የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation)
>የሰብዓዊ ኮምፒውተርዎ ንቃት (EFT)
>የግራና ቀኝ አንጎል ጥምረት (Creative Exploration)
>ወደ ውስጠ ልጅነት ጉዞ (Inner Child Journey)
>ልህቀተ ፈንጠዝያ (ፍንጣዜ) (Ecstatic Dancing)
>ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating)
>ሁሉን አካታች የቀና ፍቅር ልምምድ (All Inclusive Loving- kindness)

አካልን፣ አእምሮን፣ ስሜትን እና አቅምዎን ለማደስ ለመግራት እና ለመቃኘት  (Reprograming) ታላቅ አጋጣሚ

ይህንን ቀን ለራስዎ፣ ለሚወዱት ሰው እና ለህይወትዎ ታላቅ ስጦታ አርገው ያበርክቱ  🎁 💝 🎉

እሁድ/ መስከረም 27/2016
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

ትኬትዎን ከክሁል ማዕከል መግዛት ይችላሉ

ትኬት ከክሁል ማዕከል ለሚገዙ ሰዎች ትልቅ ስጦታ ተዘጋጅቷል 🎁

ወይም

ቦታ ለማስያዝ፡ ስምዎን እና #KWD ብለው በቴሌግራም መስመር @KhulService ላይ መላክ ይችላሉ +251932333382

#የሁለንተናዊነትቀን
#ክሁል #ሁለንተናዊነት
@KhulWorld
ወደ ሌላ አስደሳች የክሁል ውድድር እንኳን በደህና መጡ 😁

አስደናቂ ሽልማት ለማግኘት እነዚህን ነገሮች መከተልዎን ያረጋግጡ።

ሽልማቱ፡ አንድ ነጻ የሁለንተናዊነት ቀን ኮንሰርት ትኬት እና አንድ ነጻ የዮጋ ክፍለ ጊዜ ይሆናል።

እነዚህን በማድረግ አስደናቂ ስጦታዎን ያሸንፉ ⬇️

1. ይህንን ቪዲዮ እና ሁሉንም የሁለንተናዊነት ቀን ፖስቶች በቴሌግራም ፣በኢንስታግራም እና በፌስቡክ storyዎ ላይ ይለጥፉ።
2. ይህን ቪዲዮ ከዚህ ቻናል ወደ 10 ቴሌግራም ግሩፕ/ቻናል ሼር ማድረግ ከዛም ስክሪን ሻት አድርጎ መላክ (ቴሌግራም ግሩፑ ከ1000 በላይ ሰዎች ያሉበት መሆን አለበት)።
3. በዚህ ቀን ላይ እንዲሳተፉ ምትፈልጉትን ጓደኛችሁን በፌስ ቡክ እና ኢንስታግራም ፖስታችን ላይ mention ማድረግ::
4. የክሁል ሁሉንም ማህበራዊ ገፆች መከተል::

Follow our
Instagram, Facebook, TikTok and Telegram

(ከፍተኛው mention እና share አሸናፊ ይሆናል)

ውድድሩን ለማሸነፍ ከላይ የተጠቀሱትን ዝርዝሮች እስከ አርብ ድረስ ስክሪን ሻት እያደረጉ በቴሌግራም ወደ ኩሁል ደንበኞች መስመር @Khulservice ይላኩልን::

መልካም እድል

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
በሁሉም የህይወት ክፍል እድሳት ደስታ እና ልህቀትን መጋበዝ የሚችል ፕሮግራም ቢኖርስ?

የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉

በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት  ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ
በአይነቱ በአገራችን የተለየ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራስን የመፈተሻ፣ ማንነትን መመልከቻ እና አካል አዕምሮ ስሜትንና ሁለንተናን የማንቂያ ልዩ ዝግጅት 🎉 🎉 🎉

>ሁለንተናዊ ንቃት (Yoga Practice)
>እድሳተ ትንፋሽ (Breathwork)
>ድምፀ ልህቀት (Sound Healing)
>የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation)
>የሰብዓዊ ኮምፒውተርዎ ንቃት (EFT)
>የግራና ቀኝ አንጎል ጥምረት (Creative Exploration)
>ወደ ውስጠ ልጅነት ጉዞ (Inner Child Journey)
>ልህቀተ ፈንጠዝያ (ፍንጣዜ) (Ecstatic Dancing)
>ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating)
>ሁሉን አካታች የቀና ፍቅር ልምምድ (All Inclusive Loving- kindness)

አካልን፣ አእምሮን፣ ስሜትን እና አቅምዎን ለማደስ ለመግራት እና ለመቃኘት  (Reprograming) ታላቅ አጋጣሚ

የዚህን ትልቅ ፕሮግራም ነፃ ትኬት ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህንን በመጫን ቻሌንጁን ይቀላቀሉ

እሁድ/ መስከረም 27/2016
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

ትኬትዎን ከክሁል ማዕከል መግዛት ይችላሉ

ትኬት ከክሁል ማዕከል ለሚገዙ ሰዎች ትልቅ ስጦታ ተዘጋጅቷል 🎁

ወይም

ቦታ ለማስያዝ፡ ስምዎን እና #KWD ብለው በቴሌግራም መስመር @KhulService ላይ መላክ ይችላሉ +251932333382

#የሁለንተናዊነትቀን
#ሰብዓዊምህንድስና #ሁለንተናዊነት

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
2025/07/06 11:06:12
Back to Top
HTML Embed Code: