Telegram Web Link
ነሀሴ 27 2017

በኢትዮጵያ የርቀት ትምህርት እንዴት መመራት እንዳለበት የሚያሳይ ሥርዓት የለም ተባለ፡፡


ይህ ባለመኖሩ ምክንያት ደግሞ አንዳንድ የትምህርት ተቋማት በዘፈቀደ እና ትክክለኛውን የትምህርት አሰራር ሳይከተሉ የርቀት ትምህርትን እንዲሰጡ መንገድ እየከፈተ መሆኑን ሰምተናል፡፡

ይህንን የሰማነው ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ ባሰናዳው የርቀት ትምህርት ሴሚናር ላይ ነው፡፡

በርቀት የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት ዙሪያ እንደ ሀገር ያስቀመጥነው መመሪያ እና አሰራር ባለመኖሩ ምክንያት የሥነ ምግባር ጉድለት አምጥቶብናል የተባለ ጥራቱን ሳያስጠብቁ በዘፈቀደ አገልግሎቱን የሚሰጡ ተቋማት ፈጥሮብናል መባሉን ሰምተናል።

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. https://www.mixcloud.com/ShegerFM/45645/

ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Telegram; https://www.tg-me.com/ShegerFMRadio102_1

📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
10😁1
10😁2
5
2025/10/21 21:10:52
Back to Top
HTML Embed Code: