Telegram Web Link
😊<<አላህን(ሱዕ) ከሚያስረሳህ ድሎት ይልቅ
ወደእርሱ የሚያቃርብህ ድህነት ይሻልካል>>
     
  ኢብን ተይሚያ

          #ያማረ_ጁመአ🥰

@strong_iman
ናፈቁን ያ ረሱለላህ አዲስ ሊሪክስ ነሺ...
NidaTube.com
When neshida was a neshida🤌
Even ግጥሞቹ እራሱ ምነኛ ያማሩ ነበሩ...
@STRONG_IMAN
6645823265 (8)
<unknown>
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁

@Strong_iman
ልጅ አግኝቶ ፍቅር ካጣ እና ፍቅር አግኝቶ ልጅ ካጣ ሰው የየትኛው ህመም ይገዝፋል?
Crafting Our Dreams 🎯-1

There is a saying that goes like ;

"Discipline is choosing between what you want now and what you want most"

☆ ልክ ጌታችን አላህ ( ሱብሀነሁ ወተዓላ) እንደነገረን; 
"ذَٰلِكَ مَتَٰعُ ٱلۡحَيَوٰةِ ٱلدُّنۡيَاۖ وَٱللَّهُ عِندَهُۥ حُسۡنُ ٱلۡمَـَٔابِ"

ወይ ጊዜያዊ ፍላጎትህን ታስቀድማለህ ወይ ያማረ መጨረሻን ትመርጣለህ!
ምርጫው ያንተ ነው!

Stay Focused, Stay Committed and Embrace the Reward 🤗

© @islamicpsychologycommunity
@strong_iman
አንዳንዴ ሂወታችሁን ሲዖል ሚያረጉት.... ቤተሰብ ሚባሉ ፍጥሮች ናቸው.....
በማያገባቸው ሚገቡ፣ አጉል ፈራጅ የሚሆኑ ቤተሰቦች.....

Just leave us alone 😑
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
አንዳንዴ ሂወታችሁን ሲዖል ሚያረጉት.... ቤተሰብ ሚባሉ ፍጥሮች ናቸው..... በማያገባቸው ሚገቡ፣ አጉል ፈራጅ የሚሆኑ ቤተሰቦች..... Just leave us alone 😑
አንዳንድ ቤተሰቦች when it comes to ጥሩ ማሰብ their mind👉 [ . ]

ለራሴ ቃል የገባሁት ነገር If my children ended up being this kind of ችግር ፈጣሪ ፋሚሊዬች......እኔን አያርገኝ እረሽናቸዋለው🔫.....i really mean it እንኳን እነሱን even my siblings

ብቻ some ቤተሰቦች ቆም ብላቹ አስቡ before doing anything
ደሞ የተናደድኩበት ነገር እዚ ሳልጮህ😭......

ምን ያህል ግን አሽቃባጭ ነን በአላህ....
ልክ አለፍን
ምን የሚሉት ነው አንድ ተጫዋች ሞተና እሄ ሁሉ ስለሱ ወሬ.....
Who cares......😑

ኸረ ቢያንስ አርዕስ አርገን ምናወራውን ነገር እንለይ.....
it's not only about በየቀኑ በአሰቃቂ ሁኔታ ስለሚገደሉና ስለሚጨፈጨፉ ህፃናት ችላ ብለን ሰለሱ ማውራታችን....እሱ ብቻ አይደለም.....

nigaa Ethiopia ላይ ነህ በቁምህ ሞተሀል እኮ.... እሱ እድሜ ልክህን በእውንህ ማታየውን መኪና እየነዳ ነው የሞተው አንተ ግን እዚ በቅጥቅጥ መኪና ለመሄድ ተሰልፈህ ሞተ ብለህ እምቧ ከረዩ ትላልህ😑 ቲሽሽ
እኔ ብቻ ነኝ ግን ማታ ማታ እንቅልፍ እምቢ ሲለኝ......

አንድ ምወደውን ሰው እመርጥና ወይ ከባድ ህምም ታሞ ሊሞት አጭር ጊዜ ቀርቶት ወይ ደሞ ሞቶ ብይ እያዘንኩ እራሴን እዛ ሁኔታ ውስጥ እንዴት እንደምሆን እያሰብኩ እንቅለፍ እንዲወስደኝ ማረገው🥲
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ንጹሁ_ፈጅር

የፈጅር አየር እንዴት በዚህ ልክ ንጹህ ኾነ ብለው ለጥበበኛው ቢጠይቋቸው « ከመናፍቃን ትንፋሽ የተጠበቀ በመኾኑ» ሲሉ መለሱ። የዚህን ውድ ሰዓት አየር ለመሳብ የታደለ ሰው፣ የአዕዋፋቱን አዝካር ማዳመጥ የቻለ የሰአቱን ዝምታ አላህን በማወደስ ያሳመረ ሰው በእርግጥም ብዙ ጸጋዎች ተሰጥተውታል።

አላህ ደጋግሞ ይረዝቀና
©best kerim
:
@strong_iman
🥹...¡
አማርኛ እና English እየደባለኩ መፃፌ.... ደብሯቹዎል? በአንድ አይነት ቋንቋ ብቻ ላርገው?
ምፅፈው አንዳንዴ በአማርኛ መግለፅ ሚከብዱ በአጭር English ለመፃፍ ብዬ ነው

give you reaction
በአንድ አይነት ቋንቋ ብቻ ፃፍ ❤️
ሁለቱንም ብትፅፍ ችግር የለውም🤝
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁

تِلَاوَةٌ طَيِّبَةٌ لِسُوْرَةِ ٱلْقِيَامَةِ | ٱلشَّيْخُ : مُحَمَّدٌ ٱلْلُّحَيْدَانُ.
@STRONG_IMAN
🦋ቀልብ በቸልተኝነት ትቢያ ውስጥ የተዘፈቀች የጨለማ ጌጥ ናት ፣መያዣዋ ፊክር ፣ብርሃኗም አሏህን ማውሳት ፣ሳጥኗም ሶብር ነው።

ሰይዲ አህመድ አል-ሪፋዒይ
2025/07/07 05:33:52
Back to Top
HTML Embed Code: