ጋዛ እጇን ትዘረጋለች። እየጠፋን ነው... ድረሱልን ትላለች።
እዚያ ሁሉም ነገር በሚሳኤል ይመነገላል። ህፃናት እምቦቃቅሎች፣ አዛውንትና ልጆች፣ ህልሞችና ድምጾች ተስፋ ሳይቀር ይገደላል።
ጎጆው ሁሉ በቦንብ ይደበደባል። እየታረዱ ጩኸታቸው እንዳይሰማ ይታፈናል። ከፍርስራሹ ስር ደማቸው እንደጅረት ሲፈስ አለም አይኗ ይጨፈናል።
ጋዛ የወሬ ማጣፈጫ አይደለችም። የልብ ምት፣ ነፍስ እና እውነት ነች። ዓለም እያየና እየሰማ የምትታረድ።
@STRONG_IMAN

« አንዳንዱ ሰው የቱንም ያህል ኡዝር(መልካም ምክንያት) ልትሰጠው ብትሞክር በትዝታህ ውስጥ እንኳ አይፀዳም። አንዳንዱ ሰው ደግሞ የቱንም ያህል ምክንያት ብትፈልግለት በትዝታህ ውስጥ ቆሽሾ አይቀመጥም።
በሰዎች ትውስታ ውስጥ በምን አይነት መልኩ ተቀምጠህ ይሆን? ለማንኛውም ለክፉም ለደጉ በአንዱ የአላህ ባርያ ትዝታ ውስጥ ቆሽሸህ ሊሆን ይችላልና ጌታህን መሀርታ ከመጠየቅ አትስነፍ። »
:

ሁሌ ፍላጎቱን ሚከተል ሰዉ መድረስ ከሚፈልገው ግቡ ወደኋላ ይቀራል።
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
የዐሹራእን ፆም የተመለከቱ የተወሰኑ ማስታዎሻዎች
•
የዐሹራእ ፆም የሚባለው እንደ ሒጅራ አቆጣጣር የመጀመሪያው የሙሐረም ወር በገባ በአስረኛው ቀን የሚፆም ፆም ነው።
ይህ ፆም እጅግ ከተጠኑ የሱና ፆሞች መካከል ከዋናዎቹ ነው።
•
وعن أبي قتادة -رضي الله عنه-، أنّ النّبي -صلّى الله عليه وسلّم- قال:
( صيامُ يومِ عاشوراء، أحتسب على اللَّه أنْ يُكَفِّرَ السّنة التي قبله ).
[أخرجه مسلم]
•
ከአቡ ቀታዳ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዙ ነብዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)
"የዓሹራእ ቀን ፆም ከሱ በፊት የነበረውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ" አሉ።
•
【ሙስሊም ዘግበውታል】
•
ዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ)
ሰለ ዐሹራእ ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ :-
" ነብዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከሌሎች ቀኖች አሰበልጠው የሚፆሙበትን ቀን ሲጠባበቁ ከዚህ ቀን ውጪ አላውቅም (የዐሹራእን ቀን ማለቱ ነው።) ወርን ሲጠባበቁ አላየሁም የዚህን ወር ያክል (የረመዳን ወር ማለቱ ነው።)
【ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል】
•
የዐሹራእ ቀን የሚባለው የሙሐረም 10 ኛው ቀን ነው።
የሙሐረምን 10 ኛውን ቀን በፆም ማሳለፍ ከላይ በሐዲሡ ላይ እንዳየነው ያለፈውን የአንድ አመት ወንጅል ያስምራል
•
ለሙስሊሞች እሄን ቀን በመፆም እራሳቸውን፣ልጆቻቸውን፣ቤተሰቦቻቸውንና ማሀበረሰባቸውን ሊያነሳሱ ይገባቸዋል።
•
ማሳሰቢያ:- ያለፈውን የአመት ወንጀል ያስምራል ማለት ትንንሹን ወንጀል ነው እንጅ ትልልቁን ሀጢአት አይደለም ትልቅ ወንጀል ዝሙት፣ህሜት፣ነገረኝነት፣ሪባ እና መሰል ትልልቅ ወንጀሎች መስፈርቱን ያሟላ እራሱን የቻለ ተውበት ያስፈልጋቸዋል።
•
በዚህ ቀን ወደአላህ ልንመለስ ካለፈው ወንጀላችን በአጠቃላይ ከትልቁም ከትንሹም በመፀፀት እውንተኛ ተውበትን ልንቶብት ይገባል። ተውበትን አላህ በማንኛውም ጊዜ ቢቀበልም በእንደዚህ ብልጫ ባላቸው ጊዜዎች ከሌላው በተለዬ ጊዜ ይቀበላል። በተለይ እኛ እንደሂጅራ አቆጣጠር አድስ አመትን እየጀመርን ስለሆነ ካለፈው ጥፋታችን በመመለስ በተረፈው በመስተካከል ወደአላህ ልንመለስ ይገባናል።
•
የዐሹራእ ፆም ምክኒያት:-
የዐሹራእን ቀን መፆም ሱና ሁኖ የተደነገገው አሏህ ሙሳንና ህዝቦቾዎን ከፊርዐውን ሰላም ያወጣበት ቀን እንዲሁም ፊርዐውንና ሰራዊቱን ያጠፋበት ቀን ስለሆነ አላህን ለማመስገን ነው።
ለዚህም ተብሉ ሙሳ(ዐለይሂ ሰላም) ይህን ቀን ፁመውታል አይሁዶችም ሙሳን ተከትለው ፁመውታል።እኛ ሙስሊሞች ሙሳን በመከተልና በሙሳ ሰላም መውጣት በጠላታቸው መጥፋት በመደሰት ከአይሁዶች የበለጠ የተገባን ነን
•
ከላይ የጠቀስኩት የዐሹራእ ፆም ምክንያት በዚህ ሐዲሥ ተገልፇል:-
عن ابن عباس ((قَدِمَ النَّبِيُّ -صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ- المَدِينَةَ فَرَأَى الْيَهُودَ تَصُومُ يَوْمَ عَاشُورَاءَ فَقَالَ مَا هَذَا؟ قَالُوا: هَذَا يَوْمٌ صَالِحٌ، هَذَا يَوْمٌ نَجَّى اللَّهُ بَنِي إِسْرَائِيلَ مِنْ عَدُوِّهِمْ فَصَامَهُ مُوسَى، قَالَ فَأَنَا أَحَقُّ بِمُوسَى مِنْكُمْ فَصَامَهُ وَأَمَرَ بِصِيَامِهِ)). 【صحيح البخاري】
•
ከኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ:–
"ነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና በገቡ ጊዜ አይሁዶች የዐሹራእን ቀን ሲፆሙ አዩዋቸው ነቢዩም (ለአይሁዶች) "ይህ (የምትፆሙት) ምንድነው?" አሉዋቸው ይህ ምርጥ ቀን ነው ይህ ቀን አላህ በኒ ኢስራኢሎችን ከጠላታቸው ሰላም ያወጣበት ቀን ነው። ስለዚህ ሙሳ ፆሞታል። አሉ ነቢዩም "እኔ ለሙሳ ከናንተ የበለጠ የቀረብኩኝ(የተገባሁኝ) ነኝ ብለው ፆሙት እንዲፆምም አዘዙ።"
【ቡኻሪ ዘግበውታል】
•
ከአስረኛው ቀን በስተፊት ያለውን ማለት የዘጠነኛውን ቀን አብሮ መፆም ይወደዳል
ኢብኑ ዐባስ(ረዲየሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ:-
"ነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዐሹራእን በፆሞና እንዲፆምም ባዘዙ ጊዜ (ሱሐቦች) የአላህ መልእክተኛ ሆይ እርሱኮ አይሆዶችና ነሷራዎች የሚያከብሮት ቀን ነው አሏቸው። ነቢዩም (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) «አሏህ ካለ በቀጣይ አመት የዘጠነኛውን ቀን እንፆማለን» አሉ (ኢብኑ ዐባስ) "የቀጣዩ አመት አልመጣም ነቢዩ(አለሂሶላቱ ወሰላም) የሞቱ ቢሆን እንጅ" አለ
【ሙስሊም ዘግበውታል】
ስለዚህ ለዚህ ሐዲሥ ሲባል ዘጠነኛውን ቀን ከአስረኛው ጋር አብሮ መፆም ይወደዳል
•
« አስረኛውን ብቻ በፆም መለየት ከአይሁድ ጋር እንዳይመሳሰል ከሙሐረም ዘጠኝና አስርን አብሮ መፆምን ብዙ ዐሊሞች ይወደዳል ብለዋል (ከነርሱም መካከል) ኢማሙ ማሊክ፣ኢማሙ ሻፊዒይና ኢማሙ አሕመድ»
ምንጭ【ሶሒሁ ፊቂሂ ሱናህ (2/121)】
•
ከላይ ያሳለፍነው ሐዲሥ ከከሀዲዎች ጋር መመሳሰል በሸሪዓችን ክልክል እንደሆነ መረጃ ነው።ሸሪዓ እንድህ በዒባዳቸው እንኳ እንዳንመሳሰል ይከለክለናል ዛሬ የሚያሳዝነው ብዙው ወጣት በሚሰሩት ሀራም እና ፀያፍ ተግባራቸው ሳይቀር ይከተላቸዋል ውርደት ማለት እሄነው። አላህ ከውርደት ይጠብቀን
•
ቀደምቶቻችን የዐሹራእን ፆም በአስቸጋሪ ሆኔታ እንኳ ቢሆኑም ይፆሙት ነበር
•
ኢማም ዙህርይ ሙሳፊር(መንገደኛ) ሁነው ሳለ የዓሹራን ፆም ፆሙ
ለርሳቸውም "አንቱ በመንገድ ላይ ስትሆኑ ከረመዳን ፆም እያፈጠርኩ ለምን (በመንገድ ላይ ስትሆኑ) ዓሹራን ትፆማለሁ" ተባላቸው
"ረመዷን በሌላ ቀን (የቀዷ ማውጫ) ግዜ አለው ዓሹራእ ግን ያልፋል (የማካካሻ ቀን የለውም)
በማለት መለሱ
•
【ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ (5/342)】
•
በዚህ የዐሹራ ቀን ሁለት ቡድኖች ተሳስተው ጠመዋል
የመጀመሪያዎቹ:-
ዓሹራእን ልክ እንደ ዒድ ወን አድርጎ በመያዝ በዚህ ቀን አድስ ልብስ ይልብሳሉ የተለየ ምግብ ያዘጋጃሉ እንድሁም በመኳኳልና በመቀባባት ይበጃጃሉ አንዳንዶቹም መውሊድ በማድረግ ይደግሳሉ ይህ ሁሉ ረሱል(ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንድንሰራው ያላዘዙን ጥመትና ቢድዓ ነው። ከእንድህ አይነት ጥፋት እኛም ቤተሰቦቻችንም ልንርቅ ይገባናል።
ሁለተኞቹ:-
አንጃዎች ደግሞ እሄን ቀን ሑሰይን ኢብኑ ዐሊይ(ረዲዬሏሁ ዐንሁ) የተገደለበት ቀን ነው በማለት የአዘን እና የለቅሶ ቀን አደረጉት በዚህቀን አዝነው ተግዘው ሲያለቅሱ ሌሎችም የጃሂልያ ተግባር ሲያደርጉ ይውላሉ ይህም በሸሪዓ ያልተደነገገ ጥመት ነው።
አሏህ በእነዚህ ሁለት የጠፉ አንጃዎች መካከል አህሉሱኖችን ለቀጥተኛው መንገድ መራቸው እሄንቀን ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዳዘዟቸው በመፆም እና ሌሎችንም የተደነገጉ ዒባዳዎች በማድረግ ያሳልፉታል
•
የዐሹራእ ፆም ትሩፋቱና ምክኒያቱ እሄን ይመስላል ወሏሁ አዕለም
•
✍ ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድዘይን (ሙሐረም 8 /1441)

well hope አብዛኛው ተፈታኝ በሰላም ዛሬ ወደቤቱ እንደተመለሰ....
ለ social ተማሪዎች ይጠቅማ ምትሏቸው ነገር ካለ....comment ላይ አስቀምጥሏቸው።

✍ፈጅር (ሱብሂ) ሰላት🌸
ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ،الحمد لله والصلاة وسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه ومن والاه.
ሰላት የአይን ማረፍያ ተብላ በረሱል ዓለይሂ
ሰላት ወሰላም የተሞካሸች ዒባዳ ናት። ሀቢብ ﷺ ከጌታቸው ዘንድ የተቀበሏት ታላቅ ስጦታ
የሙናፊቆች ምልክት ነው
🌸የሰይጣን መፀዳጃ መሆን ነው
🌸ስንፍና ይጫጫንሀል
🌸ቀብር ውስጥ እስከ ቂያማ የሚዘልቅ
ቅጣት ይጠብቅሀል
🌸እና ሌሎችም
የፈጅር ቀብልያ ሁለት ረክዓ ሰላት ብቻ ዱንያና በውስጧ ካሉ ሁሉ ነገሮች በላጭ ናት።
የፈጅርን ሰላት የሰገደ ሰው በጌታው ጥበቃ
ስር መሆንን ይታደልበታል🌸✅

Welcoming my little sis with this cute flower just like her🤌
ከፈተና የተመለሳቹ እንደ እኔ አይነት ታላቅ እህት ይስጣቹ🤭
ከፈተና የተመለሳቹ እንደ እኔ አይነት ታላቅ እህት ይስጣቹ🤭
إنا لله وإنا إلیه راجعون😢
የኮምቦልቻው ሸይኽ ሙሐመድ ሁሴን ሐያታቸውን በሙሉ "ሙሐመድዬ" ብለው እንደተጣሩ ወደ አኺራ ተሻግረዋል።
አሏህ ሆይ ከዉዱ ነብያችን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ታጎራብታቸው ዘንድ እንዲሁም ምትካቸውን ትለግሰን ዘንድ እንማፀንሃለን።
عظم الله أجركم، وأحسن الله عزاءكم، وغفر لميتكم، وألهمكم صبراً، وأجزل لنا ولكم بالصبر أجراً 😥🤲

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሀብ እና ስቃይ ጋዛን እያመሳት ይገኛል
ሁኔታቸው ክምታስቡት ከምታልሙት በላይ ከባድ ሁኔታ ላይ ናቸው
ዘውትር ለነሱ ዱዐ ማረጋቹን እንዳትረሱ....
@STRONG_IMAN
ሁኔታቸው ክምታስቡት ከምታልሙት በላይ ከባድ ሁኔታ ላይ ናቸው
ዘውትር ለነሱ ዱዐ ማረጋቹን እንዳትረሱ....
@STRONG_IMAN
የሙሐረም አስረኛው ቀን(ዐሹራእ) የፊታችን ቅዳሜ ነው የሚውለው፡፡ ስለዚህ አላህ ወፍቆት ይህን ዐሹራእን መጾም የፈለገ ከአራቱ መንገዶች አንዱን መርጦ ይጹም፡-
ሀ. ቅዳሜን ብቻ፡- 10ኛውን ቀን መጾም ማለት ነው፡፡ ዋናው ዐሹራእ ተብሎ የሚጠራውም ይህ ቀንነው፡፡
ለ. ጁምዓና ቅዳሜን ፡- 9ኛውንና 10ኛውን ቀን መጾም ማለት ነው፡፡ ይህም በላጭ ነው፡፡
ሐ. ከ ጁምዓ-እሁድ ፡- 9ኛ፣10ኛና 11ኛውን ቀን ማለት ነው፡፡ ይህ ከሁሉም በላጩ ነው፡፡
መ. ቅዳሜና እሁድ፡- 10ኛውና 11ኛውን ቀን መጾም ማለት ነው፡፡ ይህም ሱንና ነው
አላህ ይወፍቀን፡፡
©

ባ'ደም ሚሳል ሆኖ ኑስኻው የዘለቀው፣
ኩንሁን የጉድ አርጎት አሏህ የኸለቀው፣
ማማር በሱ ዘልቆ በሱ ላይ ያለቀው፣
ተሱ ላይ ለዩሱፍ ጥቂት የፈለቀው፣
በዛው ነው የሚስራው ዓዚዝ የሐበሰው።
(ሸይኽ ሠይድ ጫሊ)
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد وعلى آل سيدنا محمد.
#ሰለዋት_አብዙ💚
:
@strong_iman

አስገራሚ የፆም ቀናት ግጥምጥሞሽ!
1-ጁመዓ (ሙሐረም 9): ከአሹራ ፆም በፊት የሚፆም
2-ቅዳሜ (ሙሐረም 10): የዐሹራ ፃም(ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል)
3-እሁድ(ሙሐረም 11): ከአሹራ ፆም በኃላ የሚፆም ፆም
4-ሰኞ (ሙሐረም 12): የሰኞ ፃም
5-ማክሰኞ (ሙሐረም 13): የአያመልቢድ የመጀመሪያው ቀን ሱና ፆም
6-እሮብ (ሙሐረም 14): የአያመልቢድ ሁለተኛው ቀን ሱና ፆም
7-ሐሙስ (ሙሐረም 15): የአያመልቢድ ሶስተኛው ቀን እና የሐሚስ ሱና ፆም
✅ ይህን የፆመኞች ውድድር እንቀላቀል።ከፆመኞች ባንሆን እንኳን ከአስታዋሾች እንሁን!"ወደ መልካም ያመላከተ ምንዳው እንደሰሪው ነው"
እንግዲ strong iman memeber's በርቱልኝ🤝