Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ما اسمي عندك يا علام الغيوب وما انت فاعل بذنـوبي
ياغفـار الذنوب
يا قـرة عيني ويا سرور قلبي انظرتَ إلى معصيتي فسقطتُ من عينك ام قلت هذا فراقُ بيني وبينك يا قـرة عيني ويا سرور قلبي

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለአንድ እሁድ እንኳን ብመለስ🥹
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
ለአንድ እሁድ እንኳን ብመለስ🥹
Anyone else feelin’ this? 🫶😭
ከልጆች አለም
በረካ
ተፈኩር
ደረሳው ሰኢድ
pure childhood vibes fr fr 💔
والله زمان يا جماعة ذكريات تشب القلب
ከልጆች አለም
በረካ
ተፈኩር
ደረሳው ሰኢድ
pure childhood vibes fr fr 💔
والله زمان يا جماعة ذكريات تشب القلب
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
Anyone else feelin’ this? 🫶😭 ከልጆች አለም በረካ ተፈኩር ደረሳው ሰኢድ pure childhood vibes fr fr 💔 والله زمان يا جماعة ذكريات تشب القلب
what about cartoon
Scooby doo was my fav🥹❤️🩹❤️🩹
እያረጀን ነው ወገን ጉድ ፈላ
Scooby doo was my fav🥹❤️🩹❤️🩹
እያረጀን ነው ወገን ጉድ ፈላ
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
Photo
I don't see the goats 🗿
Ben 10
Yo-Gi-Yo
Egyxos
Maxsteel
feteyatul kuwa mibalut sostu miberut🥲
any others ?
Ben 10
Yo-Gi-Yo
Egyxos
Maxsteel
feteyatul kuwa mibalut sostu miberut🥲
any others ?
« በቁስ፣ በጨርቅ፣ በንዋይ የማይከለል መርዘኛ ባህሪ ያላቸው ድኩማን ሰዎች አሉ። የውስጣቸውን ከንቱ ጩኸት ሰዎችን በማስለቀስ ለማስታገስ የሚሞክሩ፣ ተሰባስበው ወንጀል የሚያጠራቅሙ፣ ክፋት የሚበዳደሩ፣ ተንኮል የሚዋዋሱ፣ ለስቃይ የሚመካከሩ ጥቂቶች አይደሉም። በእርግጥም በዳይም የማይሸሽበት፣ ተበዳይም እውነተኛ ፍትህ የማያጣበት ቀን አለ። ይህን ልብ ይሏል! ውስጥ ሲቆሽሽ አቅል መርዝ ያመነጫል። ልብ ሲያድፍ አቅል ይናደፋል። ግድየላችሁም በውስጣችን የሚገኙ መርዞችን መልካም ነገር ለማድረግ በመሞከር ገዳይነታቸውን ለመቀነስ፣ ለማክሸፍ እንሞክር። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ]
:
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
[ አብዱልሀኪም ሰፋ]
:
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች እንዴት ሆኑ?
መልስ እንሻለን
መረጃ
በትላንትናው እለት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሊጀምር ጥቂት ሰዓታት ሲቀሩት፣ ሀድያ ዞን ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ
" ሒጃብ ካላወለቃችሁ ነገ ጠዋት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መፈተን አትችሉም" በሚል፣ ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ከፈተና እያገደ መሆኑን የሀሩን ሚዲያ ዘግቧል።
ይሄ ውሳኔ ለ12 ዓመታት ለትምህርታቸው የለፉ፣ የለበሱትን ሒጃብ በማንነታቸው የሚያምኑ ሙስሊም ተማሪዎችን በእጅጉ እያሳዘነ ይገኛል። የረጅም ጊዜ ድካማቸው በመጨረሻው ሰዓት አደጋ ላይ መውደቁን የገለጹት ተማሪዎች፣ የሚመለከተው አካል አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ተማጽነዋል።
ሀሩን ሚዲያ ይህን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን፣ ዝርዝር መረጃዎችን ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
ዘገባው የሀሩን ሚዲያ ነው::
ሼር አድርጉት
ድምፅ ሁኑ

የአክሱም ከተማ የ12ኛ ክፍል ሙስሊም ሴት ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና እንዳይፈተኑ መደረጉ ተገለፀ!
📎የክልሉ ት/ት ቢሮ በበኩሉ የ12ኛ ክፍል ሙስሊም ሴት ተማሪዎችን በሁለተኛው ዙር እንዲፈተኑ ለማድረግ እየሰራሁ ነው ብሏል።
-ሀሩን ሚዲያ፣ ሰኔ 23/2017
በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን የአክሱም ከተማ የ12ኛ ክፍል ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሂጃብ ምክንያት የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና እንዳይፈተኑ መደረጋቸው ተገልጿል።
ተማሪዎቹ ከዚህ ቀደም ከ8 ወር በላይ በሂጃብ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነው የቆዩ ቢሆንም ትምህርት ሚኒስትር የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ፎርም እንዲሞሉ አድርግያለሁ ማለቱ ይታወቃል።
ይሁንና ተማሪዎቹ በአክሱም ዩኒቨርስቲ እየተሰጠ በሚገኘው የ12ኛ ክፍል ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና እንዳይፈተኑ መደረጋቸውን ገልፀዋል።
የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ በበኩሉ የአክሱም ከተማ የ12ኛ ክፍል ሙስሊም ተማሪዎቹ የመፈተኛ አድሚሽን ካርድ ዘግይቶ የደረሰ በመሆኑ በሁለተኛው ዙር እንዲፈተኑ ለማድረግ እየሰራን ነው ሲል ገልጿል።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ኪሮስ ይህንኑ ጉዳይ አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በትግርኛ ቋንቋ በፃፉት መልክት የአክሱም ከተማ የ12ኛ ክፍል ሙስሊም ሴት ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ዩኒቨርስቲ መግቢያ መፈተኛ ፎርሙ እንዲሞሉ የተደረጉት በፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር በመሆኑ የመፈተኛ አዲሚሽን ካርዳቸው ሊዘገይ ችሏል ብለዋል።
በዚህ ምክንያትም አሁን ከሚፈተኑ ተማሪዎች ጋር እንዲፈተኑ ማድረግ አልተቻለም ያሉ ሲሆን በመጭው ሀሙስ ጀምሮ በሚሰጠው የሁለተኛ ዙር ፈተና ላይ እንዲፈተኑ ለማድረግ እየሰራን ነው ብለዋል።
የትምህርት ቢሮ ሀላፊው ይህን ይበሉ እንጂ ተማሪዎቹ ከፈተና በፊት በሚደረጉ ገለፃዎች እና መሰል ፕሮግራምች ላይ እንዳይሳተፉ መደረጋቸውን ገልጸዋል።
በአክሱም ከተማ ከዚህ ቀደም የ8ኛ ክፍል ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሂጃብ ምክንያት ፈተና ላይ እንዳይቀመጡ መደረጋቸው ይታወቃል።
© ሀሩን ሚዲያ

🦋✨۩ حبِّ رسول ٱɑɺɺ ﷺ من الإيمان ۩✨🦋
🌹✨ሠይዲ አነስ ረዲየላሁ ዐንሁ ባስተላለፉት ❝ ከእናንተ አንዳችሁ ..ከወላጁ ፣ ከልጁ ከሠው በአጠቃላይ አብልጦ እኔን እስካልወደደኝ ድረስ አላመነም❞ አሉ ሠይዳችንﷺ❤️
🌹✨አንድ ግዜ ከሰይደልዉጁድ ﷺ ጋ ነበርን ይላሉ ሠይዲ ዐብዲላህ ቢን ሂሻም.. እናም ሠይዲ ዑመር ቢን ኸጣብ የሠይልዉጁድﷺ እጃቸውን ይዘው እንዲህ አሏቸው፡
❝ አንቱ የአላህ ነቢይ ሆይ!ﷺ.. ከነፍሴ ሲቀር ከሁሉ ነገር አብልጬ እወድዋለሆ❞
ሠይዲምﷺ፡ ❝ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታዬ እምላለሁ!.. ከነፍስህ አብልጠህ እስካልወደድከኝ ያ..አይሆንም!❞ አሏቸው
ሠይዲ ዑመርም፡❝ ኧረ ወላሂ ከአሁን በኋላ ከነፍሴ በላይ አብልጬ ልወድሆ❞ አሏቸው😢
ያኔ ሠይዲምﷺ፡ ❝አሁን ..አዎ❞ ብለው መሠከሩላቸው።
📚ሶሂሁል ቡኻሪ
🌹✨ሠይዲ አቢ-ሁረይራ ባስተላለፉት..❝ ከህዝቦቼ በጣም አብዝተው የሚወዱኝ ከእኔ በኋላ የሚመጡቱ ናቸው ..ከሀብት ና ከገንዘቦቻቸው ይልቅ እኔን ማየት የሚከጅሉ❞ አሉ ሠይደልዉጁድﷺ🩵
📚ሶሂህ አል-ሙስሊም
#አህሉል_ዊርዲ…💚