Telegram Web Link
🤍 አዲሱ ዓመት በሀላል የተፈላለገ ሁሉ የሚዘወጅበት ያድርግልን 😊 አሚን


🤍 እንኳን አደረሰን
የመስቀሉ ባለ አደራ | ሻድ Multim...
Shad Multimedia
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
እንደዚህ አይነት ታሪኮችን ለማግኘት👇
https://youtu.be/1zWgM82nBOU?si=mArWkg0hvVvRYmGI
@STRONG_IMAN
قالﷺ ❨من صلَّى عليَّ ‏صلاةً صلّ الله عليه بها عشرا❩

🦋ሰይደልዉጁድﷺ❝በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋትን ያወረደ አሏህ በሱ ላይ አስር ​​ጊዜ ያወርዳል❞አሉ።

አስተውለሀል?.. አሏህ በአንተ ላይ ሶለዋት ሲያወርድ ያለውን ፈዳኢል??
ይኸው ጥቅሙ ..አሏህ እንዲህ አለን፡-
{ هو الذى يصلِّى عليكم وملٰئكتُه ليخرجكم من الظلمٰت إِلى النور وكان بالمؤمنين رحيمًا }

❝እርሱ ያ..በምዕመኖች ላይ አዛኝ የሆነው ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣችሁ ዘንድ በናንተ ላይ ሶላትን የሚያወርድ ነው..❞

አሏህ በእኛ ላይ ሶላት ማውረዱ ያለው ጥቅም ከጨለማ፣ ከጭንቅ፣ ከመከራ፣ ከችግር ሁሉ (ጨለማ) ሊያወጣን ነው።
አሏህ የከጀለላት አንደበት በሶላት ዐለ ነቢይ ትደምቃለች።
ሠይዲና ዑበይ ቢን ካዕብ ለሰይደልዉጁድﷺ፦
❪أجعل لك صلاتي كلها❫
❝እኔ የማወርደውን ሶለዋት ሁሉንም ላንተ አደረኩ❞ ባላቸው ግዜ ሠይደልዉጁድምﷺ፦
❪إذًا يكفيك الله ما أهمك من دنياك وآخرتك❫
❝እንግዲያውስ በዱንያ እና በአኺራ ለሚያስጨንቅህ ሁሉ አሏህ በቃህ❞አሉት።
በሶላት ዐላ ነቢይ ﷺ ... መከራዎች ይቃለላሉ ፤  ምኞቶችም ይሳካሉ

اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم🦋
ለታክሲ ተስልፌ ዬነ ሰውዬ እየሰበከ እንደነበር አይቼ ነበር ያስተዋልኩት ግን
ጮኽ ብሎ
"በግ ናቹ" ሲለን ነው😭

አትኩሬ ስሰማው.... በግ ናቹ እኔ የበጎች በር ነኝ የሚል አንቀፅ አነበበ.....

what matter is i am not በግ🤚
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህም ጋዛ ነው!!!
ብሶት ከለቅሶ ጋር ተዋህዶ ወደአላህ ያንሾካሹካል። እንቅልፍም ህልም፣ ሠማይ ላይ የሚያንዣበብ ቅዠት ሆኗል።

እዚያ የሰዓታት ስሪት በደም ነው። ህይወት ያለው ሁሉ በየቀኑ ይገደላል። ስፍር ቁጥር የሌለው የከባባድ መሳርያ ጥቃት ይዘንብበታል።

በደቡብ ጋዛ ሰርጥ ከኻን ዩኒስ በስተምስራቅ የምትገኘው አባሳን ከተማ የመሬት መንቀጥቀጥ ያጋጠማት ይመስል በወራሪዋ ጥቃት ሰማይ ምድሩ ተናውጧል።
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
ሂወታቹን ትረጉም ስጡት
Strong Iman
ለቀጣይ ሳምንት ስለምን እናንሳ?..... ሀሳባቹን ኮሜንት ስር👇
@STRONG_IMAN
የ12ኛ ክፍል የዘንድሮ ተፈታኞች በአንዳንድ ት/ቤት ኦረንቴሽን ሲሰጡ «ኒቃብ መልበስን እንዳታስቡት!» መባላቸውን ነግረውኛል። መጅሊስና የመጅሊሱ የህግ ክፍል ቀኑ ደርሶ እህቶች ከመንገላታታቸው በፊት ከወዲሁ ከሚመለከተው አካል ጋር መነጋገር ቢችሉ መልካም ነው።
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
የ12ኛ ክፍል የዘንድሮ ተፈታኞች በአንዳንድ ት/ቤት ኦረንቴሽን ሲሰጡ «ኒቃብ መልበስን እንዳታስቡት!» መባላቸውን ነግረውኛል። መጅሊስና የመጅሊሱ የህግ ክፍል ቀኑ ደርሶ እህቶች ከመንገላታታቸው በፊት ከወዲሁ ከሚመለከተው አካል ጋር መነጋገር ቢችሉ መልካም ነው።
they will definitely try ......ምንም ቢሉ ምንም ቢያረጉ... ሳትረበሹ.... ፈተናቹ ላይ focus አድርጉ.....it's not only ኒቃብ ስለመከልከል እና ስላለመከልከል...... እኛ ከምናስበው በላይ.... እነሱ ስር ስሩን ያስቡታል ብቻ focus

አዝካር አድርጋቹ መውጣታቹንም don't forget
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
they will definitely try ......ምንም ቢሉ ምንም ቢያረጉ... ሳትረበሹ.... ፈተናቹ ላይ focus አድርጉ.....it's not only ኒቃብ ስለመከልከል እና ስላለመከልከል...... እኛ ከምናስበው በላይ.... እነሱ ስር ስሩን ያስቡታል ብቻ focus አዝካር አድርጋቹ መውጣታቹንም don't forget
ለፈተና የሚደረግ ዱዓ
ኩረጃ የለም ዱዐ ላይ በርቱ ጀማው🗿
الهم لا  سهلا الا ماجعلته سحل وانتت تجعل الحزن  اذا شعت ثهل
رب اشرح لي صدري ويسر لي امري واخالل عقدة من لساني يفققهوا قؤلي
@STRONG_IMAN
ሴቶች እህቶቼ የኔ ትንሽዬዎች please ራሳቹን ጠብቁ ግቢ ውስጥ ብዙ አትንቀሳቀሱ ከመሸ አትውጡ በተቻላቹ መጠን ከሙስሊም ልጆች ጋ ሁኑ አዝካር ማለት አትርሱ ዱዐ አብዙ በተረፈ አላህዬ ቀላል እና ገር ያድርግላቹ አላህዬ ይጠብቃቹ መልካም ፈተና♥️
የእህታችን pretty ምክር ነው

ሴት እህቶች በተለይ አደራ ተማሪ ሲወድቅ ስታዩ ራሳችሁን አረጋጉ በጣም ነው tension ሚያደርጋችሁ በፈተና ሰአት የፈለገ ሰው ቢወድቅ ትኩረት አትስጡ እኔን የጎዳኝን ነገር እናንተ እንዳትደግሙት አብሽሩ አላህ ያግዛችሁ

የብዙዎቻችን ቁጭት ነው እኔንም ጨምሮ እና ተመከሩበት
አላህ ያራቀልኝ ነገር ሁሉ መጥፎ ነበር ማለት አይደለም ምን አልባት የራቁት መጥፎ እኔ ልሆን እችላለው
©
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአደም ልጅ ሆይ! በእናትህ ሆድ ውስጥ አኖርኩህ፤
ከማሕፀን እንዳትበረግግም ቅርፊቶችን ከፊትህ
ጋረድኳቸው።
የምግቦች ጠረን እንዳይረብሽህም ፊትህን ከናትህ ሆድ
ወደ ጀርባዋ አዞርኩልህ። ከናትህ ሆድ ውስጥም ሁለት
መደገፍያዎችን አበጀሁልህ። ለቀኝህ መደገፍያ ጉበቷን
አድርጌ ለግራህ ጣፍያዋን አበጀሁልህ።
መቆምንም መቀመጥንም ከእናትህ ሆድ ውስጥ ሁነሁ
ገራሁህ፤ ታድያ ይሄን ከእኔ ሌላ እሚችል አለ?
የመውጫህ ግዜ ሲደርስማ!
መልዓኩን ልኬ ከክንፎቹ በአንዱ ላባ ቀስ አድርጎ
እንዲያስወጣህ አደረግኩ።
ሚያኝክ ጥርስ የለህ፣ እሚጨብጥ እጅ የለህ፣ እሚሮጥ
እግር የለህ...ከእናትህ ደረት ስር በሁለት ቱቦዎች
የሚፈሱ ንፁህ ወተቶችን በክረምት ሙቅ በበጋ ቀዝቃዛ
አድርጌ አመነጨሁልኽ።
ወላጆችህ ሳትጠግብ እንዳይጠግቡ፣ ሳትተኛ እንዳይተኙ
የሚያደርግ ፍቅርህን ዘራሁባቸው።
ጡንቻዎችህ ፈርጥመው ጉልበትህ የመጣ ግዜማ፤
በአመፅ ዘመትክብኝ። ጭራሽ እኔን አታፍረኝምም።
ይህም ሁኖ!
ስትጠራኝ እመልስሃለሁ፣ ስትለምነኝ እሰጥሀለሁ፣
ተፀፅተህ ወደኔ ብትመጣ እቀበልሃለሁ።
:
@strong_iman
so your are telling me that.....
ኢራን እስራኤልን አጠቃች
እስራኤል ኢራንን አጠቃች ፣ኢራን ኳታርን አጠቃች ፣ አሜሪካ ኢራንን አመሰገነች፣ እስራኤል ኳታርን አመሰገነች፣ ኢራን ኳታርን ይቅርታ ጠየቀች......

stay with me now🗿
Audio
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁

@Strong_iman
😊ለፈገግታ

ሰብሰብ ላለው ታዳሚ
         
"ጭር ባለው የዐረቢያ በረሃ ውስጥ በነበርኩበት ወቅት"  ይላሉ መውላ ነስሩዲን

         "በበረሃው ውስጥ የነበሩትን አስፈሪና ደም የተጠሙ ወንበዴዎች በአንድላይ አሯሯጥኳቸው"

           ይህንን የሰማው ታዳሚ በመገረም🙆‍♂፡ እንዴት እንዲህ አደረጉ ሙላ  ብለው በአንድ ድምፅ ጠየቁ
                     
         ነስሩዲን መለሱላቸው   "ልክ ሲያፈጡብኝ እሮጥኩ   ያኔ  እነሱም ከኋላዬ ተሯሯጡ"😁
:
#እሁድን_በፈገግታ🖤
@strong_iman
2025/07/08 09:29:59
Back to Top
HTML Embed Code: