Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሌሊት ጨለማ ጋዛ ከአለም ተለይታ በኢንተርኔት እና በኮሙዩኒኬሽን መቆራረጥ፣ በአሸዋ ስር ያሉ ሰማዕታትን በባዶ እጃቻቸው እየፈለጉ ይገኛል... ወረራ እስራኤል ድንኳኖቻቸውን በቦምብ ሲደበድቡ አድረዎል።
@STRONG_IMAN
😭74💔267👍1😁1
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
#ከታሪክ_ቅምሻ [የሺህ ወንድ ሚዛን] እንደሷ ዓይነት ጀግናን አላየንም ሲሉ ሩሲያዊያን ያሞካሿታል። የትግል አጋሮቿ “የጂሃድ እናት” ብለው ይጠሯታል። ወዳጆቿ “የእናቶች እናት” የሚል ማዕረግን ችረዋታል። አዎ! ይህ ሁሉ ይገባታል። እሷ ኒና ኻቱን ናት። በዑስማኒያ ኺላፋ ግዛት አዚዝያ ተብሎ በሚጠራው ኦርዱም ሰፈር ጎጆዋን ቀልሳ ትኖራለች። ይህ ሰፈር የዑስማንያ ወታደሮች የሩሲያን የመስቀል ጦር ከሚከላከሉበት…
#ከታሪክ_ቅምሻ
[ብላቴናው ጀግና]

ታዳጊ ነው ግና አፈር ፈጭቶ ጭቃ አቡክቶ አላደገም። ስለ ኢስላም በልጅነቱ ተምሮ ዲኑን ለመርዳት እያለመ፣ በአላህ መንገድ ነፍሱን ለመሰዋት እያሰበ ያደገ ብላቴና ነው። አረፋ ብልጭልጭ ይሉታል አብረውት ያደጉ ልጆች። ጉላም አል ፊቃኢም ሲሉ ይጠሩታል በጀግንነቱ የተደመሙበት የፈረንሳይ የመስቀል ጦረኞች። እንዴት አይገረሙበት ገና በልጅነቱ የአላህ ጠላቶች ኢስላምን ሲያዳክሙ በደልን ለማስቆም እያለመ ያደገ ትንታግ ነውኮ። ፈረንሣይ በሀገረ ግብፅ በከፈተችው የመስቀል ዘመቻ የታሪክ ጸሐፊዎቻቸው በካምፓቸው ውስጥ ስላጋጠማቸው አስገራሚ ታሪክ እንዲህ በገዛ አንደበታቸው ይተርኩት ይዘዋል።አብዱስሰታር አደም ይሰኛል። በሀገረ ግብፅ በኒ ሱወይፍ በተሰኘች ትንሽዬ ግዛት ውስጥ የተወለደ ብላቴና ነው። ፈረንሳይ በጄኔራል ዴሳይ የተመራን ጦር ወደ ሀገረ ግብፅ ላከች። በዚህች ትንሽዬ መንደር ውስጥ ከነወታደሩ ሰፍሮ ሳለ ከካምፑ በርከት ያሉ መሣርያዎች መጥፋታቸውን አስተዋለ።  ነገሩ እንዲህ ነው የፈረንሳይ የመስቀል ጦረኞች ሴቶችን እየደፈሩ ወንዶችን እየገደሉ ወደ በኑ ሱወይፍ መንደር አቀኑ። ከተማዋን አገላበጧት። ወንዶችን እያደኑ ገደሉ። ሴቶችን እየደፈሩ ሙስሊሞችን ለማጥፋት ካንፓቸውን መሐል ከተማ እንብርት ላይ ተከሉ። ቀናት ቀናትን እየወለዱ በደሎች ተዘረገፉ።በካምፑ ውስጥ ያለው ጥበቃ እና ክትትል እጅግ ጠንካራ ቢሆንም በተደጋጋሚ መሣርያ መጥፋቱን ጄኔራል ዴሳይ አስተውሏል። በዚህም ምክንያት ተጨማሪ ዘቦችን በተጠንቀቅ እንዲቆሙ፣ ንቁም ሆነው እንዲጠብቁ አዟል። ግና ተደጋጋሚ መሣርያዎች ከወታደሮች እጅ ሳርቀር እየተፈለቀቁ መወሰዳቸውን ቀጥለዋል። ክትትሉ ተጠናከረ። አሁን ግን የፈረንሳይ ወታደሮች አንድ የ12 ዓመት ታዳጊ ብላቴናን ተመልክተዋል። ለሊቱን ተገን በማድረግ ወደ ካምፑ ሹልክ ብሎ ገብቶ መሣርያ እየሰበሰበ ለሙጃሂዶች ወስዶ ይሰጣል። ይህን የተመለከተው አንድ የፈረንሣይ ወታደር ከዕለታት በአንዱ ቀን ጥይት ተኩሶ አቁስሎና አሳዶ በቁጥጥሩ አዋለው። ተማርኮ ጄኔራል ዴሳይ ፊት ቀረበ። እንዲህ ሲልም ጠየቀው። “የፈረንሳይን ጦር መሣርያ ለምን ትሰርቃለህ?” “የአላህና የሀገሬ ጠላቶች በመሆናችሁ” አለ ልጁ!“ይህን ለማድረግ ምን አነሳሳህ? ማንስ መከረህ” ዳግም ጠየቀ ጄነራሉ “በዚህ ዕድሜዬ ዲኔን ልረዳ የምችልበትን ብቸኛ ነገር ሳሰላስል ይህ ሐሳብ አዕምሮዬ ውስጥ አቃጨለብኝ አላህ ይደሰትብኛል ብዬም አሰብኩ” ጄኔራሉ፡ “ቅጣትህ መሰቀል እንደሆነ ታውቃለህን?”“ጭንቅላቴ ይህ ነው ብትፈልግ ቆርጠህ ጣለው” አለ ተዘንብሎ እያዘቀዘቀ። በዚህ ጊዜ ጄኔራሉ የልጁን ድፍረት ሊፈትነው ፈልጎ እንዲገደል አዘዘ። ግና የልጁ ፅናት አስገራሚ ነበር። አላለቀስም አልጮኸም ይቅርታም አልጠየቀም ይልቁንስ አንገቱን ወደ ሰማይ አቀናና ከቅዱስ ቁርኣን የተወሰኑ አናቅጾችን አነበበ። በልጁ ጥንካሬ በትእግስትና ጀግንነት የተገረመው ጄኔራል የሞት ፍርዱን ወደ 30 ጅራፍ ግርፋት ለወጠለት። ግርፋቱ እንዳለቀ ጄኔራሉ እንዲህ አለ “ልጄ ሆይ! ከሀገረ ግብፅ እጅግ ደፋር ብሎም ዓለም ላይ ካሉ ሁሉ የበለጠ ጀግና ልጅ ጋር እንደተገናኘሁ ዛሬ በሪፖርቴ ላይ እጽፋለሁ” ለክስተቱ ምስክርነቱን የሰጠው በወቅቱ የነበረው ፈረንሳዊው የታሪክ ምሁር ቪቪን ዴኖን እንዲህ ያወጋናል፡- “ልጁን ላሳድገውና የወደፊት ህይወቱን በደስታ ልሞላው ቃል ገባሁለት ግና እንዲህ ሲል መለሰልኝ “እኔን በማሳደግህ ትፀፀታለህ አንተንና የኢስላም ጠላቶችን ለማጥፋት የሚያልምን አንድ ጀግና ሙጃሂድ በቤትህ በማሳደግህ ትፀፀታለህ”
:
ሙሀመድ ሰኢድ
@STRONG_IMAN || LECTURER PAGE
73😁32🔥25🎉18👍17🤝2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What a beautiful view 😍
እስራኤል እሳት ልትሞቅ ነው
🇵🇸🔻🇮🇷
104🥰16🔥4😍3
تلاوة_هادئه_في_قمة_الجمال_للقارئ_عبدالله_الخلف_128_kbps
<unknown>
This voice + earpod + ወደ ስራም ይሁን ወደ ተምህርት ቤት .... ጉዞ
@STRONG_IMAN
🥰5719🤝4👍2
What is the reason that you are in this pain right now?
🤷‍♂22💔113
ትልቅ ኪሣራ ውስጥ ያለ ሰው ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ ?

ከአላህ እዝነት ተስፋ የሚቆርጥ።
©
133💯32😢17👍15
አላህ እንዴት ይኾን ይህቺን ዓለም የሚያስተናብረው? (ተድቢር እንዴት ነው?) ብለው ሸይኹን ቢጠይቃቸው።

እንዲህ ብለው መለሱለት፦ እርሱ ያንተ ጉዳይ አይደለም፤ ያንተ ግዴታ እርሱ ማስተናበር እንደሚችል ማመን ብቻ ነው።

እውነት ነው ( يدبر الامر) አላህ ነገሮችን ሁሉ በመረጠው መንገድ ያስተናብራል። የእርሱን ተደቢር (ማስተናበር) ማመን ትልቅ ኢማን ነው። የእርሱን ተድቢር እንዴት እንደኾነ ማወቅና መረዳት ግን ቀላል አይደለም፤ እርሱ ያስረዳው ሰው ሲቀር!

አላህ ያስረዳና 🤍
ቤስት ከሪም

@STRONG_IMAN || LECTURER PAGE
71❤‍🔥9👍6
1447 ዐዲስ የሂጅሪ አመት መግባትን አስመልክቶ ዛሬ የሐረም ኪስዋ (ልብሱ) በዐዲስ ይለወጣል። ከቅርብ አመታት ወዲህ የሚደረገው ይህ ልምምድ በታላቁ ሐረም ላይ ታላቅ የኡመትን መሰባሰብና የጋራ ማንነት ይሰራል።

እንኳን አደረሳችሁ🤎
:
@STRONG_IMAN || LECTURER PAGE
133🥰12👎4
ሁሉም መዘግየቶች መጥፎ አይደሉም
إن الله جميل يحب الجمال
አይደል የሚባለው አላህዬ ውበቱ እንዲጨምር ቢሆን እንጂ አያዘገየውም ኢላሂዬ ውበቱ እስኪጨምር ቦታውና ወቅቱ እስኪሆን ድረስ ቢሆን እንጂ አያዘገየውም አል ወዱድ በማይሆን ነገር ሸንግሎ አያልፍም ሊየጅአልሁ አጅመል ያዘገየዋል , የአላህዬ ስጦታ የመጣ ግዜ ግን ኢላሂ ከጠየኩህ በላይ ነው የሚያስብል ነው ኢንሻአላህ እስከዛ ግን ትንሽ ሶብር
فصبر جميل❤️
@STRONG_IMAN
122💯10👍5
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
Photo
Shouldn't we say.... happy new year🗿

We should.....
23👎4
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ.......🙌
🥰82👎21😁74👍2👏1
I am bored....drop ur favorite neshida.....( የሙዚቃ መሳሪያ የሌለበት😑)
I will add to my playlist
🥱31👍7😭43🌚3🤮2😁1
Nasheed - Hayyish Shabab | Türkçe çeviri |
1.h.i.ç
Here is mine one of my favorite neshidas
@STRONG_IMAN
👍206🔥2🥰2💯2👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስታየው ልብህ ይሞቃል። አካልህ ይርገፈገፋል። እጆች ይንቀጠቀጣሉ። ልቦች በሚያዩት ትዕይንት ይርዳሉ።

ይህ የሙስሊሞች ከፍታ ከፍርስራሹ ስር ሊነሳ በኢማን ጡጫ የብረቱን ጋሻ እየበጠሰ እንጂ ሌላ እንዳይመስላችሁ።
ለተመረጡ ባሮቹ ብቻ አላህ የሚሰጠው በረከት ነው።

የአንበሳ ልብ ያለው ሙጃሂድ በረሃብ የኮሰመነ አጥንቱን እየጎተተ፣ በቀጨጨ ሰውነቱ በተወኩል ይገሰግሳል። ጠመንጃውን ከፊቱ፣ ብረት ለበስ እምነቱን በልቡ ታቅፎ ይሮጣል።

"ሸዋዝ" የተሰኘውን ፈንጂ ሊያጠምድ ሲራመድ ጓደኞቹ በዱዐ ሸኙት። ባለ ብረት ሐዲዱን ጋሻጃግሬን ሊያፈነዳ ሲሄድ "ከተሰዋህ ጀነት እንገናኝ በመንገድህ እንቀጥላለን" አሉት።

ሮጠ ገሰገሰ። አላቅማማም ወደፊት ሄደ። ከቦታው ደረሰ። ታንኩ ውስጥ የመሸጉትን የወራሪዋን ወታደሮች ከነመኮንኖቹ በእሳት ለበለበ። ሰባቱን አፈር ከድሜ አብልቶ ሩሐቸውን ለመለከል መውት አስረከበ።

እርሱ የቀሳሙ ወታደር ታንክም ትጥቅም የማይበግረው ጠላቶችን ያደነቆረ ጀግና ነው። ሲመለስ "አላህ ሆይ!1" አለ እጁን ከፍ እያደረገ "እስኪያፈገፍጉ ሁለቴም ሶስቴም አራቴም ደጋግመን እንድንፈፅም አስችለን" አለ።

አላሁመ ዚድ አላሁመ ባሪክ

@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
👍3313❤‍🔥1🥰1
ባንተ መወደድን የመሰለ ኒዕማ የሰጠኝ ጌታዬ ምስጋና ይገባው♥️
128😁9🙏4👍1🤔1
2025/07/09 15:44:30
Back to Top
HTML Embed Code: