አልሃምዱሊላህ
ለነዛ የማያልፉ መስለውን ልባችንን ሲያስጨንቁን ለነበሩ አሁን ላይ በአላህ እርዳታ ላሳለፍናቸው ጊዜያት
الحمد الله يا ربي☝️
❤203❤🔥12🥰8👏2
#ንጹሁ_ፈጅር
የፈጅር አየር እንዴት በዚህ ልክ ንጹህ ኾነ ብለው ለጥበበኛው ቢጠይቋቸው « ከመናፍቃን ትንፋሽ የተጠበቀ በመኾኑ» ሲሉ መለሱ። የዚህን ውድ ሰዓት አየር ለመሳብ የታደለ ሰው፣ የአዕዋፋቱን አዝካር ማዳመጥ የቻለ የሰአቱን ዝምታ አላህን በማወደስ ያሳመረ ሰው በእርግጥም ብዙ ጸጋዎች ተሰጥተውታል።
አላህ ደጋግሞ ይረዝቀና ♥
©best kerim
:
@strong_iman

❤160👍8😢4🔥2
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁
تِلَاوَةٌ طَيِّبَةٌ لِسُوْرَةِ ٱلْقِيَامَةِ | ٱلشَّيْخُ : مُحَمَّدٌ ٱلْلُّحَيْدَانُ.
@STRONG_IMAN

❤82❤🔥10👍2🥰2
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
#ከታሪክ_ቅምሻ [ብላቴናው ጀግና] ታዳጊ ነው ግና አፈር ፈጭቶ ጭቃ አቡክቶ አላደገም። ስለ ኢስላም በልጅነቱ ተምሮ ዲኑን ለመርዳት እያለመ፣ በአላህ መንገድ ነፍሱን ለመሰዋት እያሰበ ያደገ ብላቴና ነው። አረፋ ብልጭልጭ ይሉታል አብረውት ያደጉ ልጆች። ጉላም አል ፊቃኢም ሲሉ ይጠሩታል በጀግንነቱ የተደመሙበት የፈረንሳይ የመስቀል ጦረኞች። እንዴት አይገረሙበት ገና በልጅነቱ የአላህ ጠላቶች ኢስላምን ሲያዳክሙ…
#ከታሪክ_ቅምሻ
[ከአሚርነት ወደ አናፂነት]
ዐሊ ኢብን መእሙን አል-ዐባሲ በአንድ ወቅት የሙስሊሞች አሚር /አስተዳዳሪ/ ነበር፡፡ እጅግ የናጠጠ ሀብታምና ከኹለፋኦች ዝርያ የሆነው ይህ ሰው
ኑሮዉንም ያደረገው በእጅጉ ዉድ በሆኑ ጌጣጌጦች ባሸበረቀዉና ቅንጦት ከሞላበት ቤተ-መንግስቱ ነው። ከዚያው ግቢው ዉስጥ ልቡ ያሰበው፣ ዉስጡ የተመኘዉና የጎመዠው የዱኒያ ጥቅምና ሥጋዊ ፍላጎት ሁሉ አለለት። እንዲህ ሁሉ ነገር የተሟላለት ቢሆንም ቅሉ ዉስጡ ሠላም አልነበረዉም፡፡ ግራ ቀኙን በዱኒያ ፀጋዎች የተከበበ፤ በድሎቷ መሓል የሰጠመ ቢሆንም የሆነ ነገር እንደጎደለው ይታወቀዋል፡፡ ሙሉ እርካታን ለመታደል አልበቃም፡፡ ከዱኒያ መስፋት ጋር ዉስጣዊና እዉነተኛ የሆነ እርጋታና እርካታ ርቆታል።
ይኸው ሰው አንድ ቀን ከዉብ ቤተ-መንግስቱ ሰገነት አሻግሮ ሲመለከት እሱ ከሚኖርበት ዉጭ የሆነ በሌላ የሰው የዓለም ክፍል የሚኖር አንድ የጉልበት ሰራተኛ ያያል፡፡ ይህ ሰራተኛ በየቀኑ ዉሎው ከዚያ ነው፡፡ ቀኑን ሙሉ ላቡን ጠብ አድርጎ እስኪደክመው ይሰራል፡፡ በማለዳ ሥራ ገብቶ ሲሰራ ከቆየ በኋላ ፀሐይ ከምድር ከፍ ስትል ከዚያው ከሚሠራበት ከጤግሮስ ወንዝ ዳርቻ ወዱእ ያደርግና እርጋታ በተሞላበት ሁኔታ ሰላት ይሰግዳል - ሁለት ረከዓ- የዱሓ ሰላት። ፀሐይ ለመጥለቅ ስታዘቀዝቅ ደግሞ ወደቤቱ ይጣደፋል፡፡ ፆመኛ ነዉና ከፀሐይዋ ቀድሞ ገብቶ እቤቱ ለማፍጠር ይገሰግሳል።
ይህን ሰው አንድ ቀን አሚሩ ወደ ቤተ-መንግስቱ አስጠራዉና ስለኑሮው ሁኔታ ጠየቀው፡፡ ሰራተኛዉም ሰዉዬ ሌላ የገቢ ምንጭ እንደሌለዉና በዚሁ ሥራ በሚያገኘው ገቢ ሚስቱን፣ ሁለት እህቶቹን እና ወላጅ እናቱን እንደሚያስተዳድርነገረው፡፡ ልማዱ አድርጎ በየቀኑ ይፆማል፤ በሱና ሰላቶችም ላይ ይበረታል፡፡ እቤቱ ሲገባም ቤት ባፈራው ነገር ደስ እየተሠኘ ያፈጥራል።
አሚሩ ሰዉየዉን ሲያዳምጠው ከቆየ በኋላ 'በኑሮህ ያልተመቸህ የምትማረርበትና የምረዳህ ነገር ካለ' ሲል ጠየቀው፡፡ ሰራተኛው ሰዉዬ “ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነዉ ለአላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ይሁን አልሐምዱሊላህ ምንም አልፈልግም ምንም ችግር የለብኝም አላህ ይስጥልኝ ብሎት _ በዚሁ ተሰነባበቱ፡፡
ከቀናት በኋላ አሚሩ ቤተ-መንግስቱንና አሚርነቱን ጠፋ፡፡ ከዓመት በኋላም ኹራሳን በሚባለው አገር በአንድ የእንጨት ዉጤቶች መሥሪያ ቦታ ዉስጥ ሙቶ
ተገኘ፡፡ አሚሩ ደስታን ፍለጋ አገር ለቀቀ፡፡ እርካታንም ያገኘው በቤተ መንግስት የቅንጦት ኑሮ ዉስጥ ሣይሆን በእጅ ሠርቶ ከሚያገኘው ገቢ ዉስጥ ነበር።
ደረቅ ዳቦ ከሠላም ጋር እየፈሩ እየተንቀጠቀጡ ከሚበሉት የማር ወለላ በላይ ይጣፍጣል፡፡ ፈተናዎች ከሚበዙበት የቤተ መንግሥት ቪላ ይልቅ ገመናን ብቻ ለመሸፈን የምታገለግል ጎጆ በቂ ናት፡፡ የበረንዳ ላይ ኑሮና የገንዳ ዉስጥ ምግብ ከኢማን ጋር ኩፍር ላይ ሆነዉ ከሚተኙበት የስፖንጅ ፍራሽ፣ ከሚጠጡት ቀዝቃዛ ጭማቂ በላይ ያረካል፡፡
ይሉናል – የ 'ላተሕዘን' መፅሐፍ አዘጋጅ ዶ/ር ዓኢድ አልቀርኒ
:
@STRONG_IMAN || LECTURER PAGE

❤34
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዓለም ትኩረት የነፈጋት ምድር። ግፍ እየተቦካ የሚጋገርባት በተንኮል ጭስ የታፈነች መንደር። በደም አበላ የታጠበች በሰምዓታት አጥንቶች የተከበበች አምባ። አዋ እሄም የወንድሞቻቹ ቀን በቀን በግፍ የሚገደሉ ከ ወደ ጋዛ ነው።
ዛሬም መገደላቸው መራባቸው ቀጥሏል?
በእግር ኳስ ድል የምትጨፍሩ "የሸሂዶች ክምር" የተሰኘ ቡድን በጋዛ መኖሩን እወቁ። እዚያ ጎል የሚቆጠረው በደምና በስጋ ነው።
በዱዓ አንርሳቸው እጃችንን ከፍ አድርገን ያ አላህ እንበልላቸው

💔80😭13❤8
Crafting Our Dreams 🎯-5
☆ Tiktok እና Instagram ላይ የማይጠቅምህን ቪዲዮ Scroll እያደረግክ እየዋልክ Disciplined መሆን እፈልጋለው አትበል!
◇ አዕምሮህን በማይጠቅም መዝናኛ ሞልተኸው ቁም ነገሩ በየት በኩል ረግቶ ይግባ?
>> አጫጭር አስቂኝ ቪዲዮዎች ፣ የሙዚቃ ክሊፖች ፣ የማይመለከትህ የሰዎች የግል ህይወት ክፍል ቁጭ ብለህ እያየህ ትውላለህ ፣ ወይ ለዱንያህ ወይ ለአኼራህ ምንም አልጨመረልህ። ታድያ ሰውነትህ እና አዕምሮህ ለረጅም ሰአት ቁጭ ብሎ ለመማር እንዴት እሺ ይልሀል ፣ ቁርአንን ማንበብስ እንዴት ይገራልሀል ፣ ከቤተሰብ ጋር ጊዜ ማሳለፍ ያለውን ደስታስ እንዴት ታጣጥመዋለህ?
• ብዙ ነገርህን ነጥቆሀል!
አሁንም አልረፈደም።
ለመንቃት አልረፈደም።
ንቃ ፣ ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም ፣ በማይረባ መዝናኛ አታሳልፈው ፣ የተፈጠርከው ከዛ በላይ ለሆነ ነገር ነው!!
@islamicpsychologycommunity

🥰38❤18🤝17💯6
﴿يأتي على الناسِ زمانٌ، الصابرُ فيهِم على دينِه، كالقابضِ على الجَمْرِ﴾
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
❤36😢22❤🔥5👍1🕊1💯1
አንድ ሰው ወደ አቡ ሃኒፋ ዘንድ መጣና ጠየቃቸው
ጥያቄ . ገላየን ለመታጠብ ወንዝ ውስጥ ስገባ ወደ ቂብላ ልዙር ወይስ ወደሌላ
አቡ ሃኒፋ. ልብስህ እንዳይሰረቅ ወደ ልብስህ ዙር :-
የአንዳንድ ሰው ጥያቄ 😅
©

😁119🥴8🫡6❤5🤣4
ሁሉም ሊያየው የሚገባ አሳዛኝና እውነተ...
Shad Multimedia
እንደዚህ አይነት ታሪኮች ስለቅ ቡዙም reaction እያየው አይደለም...አልተመቻቹም?
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
❤65❤🔥4🥱3😢2👍1
كن أنت من يستخدمه الله لجبر القلوب المنكسرة حتى لو كنت أكثرهم انكساراً✨
❤37
🍁 በምድር ላይ አንተ ሳታቅ ዱዓ ከሚያደርግልህ ልብ በላይ ደስ የሚል ነገር የለም።
ያረብ ሳናቅ ዱዓ ለሚያደርጉልን ሁሉ ደስተኞች አድርጋቸው።
▰▱
Join
▼▽
❥~ @Strong_iman ~❥
ያረብ ሳናቅ ዱዓ ለሚያደርጉልን ሁሉ ደስተኞች አድርጋቸው።
▰▱
Join
▼▽
❥~ @Strong_iman ~❥
❤100❤🔥12👍3🥰1
« የውበትሽ ማማር፣ የስምሽ መግነን የመልካም ስራሽን ብዛት አያረጋግጥም። ብዙ መታወቅ፣ ብዙ መደነቅ፣ እልፍ አዕላፍ ተከታይ ማግኘት ምንዳ አይጨምርም። ሸይጧንም ዝና እና ብዙ ተከታይ አለው።
እቴ ገላሽን እየተሸፈንሽ የልብሽን ቀሚስ አታሳጥሪው። ጌታሽ ብቻ የሚመለከተውን የልብሽን ንፅህና ችላ አትበይው።
እቴ ከመጣሽበት መንገድ የበለጠ ለመጓዝ የመረጥሽው መንገድ ወሳኝ ነውና መንገድሽን ለዪ።
እቴ ባንቺ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ የሚል ጌታ የለሽምና ምንም ቢሆን ምን ከጌታሽ አትሽሺ። ከእርሱም እዝነት ተስፋ አትቁረጪ። የምወድሽዋ ሰላም ለልብሽ! »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]

❤62💯8👍4🤔1🕊1
قيل لأحدهم
كيف تصبر على البقاء وحيدا ؟
فقال انا جليس ربي، إذا شئت أن يكلمني قرأت القرآن وإذا شئت أن اكلمه صليت ركعتين ❤️✨

❤22🥰5🕊2
Does anyone else stay up all night watching Nat Geo or Asharq Documentary, or is it just me ?
🤔9👍3🥱3
🔵OLD GROUP🔵
🔵Old group ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ( ለAssignment,class .. የተከፈተ)እንገዛለን::
🔵ማሳሰቢያ‼️
1,old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ❕በፍፁም
2. members ችግር የለውም
ዋናው groupፑ text ይኑረው
3. Hi አትበሉ በቀጥታ ወደ ጉዳዩ ይግቡ
🔵በሀቀኝነት!!
🔵በእውነት!! እንሰራለን
በዚህም መሠረት
✔️2023
✔️2022
✔️2021
✔️2020
✔️2019
✔️2018
በውስጥ አውሩኝ @OLD_Buyerr
🔴 Bank
🔴TELEBIr