Telegram Web Link
🍁 በምድር ላይ አንተ ሳታቅ ዱዓ ከሚያደርግልህ ልብ በላይ ደስ የሚል ነገር የለም።
ያረብ ሳናቅ ዱዓ ለሚያደርጉልን ሁሉ ደስተኞች አድርጋቸው።

▰▱
Join
▼▽
❥~ @Strong_iman ~❥
135❤‍🔥16👍5🥰3
« የውበትሽ ማማር፣ የስምሽ መግነን የመልካም ስራሽን ብዛት አያረጋግጥም። ብዙ መታወቅ፣ ብዙ መደነቅ፣ እልፍ አዕላፍ ተከታይ ማግኘት ምንዳ አይጨምርም። ሸይጧንም ዝና እና ብዙ ተከታይ አለው።
እቴ ገላሽን እየተሸፈንሽ የልብሽን ቀሚስ አታሳጥሪው። ጌታሽ ብቻ የሚመለከተውን የልብሽን ንፅህና ችላ አትበይው።
እቴ ከመጣሽበት መንገድ የበለጠ ለመጓዝ የመረጥሽው መንገድ ወሳኝ ነውና መንገድሽን ለዪ።
እቴ ባንቺ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ የሚል ጌታ የለሽምና ምንም ቢሆን ምን ከጌታሽ አትሽሺ። ከእርሱም እዝነት ተስፋ አትቁረጪ። የምወድሽዋ ሰላም ለልብሽ! »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
82💯12👍6🤔2🕊1
قيل لأحدهم
كيف تصبر على البقاء وحيدا ؟
فقال انا جليس ربي، إذا شئت أن يكلمني قرأت القرآن وإذا شئت أن اكلمه صليت ركعتين ❤️
26🥰6🕊3🔥1
Does anyone else stay up all night watching Nat Geo or Asharq Documentary, or is it just me ?
🤔14🥱4👍32🕊2
🧡 ኢላህ ፧ ስለሰጠህን ፀጋ ሁሉ አመስጋኝ
ባሪያዎችህ አድርገን ...ያ ረብ

አልሃምዱሊላህ ....🤲
87👏2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
غزة تنزف يا أمة المليار 🇵🇸
ጋዛ አሁንም አየተገደለች ነው!!!
@STRONG_IMAN
😢19😭16💔13❤‍🔥32👍2
لم تبقَ لهم إلا الخيام، واليوم لم تبقَ حتى الخيام.
كل شيء يُحرق: طفل، امرأة، رجل، شجرة، حجر...
غزة تُباد على يد الاحتلال الصهيوني، والعالم صامت.
መጠለያ ካምፖች ድንኳንና ሸራ አልቀራቸው ሁሉም በሚሳዔል እየተመነገለ ነው። ሴትና ወንዱ፣ ዛፍ፣ ድንጋዩ አልተተወም በወራሪዋ እየተደመሰሰ ነው። ጋዛ ከባድ ጊዜን እያሳለፈች ሞትን ከዓይነት ዓይነቱ እያስተናገደች ነው።
አላም በዝምታው ቀጥላል
@STRONG_IMAN
💔53😭5❤‍🔥4👍2🔥21
ሸይኽ ረቢዕ እንዲህ ይሉ ነበር ፦


" ሸይኽ ሳሊህ'ል'ፈውዛንና ሸይኽ ሷሊህ'ል'ሉሐይዳን ከሞቱ ዱንያ ትዳምናለች፣ አሉና ...  አለቀሱ ...አለቀሱ ። ወሏሂ ከነሱ በፊት መሞትን እመኛለሁ "
[ በሒወት ያሉትን አሏህ ይጠብቅልን፣ የሞቱትን አሏህ ይዘንላቸው]
😢38💔145
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሕፃን ነው ያውም ገና ጨቅላ ታዳጊ ከእናቱ ከወንድሞቹና ከእህቶቹ ጋር በዲር አልበለህ ምግብና መድሃኒት ይጠባበቁ ይዘዋል። ረህመት አያውቃትምና የወራሪዋ የቦምብ ጥቃት ከላይ ከሰማይ ወረደ። በርካቶችን። ከመሬቱ አጋደመ። ከእሱ በቀር የሁሉም ሰው ነፍስ ወደ አላህን ተገናኘች። ጀናዛቸውን በጋሪ ጭኖ ወደ ሆስፒታል ሲያቀና ልብን በሐዘን ያወላገዳል። ሕይወትን ፍለጋ የወጡ ሕይወት አልባ ሆነው ሲመለሱ ቀልብ ይንዘፈዘፋል።

የሰው ልጅ ህሊናው በሲህረል አስወድ ታስሯል ስቃያቸውን ማየት ዜናቸውን እንኳ መስማት አይፈልግም። ወይለኩም ወላህ። አላህ ፊት መልስ ይኖረን ይሆን?! ሜዳህን አትልቀቅ በአቅምህ ልክ ታገል የሰውን ወሬ ትተህ በኢኽላስ ስለነርሱ ክተብ።
@STRONG_IMAN
😭84💔247❤‍🔥1👍1
.
.

ከውዱ ነቢያችን ዘንድ
ጀነትን ተመኘሁላችሁ🥹🖤
🤍
273🥰38😢5👍4😍4
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
😨25🌚11😁7🤷‍♂3👍3🤬1😭1
መብራት ጠፍቷል ስልኬ ዘግቷል....የዛሬው የምሽት ፕሮግራማችን ለነገ ተሸጋግሯል 🙌
😁29🤔5🔥3😨2🤨1
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
መብራት ጠፍቷል ስልኬ ዘግቷል....የዛሬው የምሽት ፕሮግራማችን ለነገ ተሸጋግሯል 🙌
እንደውም ቀጣዩ ፕሮግራም
" why the hell is everyone ማሰቢያው የደከመው " በሚል እርዕ ነው ምመጣው😭

ወገኖች ሌላ ስልክ ሚባል ነገር አለ በሌላ ስልክ login አድርጌ ነው ብቻ የነገ ሰው ይበለን🤚 ለዛሬ እቺን ቁርዓን👇
😁21👍5🥰4🥱2
Audio
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁
❤️❤️don't miss this one
@Strong_iman
23
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
#ከታሪክ_ቅምሻ [ከአሚርነት ወደ አናፂነት] ዐሊ ኢብን መእሙን አል-ዐባሲ በአንድ ወቅት የሙስሊሞች አሚር /አስተዳዳሪ/ ነበር፡፡ እጅግ የናጠጠ ሀብታምና ከኹለፋኦች ዝርያ የሆነው ይህ ሰው ኑሮዉንም ያደረገው በእጅጉ ዉድ በሆኑ ጌጣጌጦች ባሸበረቀዉና ቅንጦት ከሞላበት ቤተ-መንግስቱ ነው። ከዚያው ግቢው ዉስጥ ልቡ ያሰበው፣ ዉስጡ የተመኘዉና የጎመዠው የዱኒያ ጥቅምና ሥጋዊ ፍላጎት ሁሉ አለለት። እንዲህ…
#ከታሪክ_ቅምሻ

[ዳንዩል አወል (1821-1893)]

ሼኽ አህመድ አደም ፣ (ተቀዳሚው የዳና ሼኽ ፣ የሉባባ አባት ፣ አማናዊ መሬት ፣ ዛቅ ያለ ትዉፊት ፣ ሰፋ ያለ በረከት ፣ የዕውቀት ተኽሊል ፣ የምድር ጠሐይ ፣ የህይወት ድምቀት ፣ የአመኔታ ጎህ ፣ የኑሮ ሥምረት ፣ ጥዑም ህይወት መመንጫ ፣ ከፈፈ ገናንነት ፣ የሁሉም ሠገነት) ይሏቸዋል ።
.
.
ዳንዩል-አወል (ሸኽ አህመድ ሸኽ አደም) ወሎ ውስጥ ነዉ «ሀልብኮ/በተሆ» አዉራጃ ፣ «ደዳስ‘አንባ» ከምትባል ቀዬ ከአባታቸዉ ሸኽ አደም እና ከእናታቸዉ የተወለዱት ። ሆኖም አባት ልጃቸዉን ዳንዩል-አወልን ከዕውቅ ዐሊም «ጀማሉዲን አል-ዐኒ»ጋር ለማገናኘት ወደራያ ይዘዉ ሄዱ ። ያኔ ዳኖች ገና ልጅ እግር ነበሩ ። እዚያዉ ቁርአን (ለፍዝ) ጀመሩ ። አባት ልጅን ትተዉ አልተመለሱም ። እኔ ከሄድኩ በናፍቆት ከቂርአቱ ሊሳነፍና ጥሎ ሊመለስ ይችላል በማለት ስለሰጉ እዚያዉ ተቀመጡ ። የአላህ ቀደር ሆነና የልጃቸዉን ልዕልና ከማየታቸዉ በፊት እዚያዉ «ራያ» ዉስጥ ሞተዉ ተቀበሩ። አባታቸዉና መምህራቸው ጀማሉዲን-ዐኒ (1781-1872) ለ13 ዓመታት ያክል በአንድ መምህር ከአንድ አከባቢ እንደተማሩ ይነገራል ። በዚሁ ግዜም በምህላ ፣ ልጄን ለነፍስህ ተባብለዋል ። እናም ሸኽ አህመድ ዳኒም ከዚህ ግዜ ጀምሮ ለአርባዎች (40) ዓመታት ከጀማሉዲን ዐኒ-ጉያ ራያ ዉስጥ ተቀማምጠዋል ። በነዚህም ጊዜያት ዉስጥ ቂርአት (ለፍዝ)፣ ፊቂህ ፣ ነህዉ ፣ ሶርፍ… እያሉ ቂርአቶችን ሁሉ አዳረሱ ። የጥበብ ዘርፎችን ሁሉ አጠኑ ። በዕድሜ በዕዉቀትም ጎለመሱ ።
.
.
የዳንዩል-አወል የትዉልድ መንደር ሀልብኮ/በተሁ ይሁን'ንጂ ጥርስ የነቀሉም ጥርስ ያበቀሉም ፤ ነገር የፈጁም ፍቅር የባጁም ‹ራያ› ነዉ ። ራያ የፈቂህ ዙበይርን ልጅ ሼህ «ሰይ'ድ»ን ዘላለማዊዋ ዓለም ከሸኘች በኋላ እንደ «ሙሃመድ ጀማሉ አንይ» አድርጋ የወደቀችለት የለም ። በአርያም አልቃ አንግሳቸዋለች ። ዳንዩል‘አወል  ጨምሮ ሌሎች እሉፋንንም በስስት አስተምረዋል ። «ጀማሉል አንይ» ለብዙዎች የእናት ሁለተኛ ሁነዉላቸዋል ።
.
.
.
ዳንዩል-አወል ከጀማሉዲን አልዐኒ ጋር በመሆን አጼ ዩሀንስን ተፋልመዋል ። ከአምባገነን ገዡ አፄ ዩሀንስ ጦር ጋርም አንገት ለአንገት ሲሞሸላለቁ ሸኽ አህመድ ዳኒ፣ የሾንኬዉ ጀዉሀረል ሀይደር ፣ የራያዉ ሸኽ ሙሀመድ አመዴና ሸኽ ሙባረክ ፣ ጨምሮ ሌችም ይገኙበታል ። የአፄ ዮሀንስን ጦረኞች የዐናን መንደር በእስት ሲፈጁ ዳኖች ከመምህራቸው ጋር ወደ ከረም ተሰደዱ ። በሂደቱ ለሀገርና ለወገን ክብርና ሞገስ የሆኑ አያሌ ሊህቃንን አጥተናል ። ዳኖች ከመምህር ዐኖች ጋር ህይ ከተባለዉ ቦታ ደፍጠው ሁለት አመት ከቆዩ በኋላ ጀማሉል ዐኒይ 1871 ወደ ዘላለማዊዉ ዓለም ተሸጋገሩ ። የምድር አባትነቱን ለዳኖች ሸኽ አህመድ-አደም ነገረ ሙሉነት በማየታቸዉና በማረጋገጣቸዉ ፣ የሚፈለገዉን ደረጃ መድረሳቸዉን ፣ የእርሳቸዉ ምስልነት መሆናቸውን በመተማመን ሀገሩን እንዲያበሩ መርቆው አስተላልፈውላቸዋል ። የዑማዉን ጉዳይ ፣ የእስልምና ትምህርት አስተምህሮት መዕከል ንጉስ ንግስናን ሰጧቸው ። ሸኽ አህመድ አደምም የዳና መዕከል መሰረቱ ። አቻ የታጣለትን የእስልምና ትምህርትና የስልጠና ማዕከል ላይ አነገሱ ።
:
@STRONG_IMAN || LECTURER PAGE
.
ብዙ ያልተነገረላቸው ግን ብዙ ነገር ያበረከቱ የሀበሻ ኡለማዎች አሉ ካለ ትችት ማወቅ እንፈልጋለን ካላቹ እቀጥላለው ኮመንት ላይ ግለፁልኝ።👇👇
26👍2
2025/07/14 04:44:38
Back to Top
HTML Embed Code: