3ቱ አጼዎች_1.0 (1).apk
9.9 MB
እንኳን ደስ አላችሁ!
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የኡስታዝ አሕመዲን ጀበል ሶስቱ አጼዎችና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግልና መፅዋትነት የተሰኘዉ ተወዳጁ መፅሐፍ በአፕልኬሽን ተዘጋጅቶ ተለቀቀ።
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የኡስታዝ አሕመዲን ጀበል ሶስቱ አጼዎችና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግልና መፅዋትነት የተሰኘዉ ተወዳጁ መፅሐፍ በአፕልኬሽን ተዘጋጅቶ ተለቀቀ።
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
❤36👍5👌5🥱2😢1
የሸሂዶች ምድር.....
አሁንም ተርበዋል አሁንም እየተገደሉ ነው።
ቀባሪ አተው የወዳደቁ ሬሳዎች በየቦታው አሉ.....
አሁንም ዱዐቹ ያስፈልጋቸዋልና በዱዐ ዘውትሩ
@STRONG_IMAN
አሁንም ተርበዋል አሁንም እየተገደሉ ነው።
ቀባሪ አተው የወዳደቁ ሬሳዎች በየቦታው አሉ.....
አሁንም ዱዐቹ ያስፈልጋቸዋልና በዱዐ ዘውትሩ
@STRONG_IMAN
💔95😢7
ከጋዛው ጋዜጠኛ አንደበት
"ረሃብ በሚሳዔል ከመገደል የበለጠ ከባድ እንደሆነብን ብነግራችሁ ታምኑኛላችሁ?!
በአላህ እምላለሁ ርሀብን መቋቋም ከብዶናል። የሚያም ዘገምተኛ ሞት ሆኗል። ጦርነቱ እንዲቆም አንጠይቅም። ድብደባው እንዲበርድም አንሻም። ከርሱ የባሰ መሰረታዊ ነገር ላይ ደርሰናል። በወጣትነት እድሜያችን አርጅተናል። ሰውነታችን በርሃብ ኮስምኗል። ረሃባችንን ለማስታገስ አንድ ጉርሻ እህል መመኘት ጀምረናል።
አለም ሆይ!
እኛም እንዳንቺ ከስጋና ከደም የተፈጠርን ሰዎች ነን። ስሜት አለን። እንራባለን እንደክማለን። ህይወትንም ከመውደድ ጋር ሁሉንም ዓይነት ሞት ከዓይነት ዓይነቱ ቀምሰናል። አንዳንዶቻችን በሚሳዔል ወይም በጥይት በፍጥነት እንሞታለን። ሌሎቻችን በዝግታ በረሃብ ትወጣለች ነፍሳችን።
ህሊናችሁን ታነቃንቁ ዘንድ ሁላችንም መሞት ሳይኖርብን አይቀርም?! እንዲያም ቢሆን አትነቁም
አላህ ሆይ! ደማችንን ጠብቅ ስንራብ አብላን ስንፈራ አፅናን። በመንገድህ ላይ የሚያጋጥመንን አቅልልን"
አዋኩሙላህ
ነሰረኩሙላህ
አየደኩሙላህ

💔62😭17❤10
سيعوضك الله لأنك رضيت في وقت لم يكن فيه الرضا عليك سهلا..
❤22👍2🕊2
إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَانًا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ
ፍጹም ምእምናን እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩት፣ በነሱም ላይ አንቀጾቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን የሚጨምሩላቸው፣ በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚመኩት ናቸው፡፡
@strong_iman
ፍጹም ምእምናን እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩት፣ በነሱም ላይ አንቀጾቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን የሚጨምሩላቸው፣ በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚመኩት ናቸው፡፡
@strong_iman
❤48😢10
ብቸኝነት
Strong Iman
🗣የምሽት ወሬዎቻችን
And also remember
Not every person is meant to be there when you need them most
@STRONG_IMAN
And also remember
Not every person is meant to be there when you need them most
@STRONG_IMAN
👍22❤12😢5🙏3❤🔥1
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
Strong Iman – ብቸኝነት
ይሄን ሳዳምጠው ከሆነ ግጥም ላይ ይቺ ስንኝ ትዝ አለቺኝ
ረቢን ተውንና ሰውን ተማመንን
የዚን ግዜ ታዲያ ህይወት ጠበበችን
ከሰው ተጠግተን እሜዳ ላይ ቀረን.....
ረቢን ተውንና ሰውን ተማመንን
የዚን ግዜ ታዲያ ህይወት ጠበበችን
ከሰው ተጠግተን እሜዳ ላይ ቀረን.....
💔56❤5
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
ይሄን ሳዳምጠው ከሆነ ግጥም ላይ ይቺ ስንኝ ትዝ አለቺኝ ረቢን ተውንና ሰውን ተማመንን የዚን ግዜ ታዲያ ህይወት ጠበበችን ከሰው ተጠግተን እሜዳ ላይ ቀረን.....
እኔም ልግጠም አ ....it goes like this
አምነው የተከዱ ፣ ተከድተው ሚያነቡ
ሰው መሀል ተገኝተው ሰውን የተራቡ
ላመኑት ሲኖሩ ፣ ላመኑት ሲለፉ
ከሀሴት ግንድ ላይ ሳይደርሱ የረገፉ
ልቦች ይጮሀሉ
እርቃናቸው ቀርተው አምርረው ያነባሉ
" ወይኔ ሰው!!! " ይላሉ
እንያ… ሁሉም አምነው የተከዱ
ረግፈው የተጎዱ
በገናዦች ቀዬ ከሙታን ተሽለው
ከህያው ሰው አንሰው
ፀፀት ተከፍነው ከመኖር ሞተዋል
አፈሩ ላይ ቆመው አፈር ውስጥ ገብተዋል
ለቀብራቸው ደርሶ አፈር የሚያለብስ
እምባ እያዋጣ ከንፈሩን የሚነክስ
በህያው ሰው መንደር ቀባሪ እስኪመጣ
ህያው ሙት ያነባል ተስፋውን እያጣ ።
@STRONG_IMAN
አምነው የተከዱ ፣ ተከድተው ሚያነቡ
ሰው መሀል ተገኝተው ሰውን የተራቡ
ላመኑት ሲኖሩ ፣ ላመኑት ሲለፉ
ከሀሴት ግንድ ላይ ሳይደርሱ የረገፉ
ልቦች ይጮሀሉ
እርቃናቸው ቀርተው አምርረው ያነባሉ
" ወይኔ ሰው!!! " ይላሉ
እንያ… ሁሉም አምነው የተከዱ
ረግፈው የተጎዱ
በገናዦች ቀዬ ከሙታን ተሽለው
ከህያው ሰው አንሰው
ፀፀት ተከፍነው ከመኖር ሞተዋል
አፈሩ ላይ ቆመው አፈር ውስጥ ገብተዋል
ለቀብራቸው ደርሶ አፈር የሚያለብስ
እምባ እያዋጣ ከንፈሩን የሚነክስ
በህያው ሰው መንደር ቀባሪ እስኪመጣ
ህያው ሙት ያነባል ተስፋውን እያጣ ።
@STRONG_IMAN
❤56👏12💯3👍1
على ماذا اتفقنا يا فوادي اذا ضاقت عليك فمن ننادي ننادي الله خلاق البراية ننادي من ينادي يا عبادي❤️🩹❤️🩹
❤39🥰5💔2❤🔥1👍1
አል ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን እንዲህ ይላሉ
ልብ ፅናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ቁርአን መቅራትን ማብዛት ነው።
አሏህ የቁረአን ሰዎች ያድርገን
@strong_iman
ልብ ፅናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ቁርአን መቅራትን ማብዛት ነው።
አሏህ የቁረአን ሰዎች ያድርገን
@strong_iman
❤88👍2
〔 ولسوف يعطيك ربك فترضى 〕
ليس عطاء عاديا بل عطاء حتى نرضى ✨
انت تتوقع بداية صغيرة والله يكتب نهاية مدهشة.....
ليس عطاء عاديا بل عطاء حتى نرضى ✨
انت تتوقع بداية صغيرة والله يكتب نهاية مدهشة.....
❤30👍3
እዛች ጠባብ ቀብራችን ውስጥ ከተውን ሁሉም ሲሄዱ ከእኛ ጋር የሚቀር ስንቅ አዘጋጅተን ይሆን ለቀብራች መብራት ሚሆን?🥹
😢67👍5💔5❤2
« እንባዋ የፈሰሰው ልፍስፍስ ስለሆነች ብቻ አይደለም። እጅጉን ስለተበደለች እንጂ። እንባዋን ስታሳይህ ከቃል በላይ የከበደ ልናገረው የከበደኝ ህመም አለኝ እያለች ነው። እንባ የድክመት መገለጫ አይደለም።
እንባ የናፈቃትስ እንዴት ህመሟ የጠለቀ እንደሆነ ዐስበኸዋል?
እንባ ናፍቆ ለማንባት አለመቻልን ጥልቅ ህመሙን እንባ የገራላቸው አይረዱትም።
እንባ የገራላቸው እንባ ካጡት የበለጠ የእንባን ጸጋ አይረዱትም። ሰላም ለእነዝያ እንባ ለገራላቸው ልቦች! ሰላም ለእነዝያ እንባ ለናፈቃቸው ልቦች። »

❤56😢11