Crafting Our Dreams 🎯-1
There is a saying that goes like ;
"Discipline is choosing between what you want now and what you want most"
☆ ልክ ጌታችን አላህ ( ሱብሀነሁ ወተዓላ) እንደነገረን;
"ذَٰلِكَ مَتَٰعُ ٱلۡحَيَوٰةِ ٱلدُّنۡيَاۖ وَٱللَّهُ عِندَهُۥ حُسۡنُ ٱلۡمَـَٔابِ"
ወይ ጊዜያዊ ፍላጎትህን ታስቀድማለህ ወይ ያማረ መጨረሻን ትመርጣለህ!
ምርጫው ያንተ ነው!
Stay Focused, Stay Committed and Embrace the Reward 🤗
© @islamicpsychologycommunity
@strong_iman

S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
ልጅ አግኝቶ ፍቅር ካጣ እና ፍቅር አግኝቶ ልጅ ካጣ ሰው የየትኛው ህመም ይገዝፋል?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንዴ ሂወታችሁን ሲዖል ሚያረጉት.... ቤተሰብ ሚባሉ ፍጥሮች ናቸው.....
በማያገባቸው ሚገቡ፣ አጉል ፈራጅ የሚሆኑ ቤተሰቦች.....
Just leave us alone 😑
በማያገባቸው ሚገቡ፣ አጉል ፈራጅ የሚሆኑ ቤተሰቦች.....
Just leave us alone 😑
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
አንዳንዴ ሂወታችሁን ሲዖል ሚያረጉት.... ቤተሰብ ሚባሉ ፍጥሮች ናቸው..... በማያገባቸው ሚገቡ፣ አጉል ፈራጅ የሚሆኑ ቤተሰቦች..... Just leave us alone 😑
አንዳንድ ቤተሰቦች when it comes to ጥሩ ማሰብ their mind👉 [ . ]
ለራሴ ቃል የገባሁት ነገር If my children ended up being this kind of ችግር ፈጣሪ ፋሚሊዬች......እኔን አያርገኝ እረሽናቸዋለው🔫.....i really mean it እንኳን እነሱን even my siblings
ብቻ some ቤተሰቦች ቆም ብላቹ አስቡ before doing anything

ደሞ የተናደድኩበት ነገር እዚ ሳልጮህ😭......
ምን ያህል ግን አሽቃባጭ ነን በአላህ....
ልክ አለፍን
ምን የሚሉት ነው አንድ ተጫዋች ሞተና እሄ ሁሉ ስለሱ ወሬ.....
Who cares......😑
ኸረ ቢያንስ አርዕስ አርገን ምናወራውን ነገር እንለይ.....
it's not only about በየቀኑ በአሰቃቂ ሁኔታ ስለሚገደሉና ስለሚጨፈጨፉ ህፃናት ችላ ብለን ሰለሱ ማውራታችን....እሱ ብቻ አይደለም.....
nigaa Ethiopia ላይ ነህ በቁምህ ሞተሀል እኮ.... እሱ እድሜ ልክህን በእውንህ ማታየውን መኪና እየነዳ ነው የሞተው አንተ ግን እዚ በቅጥቅጥ መኪና ለመሄድ ተሰልፈህ ሞተ ብለህ እምቧ ከረዩ ትላልህ😑 ቲሽሽ

እኔ ብቻ ነኝ ግን ማታ ማታ እንቅልፍ እምቢ ሲለኝ......
አንድ ምወደውን ሰው እመርጥና ወይ ከባድ ህምም ታሞ ሊሞት አጭር ጊዜ ቀርቶት ወይ ደሞ ሞቶ ብይ እያዘንኩ እራሴን እዛ ሁኔታ ውስጥ እንዴት እንደምሆን እያሰብኩ እንቅለፍ እንዲወስደኝ ማረገው🥲

#ንጹሁ_ፈጅር
የፈጅር አየር እንዴት በዚህ ልክ ንጹህ ኾነ ብለው ለጥበበኛው ቢጠይቋቸው « ከመናፍቃን ትንፋሽ የተጠበቀ በመኾኑ» ሲሉ መለሱ። የዚህን ውድ ሰዓት አየር ለመሳብ የታደለ ሰው፣ የአዕዋፋቱን አዝካር ማዳመጥ የቻለ የሰአቱን ዝምታ አላህን በማወደስ ያሳመረ ሰው በእርግጥም ብዙ ጸጋዎች ተሰጥተውታል።
አላህ ደጋግሞ ይረዝቀና ♥
©best kerim
:

አማርኛ እና English እየደባለኩ መፃፌ.... ደብሯቹዎል? በአንድ አይነት ቋንቋ ብቻ ላርገው?
ምፅፈው አንዳንዴ በአማርኛ መግለፅ ሚከብዱ በአጭር English ለመፃፍ ብዬ ነው
give you reaction
በአንድ አይነት ቋንቋ ብቻ ፃፍ ❤️
ሁለቱንም ብትፅፍ ችግር የለውም🤝
ምፅፈው አንዳንዴ በአማርኛ መግለፅ ሚከብዱ በአጭር English ለመፃፍ ብዬ ነው
give you reaction
በአንድ አይነት ቋንቋ ብቻ ፃፍ ❤️
ሁለቱንም ብትፅፍ ችግር የለውም🤝
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
አማርኛ እና English እየደባለኩ መፃፌ.... ደብሯቹዎል? በአንድ አይነት ቋንቋ ብቻ ላርገው? ምፅፈው አንዳንዴ በአማርኛ መግለፅ ሚከብዱ በአጭር English ለመፃፍ ብዬ ነው give you reaction በአንድ አይነት ቋንቋ ብቻ ፃፍ ❤️ ሁለቱንም ብትፅፍ ችግር የለውም🤝
I think we are going to stick with አማርኛ እና English 🗿
Did you know gn English English ምንም ነው ማላቀው ምን ይህል እንደመሰባብረው ብታቁ🥲 ያው ቡዙም የተማረ የለም መሰለኝ ማንም figure out አላደረገውም💀

🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁
تِلَاوَةٌ طَيِّبَةٌ لِسُوْرَةِ ٱلْقِيَامَةِ | ٱلشَّيْخُ : مُحَمَّدٌ ٱلْلُّحَيْدَانُ.
@STRONG_IMAN