ሪያል ማድሪድ 36ኛውን የላሊጋ ዋንጫ ማንሳታቸውን ተከትሎ በማድሪድ ጎዳናዎች ደስታቸውን ገልጸዋል ። 🏆😎🇪🇸

[ Live Score ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
አርሰናል በኦልድትራፎርድ ባደረጓቸው ያለፉት 16 ጨዋታዎች አንድ ጊዜ አሸንፏል! 👀

ዛሬ የሚኬል አርቴታ ቡድን ምን ያሳየን ይሆን? 💭

[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
በጎልም ይሁን አሲስት እነዚህ ተጫዋቾች በዚህ የውድድር ዘመን ለቡድናቸው ጎሎች ጠቃሚ ተሳትፎ አድርገዋል 👏

ኮል ፓልመር በኖቲንግሀም ፎረስት ጨዋታ ያደረገውን አሲስት ተከትሎ ኦሊ ዋትኪንስን ተቀላቅሏል። 🅰️

[ Premier League ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ካርሎ አንቸሎቲ ከሪያል ማድሪድ 2021/22 የዋንጫ ድል በኋላ ከካማቪንጋ፣ ቪኒ ጁኒየር፣ ሚሊታዎ፣ አላባ እና ሮድሪጎ ጋር በመሆን የተነሳውን ታሪካዊ ፎቶ በድጋሚ ተነስቷል

ዶን ካርሎ 😎

[ ESPN FC ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🔵🔴 ዣቪ: "በራሳችን ወጣት ተጫዋቾች እናምናለን። ፓው ኩባርሲ አዲስ ስምምነት በመፈረሙ በጣም ደስተኛ ነኝ፣ ጥሩ ዜና ነው።

👀 "ሄክተር ፎርት, ማርክ ጊዩ እና ሌሎች እዚህ አዲስ ኮንትራቶችን መፈረም እንደሚችሉ ተስፋ አደርጋለሁ."

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24

36ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ       

⌚️ 1'
ማን ዩናይትድ 0⃣-0⃣ አርሰናል

🏟 ኦልትራፎርድ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24

36ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ       

⌚️ 20'
ማን ዩናይትድ 0⃣-1⃣ አርሰናል
⚽️ ትሮሳርድ 20'

🏟 ኦልትራፎርድ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24

36ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ       

⌚️ እረፍት
ማን ዩናይትድ 0⃣-1⃣ አርሰናል
⚽️ ትሮሳርድ 20'

🏟 ኦልትራፎርድ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24

36ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ       

⌚️ 46'
ማን ዩናይትድ 0⃣-1⃣ አርሰናል
⚽️ ትሮሳርድ 20'

🏟 ኦልትራፎርድ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24

36ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ       

⌚️ 75'
ማን ዩናይትድ 0⃣-1⃣ አርሰናል
⚽️ ትሮሳርድ 20'

🏟 ኦልትራፎርድ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24

36ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ       

⌚️ ተጠናቀቀ
ማን ዩናይትድ 0⃣-1⃣ አርሰናል
⚽️ ትሮሳርድ 20'

🏟 ኦልትራፎርድ

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ሌላ በሊጉ ጎል ሳይቆጠርባቸው የወጡበት ጨዋታና ለዊልያም ሳሊባ ሌላ የጨዋታው ኮከብ ሽልማት 🇫🇷🧱

[ Live Score ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ሪያል ማድሪድ ከቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ በኋላ ኪሊያን ምባፔ ለማስተዋወቅ አቅደዋል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Forwarded from Josy Quality Button
KAA BOOOOM 54 ሺህ ብር እንደ ቀልድ  በ BETTING ብቻ😱😱😱🥳🥳🥳🥳🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

🙏ሰላም እንደምን ናችሁ ዛሬ አንድ አዲስ እና በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ የቤቲንግ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው።

የቻናሉ ስም WISE bet ሲሆን የቻናሉን ሊንክ ከስር አስቀምጬላቹሀለው ገብታቹ ሙሉ INFORMATION ማግኘት ትችላላችሁ..

‼️ራሳችሁን ለአጭበርባሪ እና ራስ ወዳድ Tipster ከማጋለጣችሁ በፊት ይህን ቻናል አይተው ይፍረዱ👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/+R9tT2rpKQcA1YTBk
https://www.tg-me.com/+R9tT2rpKQcA1YTBk
2024/05/13 13:49:04
Back to Top
HTML Embed Code: