Telegram Web Link
መንግስት P2P Tradingን መቆጣጠር የሚችል ይመስላችኋል?

አንደኔ አይችልም! ብቸኛው ሊያቆም የሚችልበት ነገር ቢኖር ከCEX የኢትዮጵያን Currency ማስጠፋት ነው! ያንን ለማድረግ ደሞ አለም ላይ ባሉት ኤክስቼንጆች ጋር በጠቅላላ Deal ማድረግ አለበት!

ብቻ የማይሆን ነገር ነው
🔥22🤝2
Tech በአማርኛ
🔑 Blockmesh የምትሰሩ Dashboard ላይ በመሄድ - Email verify አድርጉ Perks ላይ በመሄድ - Wallet Connect ያላደረጋችሁ አድርጉ - Social Perks የመለው ላይ የTwitter username ነክታችሁ Follow በማድረግ ተመልሳችሁ Verify የሚለውን በተን ነክታችሁ Task አጠናቁ። @TechBamargna
ጠዋት Post ያደረኩትን የBlockmesh Social perks እና ሌሎች ታስኮች ሰርታችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!

Social Perks are now completed!

If you've followed all accounts and verified, you're all set!
3
Tech በአማርኛ
Update OneFootball Quiz #007 Answer : Rumour is that there will be announcements
One football Quiz #008

Answer: The biggest football news platform globally with 150+ Million monthly active users (MAU)
🔥3
በWeb3 እና ተመሳሳይ የCrypto money making ጉዟችን ላይ አብራችሁን ለመጓዝ ፍላጎቱ እና ተነሳሽነቱ ያላችሁ Follow አድርጉኝ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🐦 yoh.eth CRYPTO ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👨‍💻4
Binance alpha multi farm😧
ታዲያ እኛ ምንድነን? ሰው ነን ወይስ ትል?😂😂


🌐 @TechBamargna

🐦 yoh.eth CRYPTO ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱5😁1
🙂 Humanity Protocol Big Update

🔥Humanity App Verification

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.humanityapp&pli=1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Tech በአማርኛ
Wait for invite code...
Twitter ላይ Invite codes post ተደርጎ በ2 ደቂቃ ውስጥ ሁሉም invite ኮዶች ሰው ተጠቅሟቸዋል😨 ሰው Humanity protocol ላይ አምርሯል በጣም

https://x.com/TK_Humanity

ይሄንን አካውንት ተከታተሉ አዲስ invite code ከለቀቀ
2
KITE AI Testnet : Ozone
(Layer 1 on Avax🔥🔥)

በዚህ ሊንክ ግቡ
https://testnet.gokite.ai/?referralCode=N2GMK4SF

መጀመሪያ ላይ የጀመራችሁ ስትሰሩበት የነበረውን Wallet አገናኙ (አዲስ ከሆናችሁ የምትፈልጉትን Wallet Connect አድርጉ)
Quiz አለ ስሩት (መልሶቹን CLICK HERE)
በግራ በኩል Profile ላይ በመንካት Social Media አገናኙ
Faucet Claim አድርጉ, XP ሰብስቡ
Badge Claim አድርጉ

Galxe Quest : CLICK HERE

🌐 @TechBamargna
🐦 yoh.eth CRYPTO ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2👍1
🔥🔥Magic Newton (ተጠባቂ Airdrop)

በዚ link ግቡ (Bonus 150 Credit)
magicnewton.com/portal

Complete all quest
Daily Dice Roll አድርጉ
Magic Sweeper ተጫወቱ

➡️$7 ካላችሁ Task ሰርታችሁ መልሳችሁ የምታወጡት 1000 Credit የሚያሰጥ Task አለ!

❗️Multiple ስሩት.

🌐 @TechBamargna
🐦 yoh.eth CRYPTO
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👨‍💻3
ግርም የሚለኝ 1 ነገር ...እዚህ ቻናል ላይ Airdrop የሚሰራ እስኪ ስንል ከ100 በላይ ሰው ሞራል ያሳነንና ስራው ላይ ግን 1 ሰው አይጀምርም!

So በራሴ የማምንባቸውን ስራዎች ከ5 በላይ አካውንት እየሰራሁ እቀጥላለሁ! (ማንም ቢሰራ ባይሰራ I don't care ) ነገር ግን ለመናገር ያክል...

የሀበሻ ዋነኛ ችግሩ በTaptap Mood። ሀብታም ለመሆን ብዙ ሰው አሰፍስፎ ነበር። እንደተናገርነው ከHamster በኋላ ግርርርርርር ብሎ የመጣው ህዝብ እርግፍፍፍ አድርጎ ነው የተወው! ይህ ማለት የሆይሆይታና የትሬንድ ተከታይ ህዝብ እንደሞላበት አንዱ ማሳያ ነው!

እንኳን ቴክኒካል ነገር ይቅርና የቀን ስራ እንኳን ሲሰራ Sacrifice ግድ ነው! ረሀብ ይኖራል ፣ አደጋዎች ሊኖሩ ይችላሉ ...Whatever...Airdrop ፣ Tradingም ሆነ Online ነገር ሲሰራ መስዋእትነት ግድ ነው! Risk ተወስዶ ነው የሚሰራው!

በWalrus ከ300ሺ ብር በላይ የሰሩ አሉ ፣ በSOSO Value ከ140 ሺ ብር በላይ የሰሩ አሉ ፣ በሌሎችም ምንም referral ሳይኖራቸው አሪፍ ነገር የሰሩ አሉ!

Post ስናደርግ ከ500-1000 ሰው ያየዋል ግን ከ5 ሰው አይበልጥም የሚሰራው! Daily ደግሞ አዳዲስ ፕሮጀክቶች እየመጡ ነው! Advantage መያዝ ካለብን አሁን ነው መያዝ ያለብን! በግድ ስሩ አይደለም ነገር ግን አካባቢያችሁ ላይ እንኳን የሆነ ትንሽ ቢዝነስ run ማድረግ ብትፈልጉ መነሻ የሚሆን ገንዘብ ታገኙበታላችሁ!

አኔ ለራሴ ማወቅ አያቅተኝም! ግን አብረን ሰርተን እንለወጥ የሚለውን ነገር ለማሳሰብ ያክል ነው!በወሬ ደረጃ ሳይሆን መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ነው የማወራው! አስቡበት!!!

🌐 @TechBamargna
🐦 Yoh.eth
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
21👏7👍3🫡2
Tech በአማርኛ pinned «ግርም የሚለኝ 1 ነገር ...እዚህ ቻናል ላይ Airdrop የሚሰራ እስኪ ስንል ከ100 በላይ ሰው ሞራል ያሳነንና ስራው ላይ ግን 1 ሰው አይጀምርም! So በራሴ የማምንባቸውን ስራዎች ከ5 በላይ አካውንት እየሰራሁ እቀጥላለሁ! (ማንም ቢሰራ ባይሰራ I don't care ) ነገር ግን ለመናገር ያክል... የሀበሻ ዋነኛ ችግሩ በTaptap Mood። ሀብታም ለመሆን ብዙ ሰው አሰፍስፎ ነበር። እንደተናገርነው…»
😁 Gradient Network🔥🔥[DePIN] (ተጠባቂ ኤርድሮፕ)

🆗 በዚህ Link ትገባላችሁ
https://app.gradient.network/signup?code=FDSOPN

Refferal Code: FDSOPN
Create Account
ከ X/Discord ጋር Connect ታደርጋላችሁ
Chrome Extension በዚህ Link ታወርዳላችሁ HERE
ከዛ በመጨረሻም በExtensionኡ Login አድርጋችሁ ኢንተርኔት Connect እስከሆነ ድረስ ነጥብ ይቆጥርላችኋል!

🙂 በSOLANA ብዙ ጊዜ Mention የተደረገ Project ነው

🌐 @TechBamargna
🐦 Yoh.eth
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥83
2025/07/09 16:40:41
Back to Top
HTML Embed Code: