Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📌 ዓርብ || ሰሞነ ሕማማት
••
👉🏻 የስቅለት ዓርብ ይባላል፦
👉🏻 መልካሙ ዓርብ ይባላል፡-
👉🏻 እባካችሁ ለሌሎች አካፍሉት ክርስቲያናዊን ወደዚህ ይጋብዙ‼️
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
••
የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት ፣ ከአጋንንት አገዛዝ ነፃ የወጣንበት ዕለት ስለሆነ " የድኅነት ቀን " ይባላል።
••
ጌታችን ጠዋት በሥስት ሰዓት ተገረፈ ፣ በስድስት ሰዓት ተሰቀለ። ጌታችን በውኃው ተጠምቀን ፣ ደሙን ተቀብለን የእግዚአብሔር ልጆች እንኾን ዘንድ ከቀኝ ጎድኑ ጥሩ ውኃ ፣ አፈሰሰልን።
••
በዐሥራ አንድ ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከመስቀል አውርደው ሽቶ እየረበረቡ በድርብ በፍታ ገንዝተው ቀበሩት። ነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዳ ነፍሳትን ነፃ አወጣች። በዚህ ጊዜ ብርሃነ መለኮቱ በሲኦል ተገለጠ። ስለዚህም " #ንሴብሖ_ለእግዚአብሔር " እየተባለ ይዘመራል። ከሆሳዕና አንስቶ ተከልክሎ የነበረው ኑዛዜ ይናዘዛል ፣ ጸሎተ ፍትሐት ይደረጋል።
••👉🏻 የስቅለት ዓርብ ይባላል፦
ጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ የዋለበት ዕለት ነውና የስቅለት ዓርብ ይባላል።
••👉🏻 መልካሙ ዓርብ ይባላል፡-
ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን ህግ የወንጀለኛ መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታችን በደሙ ቀድሶ የምህረት፣ የሕይወት አርማ፣ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ስላደረገው፤ በሞቱ መልካሙን ሕይወት ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ይባላል።
••👉🏻 እባካችሁ ለሌሎች አካፍሉት ክርስቲያናዊን ወደዚህ ይጋብዙ‼️
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉🏼 ስቅለት - ደስታችነ ፣ ልደታችን ነው
👉🏼 13ቱ ሕማማተ መስቀል ‼️
••
1ኛ• ተአስሮ ድኅሪት ( ወደኋላ መታሰር )
2ኛ• ተስሕቦ በሐብል ( በገመድ መሳብ )
3ኛ• ወዲቅ ውስተ ምድር ( በምድር ላይ መውደቅ )
4ኛ• ተከይዶ በእግረ አይሁድ ( በእግረ አይሁድ መረገጥ )
5ኛ• ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ ( ከምሶሶ ጋር መላተም )
6ኛ• ተጽፍዖ መልታሕት ( በጥፊ መመታት )
7ኛ• ተቀስፎ ዘባን ( ጀርባን በጅራፍ መገረፍ )
8ኛ• ተኰርዖተ ርእስ ( ራስን በዱላ መመታት )
9ኛ• አክሊለ ሦክ ( የሾህ አክሊል መድፋት )
10ኛ• ፀዊረ መስቀል ( መስቀል መሸከም )
11ኛ• ተቀንዎ በቅንዎት ( በችንካር መቸንከር )
12ኛ• ተሰቅሎ በዕፅ ( በመስቀል ላይ መሰቀል )
13ኛ• ሰሪበ ሐሞት ( መራራ ሐሞትን መጠጣት )
••
መስቀል ኃይላችን ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናም ነዋለን ያመነውም እንድናለን ድነናልም፡፡ የእመቤታችን ምልጃዋ የመስቀሉ ፍቅር አይለየን አሜን

እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !
••
ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰኝ ያድርሳችሁ አሜን !
••
👉🏻 እባካችሁ ለሌሎች አካፍሉት ክርስቲያናዊን ወደዚህ ይጋብዙ‼️
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
••
ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰኝ ያድርሳችሁ አሜን !
••
👉🏻 እባካችሁ ለሌሎች አካፍሉት ክርስቲያናዊን ወደዚህ ይጋብዙ‼️
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
❤️ የአማኑኤል ልጆች ❤️
Photo
❤️ ቀዳም ሥዑር || የተሻረች ቅዳሜ
••
የዓብይ ጾም የመጨረሻዋ ቅዳሜ ብዙ ስያሜ አላት:: ሊቃውንቱ ዓባይ ሰንበት ይሏታል:: ቅዱስ ቅዳሜም ትባላለች:: ቀዳም ሥዑር የሚለውን ስያሜ ተከትሎም ምዕመናን ቅዳሜ ሹር ይሏታል:: ለምለሚቱ ቅዳሜም የዚህች ቅዳሜ መጠርያ ነው:: የነዚህ ሁሉ ስያሜዎች ምክንያት ይሄንን ይመስላል:: የዐቢይ ጾም የመጨረሻዋ ቅዳሜ ብዙ ስያሜዎች አሏት፦
••
📌 ገብረ ሰላመ በመስቀሉ
••
ቅዳሜ ጠዋት በቤተ ክርስትያን ጸሎት ይከናወናል:: ሥርዓተ ጸሎቱ ሲያልቅ " ገብረ ሰላመ በመስቀሉ" ( በመስቀሉ ሰላምን አደረገ ማለት ነው) እየተባለ ቄጠማ ይታደላል:: ምዕመኑም ቄጠማውን በመሰንጠቅ በግንባር ላይ ያስራል:: ለምለም ቄጤማ ስለሚታደልባት " ለምለሚቱ ቅዳሜ ትባለለች::
••
📌 ቀዳም ሥዑር ፡-
••
በዚች ዕለች ከድሮው በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረችው ቅዳሜ ትባላለች፡፡ የማትጾመዋ ቅዳሜ ስለምትጾም ስዑር / የተሻረች / ተብላለች በዓል መሻርን አይመለከትም በቀዳም ሥዑር ሌሊት ሥርዓቱ የሚጀመረው በመኀልየ ሰሎሞን ምንባብ ነው፡፡ ማኀሌቱም እዝሉ እየተቃኘ እየተመጠነ ፣ እየተዘመመ እየተመረገደ እየተጸፋ ያድራል፡፡ ጥዋት አቡን መዋሥዕት ውዳሴ ማርያም ዜማ ተደርሶ ወለመልአከ ሕይወትሰ ሰቀልዎ በሚለው ሰላም ይጠናቀቃል፡፡በዚህ ዕለት ልብሰ ተክህኖ የለበሱ ካህናትና ዲያቆናት ቄጤማ ተሸክመው ቃጭል ሲያቃጨሉ መታየታቸው ዕለተ ትንሣኤውን ለሚናፍቅ ምእመን ትልቅ ብስራት ነው፡፡
••
📌 ቄጤማ ለምን ⁉️
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
የቄጤማ ታሪኩ ከኖኅ ዘመን ጋር የተያያዘ ነው:: የጥፋት ውሃ መጉደሉን ለማወቅ ኖህ ርግብን በላካት ግዜ ለምለም ቄጤማና የወይራ ቀንበጥን ባፏ ይሃ መጥታለች:: ኖህም ርግብ ቄጤማና የወይራ ቀንበጥ ይዛ መምጣት የቻለችው ውሃው በመጉደሉ መሆኑን ተረድቶ ከመርከብ ወጥቷል:: ቄጤማና ወይራ ለጥፋት ውሃ መድረቅ ምስራች መንገርያ እንደሆነ ሁሉ : አሁንም በክርስቶስ ሞተ ነፍስ ከሰው ልጆች ተወገደ :: የምስራች መሆኑን ለመግለጥ ቄጤማ ይታሰራል::
••
📌 ለምለም ቅዳሜ፡-
••
ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት ስለሆነ በዚህ ተሰይሟል፡፡ ቀጤማውንም ምእመናን እስከ ትንሣኤ ሌሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል፡፡ በቀዳም ስዑር ቀሳውስቱና ዲያቆናቱ ቃጭል /ቃለዓዋዲ/ እየመቱ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ ትንሣኤሁ አግሃደ የሚለውን ያሬዳዊ ዜማ በመዘመር፤ ጌታ በመስቀሉ ሰላምን እንደሰጠን እና ትንሣኤውንም እንደገለጠልን በማብሰር፤ ቄጤማውን ለምእመናን ይሰጣሉ፡፡ ምእመናኑም በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውል ገጸ በረከት ያቀርባሉ፡፡ ቄጤማውንም በራሳቸው ያስራሉ፡፡ ይህም አይሁድ ጌታችንን እያሰቃዩ ሊሰቅሉት ባሉ ጊዜ የእሾህ አክሊል ጭንቅላቱ ላይ ያሠሩበትን ድርጊት የሚያስታውስ ነው፡፡
••
( የቀጤማው አመጣጥና ምስጢርም ከአባታችን ከኖኅ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ምድር በማየ አይኅ / በጥፋት ውኃ / በጠፋችበት ወቅት የኖኅ ታማኝ መልእክተኛ ርግብ የውኃውን መጉደል ያበሰረችው ቀጤማ ይዛ በመግባት ነው፡፡ ዛሬም ለሐዲስ ኪዳን ክርስቲያኖች የኃጢአት ውኃ ጐደለ፣ የኃጢአት ውኃ ጠፋ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻነት ተሰበከ ታወጀ በማለት ካህናት ቄጠማ ይዘው ምእመናንን ያበሥሩበታል፡፡ ) ት : ሞተ ነፍስ ከሰው ልጆች ተወገደ :: የምስራች መሆኑን ለመግለጥ ቄጤማ ይታሰራል::
••
📌 ሰንበት ዓባይ / ቅዱስ ቅዳሜ፡-
••
ቅዱስ ቅዳሜ መባሉ ቅዱስ የሆነ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ከፈጠረ በኋላ በዚህ ቀን ከሥራው ሁሉ ያረፈበት ነው፡፡ በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የማዳን ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ፣ በነፍሱ ሲዖልን በርብሮ ባዶዋን አስቀርቷታል፡፡ በዚያ ለነበሩት ነፍሳትም የዘለዓለም ዕረፍትን ያወረሰበት ዕለት ስለሆነ ከሌሎቹ ዕለታት የተለየ ዕለት ለማለት ቅዱስ ቅዳሜ ተብሏል፡፡
••
📌 ወምድርኒ ተገብር ፋሲካ ተሀጺባ በደመ ክርስቶስ

👉🏼 ልሳነ ክርስቶስ መምህር ጳውሎስ መልክዐ ሥላሴ
👉🏼 ቀዳም ሥዑር ስያሜ
••
" ገብረ ሰላመ በመስቀሉ ትንሣኤሁ አግሃደ -
ጌታ በመስቀሉ ሰላምን ሰጠን ትንሣኤውንም ገለጠልን "
••••

🔴 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ➠ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ
🔵 በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ➠
••
🔴 አሰሮ ለሰይጣን ➠ ሰይንን አሠረው
🔵 አግዓዞ ለአዳም ➠
••
🔴 ሰላም ➠
🔵 እም ይእዜሰ ➠
••
🔴 ኮነ ➠ ሆነ
🔵 ፍስሐ ወሰላም ➠ ደስታ እና ሰላም
••
" አሁንስ ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። " 1ኛ ቆሮ 15-20
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
🔵 በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ➠
በገናና ኃይልና ሥልጣን••
🔴 አሰሮ ለሰይጣን ➠ ሰይንን አሠረው
🔵 አግዓዞ ለአዳም ➠
አዳምን ነጻ አወጣው••
🔴 ሰላም ➠
ፍቅር አንድነት ሆነ🔵 እም ይእዜሰ ➠
ከእንግዲህስ••
🔴 ኮነ ➠ ሆነ
🔵 ፍስሐ ወሰላም ➠ ደስታ እና ሰላም
••
" አሁንስ ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። " 1ኛ ቆሮ 15-20
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
👉 ከትንሣኤ በኋላ ያሉ የዕለታት ስያሜ
🛑 ሰኞ
ማዕዶት ይባላል፡-
🛑 ማክሰኞ
ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29
🛑 ረቡዕ
አልአዛር ይባላል፡-
🛑 ሐሙስ
አዳም ሐሙስ ይባላል፡-
🛑 አርብ
ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡
🛑 ቅዳሜ
ቅዱሳት አንስት ይባላል፡-
••
🛑 እሁድ
ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡-
••
👉🏻 እባካችሁ ለሌሎች አካፍሉት ክርስቲያናዊን ወደዚህ ይጋብዙ‼️
••
🛑 ሰኞ
ማዕዶት ይባላል፡-
ማዕዶት ማለት መሻገር ፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ፣ ከሞት ወደ ሕይወት ፣ ከሲኦል ወደ ገነት ፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡🛑 ማክሰኞ
ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29
🛑 ረቡዕ
አልአዛር ይባላል፡-
በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡🛑 ሐሙስ
አዳም ሐሙስ ይባላል፡-
በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡🛑 አርብ
ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡
🛑 ቅዳሜ
ቅዱሳት አንስት ይባላል፡-
በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡••
🛑 እሁድ
ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡-
በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡••
👉🏻 እባካችሁ ለሌሎች አካፍሉት ክርስቲያናዊን ወደዚህ ይጋብዙ‼️
••
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም ፤
በማርያም ልደት ምክንያት ዛሬ ደስታ ሆነ ”
•••••••••••
❤️ ልደታ ማርያም ❤️
••••••••••••
ባንቺ ምክንያት የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል እውን ሆንዋል እና የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው። የእርሷ እርሱን በድንግልና ፀንሳ በድንግልና መውለድ ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ሕሊና የሚታወቅ መሆኑን ያስረዳናል። (ኢሳ ፯:፲፬ ፱:፮)
••
የእመቤታችን ልደት ( ልደታ ለማርያም ) የዓለም መዳን የማይቀር መሆኑ ለታወቀበት ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መንገድ የጠረገ ልደት ነው እንላለን።
••
👉🏼 እርሱ ብርሃን እርሷ የብርሃን እናት ናት ( ዮሐ፰:፲፪ )
👉🏼 እርሱ እውነተኛ ደስታ እርሷ የደስታ መፍሰሻ ናት። ( መሀልይ ፬:፲፭ )
👉🏼 እርሱ የባሕርይ አምላክ እርሷ ደግሞ ወላዲተ አምላክ ( Theotokos ) ናት::
••
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በአል አደረሳችኹ። ጣእሟ ፣ ፍቅሯ ፣ በረከቷ ይደርብን🙏
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
በማርያም ልደት ምክንያት ዛሬ ደስታ ሆነ ”
•••••••••••
❤️ ልደታ ማርያም ❤️
••••••••••••
ባንቺ ምክንያት የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል እውን ሆንዋል እና የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው። የእርሷ እርሱን በድንግልና ፀንሳ በድንግልና መውለድ ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ሕሊና የሚታወቅ መሆኑን ያስረዳናል። (ኢሳ ፯:፲፬ ፱:፮)
••
የእመቤታችን ልደት ( ልደታ ለማርያም ) የዓለም መዳን የማይቀር መሆኑ ለታወቀበት ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መንገድ የጠረገ ልደት ነው እንላለን።
••
👉🏼 እርሱ ብርሃን እርሷ የብርሃን እናት ናት ( ዮሐ፰:፲፪ )
👉🏼 እርሱ እውነተኛ ደስታ እርሷ የደስታ መፍሰሻ ናት። ( መሀልይ ፬:፲፭ )
👉🏼 እርሱ የባሕርይ አምላክ እርሷ ደግሞ ወላዲተ አምላክ ( Theotokos ) ናት::
••
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በአል አደረሳችኹ። ጣእሟ ፣ ፍቅሯ ፣ በረከቷ ይደርብን🙏
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤️ #ቅዱስ_ሚካኤል
•••
በክንፈ ረድኤትክ ጠባቂዬ ፣ ከስህተት ታዳጊዬ ፣ ተንከባክበክ በቸርነት ጌጥ የምታስጌጠኝ ሩህሩህ አባቴ ዛሬም ከእኔ ደካማው አትለየኝ አሜን!
•••
ቅዱስ ሚካኤል በእርሱ የታመነ ሁሉ ከመከራና ከጭንቀት ይድናል። የእግዚአብሔር አገልጋይ ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ ረዳት የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው ፣ ረድኤት፣ በረከቱና አማላጅነቱ አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ከጭንቀትና ከመከራ ይጠብቀ አሜን!

በጠባቅዎች መሃል ኬፋን ከእንቅልፉ አንቅቷል
የተዘጋውን ደጃፍ አልተሳነውም ማለፍ
ሚካኤል እየመራው ጴጥሮስ እግሩ የቀናው
አውቆታል ልቡ በርቶ ዘለለ ስሙን ጠርቶ
•••
የእግዚአብሔር መልአክ ስሙ ድንቅ ነው
ለጶርዓ ሰው ለማኑሄ እንደነገረው
በመሰዊያው ነበልባል ውስጥ ዐረገ
ኃያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ

👉🏼 ቅዱስ ማር ሚናስ
••
የክርስቶስ ምርጥ ጭፍራ ከገንዘብ ይልቅ ጽድቅን የመረጠ እንደ ምሳሌው እንደጨረቃ ለደመቀና እንደ ፀሓይም ብሩህ ለኾነ ለሚናስ ሰላምታ ይገባል
••
ለእስትንፋስከ ሚናስ ሆይ እንደ አፈውና ርኄ እንደተባሉ ሽቱዎች ፤ በአራቱ ማዕዘን ለሚአውድ እስትንፋስህ ሰላምታ ይገባል ፤ ኤሎሄ የተባለ የኢየሱስ ምስክሩ የተመረጥክ ሚናስ ሆይ ፤ በቤተ መቅደስህ ምስጋና የሚያቀርቡትን ባርካቸው ከጥፋትም አድናቸው •••• ቅዱስ ማር ሚናስ ወር በገባ በ15ኛው ቀን መታሰቢያ በዓሉ ነው በረከቱ ይደርብን
••
በቅዱሳን አባታቶችን ምልጃ ጸሎት ከዘረኝነት ደዌ ከፍቅር ረሐብ ከዝሙት እሳት ከክሕደት አሽክላ መድኃኔዓለም ይሰውረን የእግዚአብሔርን ቸርነት የቅዱሳንን ተራዳኢነት ለመመስከር ያብቃን ቅዱስ ማር ሚናስ ስሙን ስንጠራ ከአይን ጥቅሻ ከአባ ቄርሎስ ጋር ከተፍ ይበልልን ድንቅን ያድርግልን።
••••••

መከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ
አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ
የልጅሽ ቸርነት የአንቺ ደግነት
ባርያሽን ሰውሪኝ ከአስጨናቂው ሞት
••
እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ
እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሰላም ለኪ
••
ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን
ተፅናናሁኝ ረሳሁ ሀዘኔን
የአምላክ እናት እመቤታችንን
ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምትጠብቀኝ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አንተ እንድትጠብቀኝ በአምላክ ቸርነት በዛሬው ዕለት ለአንተ ተሰጥቻለሁና አእምሮዬን አብራልኝ፡፡ ኃጢአትን እንድንቅ ፣ እግዚአብሔር መፍራትን እንድጨምር ፣ በማንም ላይ እንዳልፈርድ ፣ ድሀ አደጉንም እንዳልረግጥ ፣ በሐሰተኛ አንደበት እንዳላታልልና ከክፉ ሥራዎች ጋር ሁሉ እንዳልተባበር ጠብቀኝ፡፡
••
በችግሬ ግዜም ኃይልህና እርዳታህ አይለየኝ፡፡ አንተ ቅዱስ መልአክ ሆይ! ከዲያብሎስና ከዓለም ጋር በማደርገው ውጊያ ፈጥነህ ደርሰህ እርዳኝ፡፡
••
እኔ ባርያህ ዕለቱን ሁሉ ጌታን በማክበር ለቃሉ በመታዘዝ ፣ አማላጅነትህንና ጥበቃህን ረዳት አድርጌ በቅድስና ለመኖር እንድችል በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እንድመራ አድርገኝ፡፡
••
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሃል ዛሬም ዘውትርም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
••
በችግሬ ግዜም ኃይልህና እርዳታህ አይለየኝ፡፡ አንተ ቅዱስ መልአክ ሆይ! ከዲያብሎስና ከዓለም ጋር በማደርገው ውጊያ ፈጥነህ ደርሰህ እርዳኝ፡፡
••
እኔ ባርያህ ዕለቱን ሁሉ ጌታን በማክበር ለቃሉ በመታዘዝ ፣ አማላጅነትህንና ጥበቃህን ረዳት አድርጌ በቅድስና ለመኖር እንድችል በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እንድመራ አድርገኝ፡፡
••
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሃል ዛሬም ዘውትርም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
❤️ የአማኑኤል ልጆች ❤️
Video
❤️ ግንቦት 21|| ደብረ ምጥማቅ
•••
ግንቦት ሃያ አንድ በዚች ዕለት አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ምጥማቅ በስሟ በተሠራች ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ በብርሃን መርከብ ተቀምጣ ፊቷ በግልጥ ስለመታየቱ የክርስቲያን ወገኖች ሁሉም ታላቅ በዓልን ያደርጋሉ።
•••
እርሷም በልጅዋ የመለኮት ብርሃን የተጐናጸፈች ናት በዙሪያዋም የመላእክት ሠራዊት የመላእክት አለቆችም በየማዕረጋቸው ክንፋቸውን ዘርግተው ይቆሙ ነበር ይጋርዷታልም። ሱራፌልም ማዕጠንታቸውን ይዘው ለንግሥዋ ገናናነት ይሰግዳሉ በየስግደታቸውም እንዲህ እያሉ ያመሰግኗታል። አብ በሰማይ ሁኖ ተመለከተ እንደ አንቺ ያለ አላገኘም አንድ ልጁንም ልኮ ከአንቺ ሰው ሆነ።
•••
ሁለተኛ ሰማዕታትም በየማዕርጋቸው ረቂቃን በሆኑ ፈረሶቻቸው ተቀምጠው እየመጡ መጀመሪያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአምባላይ ፈረሱ ወርዶ ይሰግድላታል እንዲሁም ባልንጀሮቹ ሰማዕታት መጥተው ይሰግዱላታል ።
•••
ከእርሱ በኋላ የሚመጣው በዱሪ ፈረስ የሚቀመጥ ይህ መርቆሬዎስ ነው። ከዚህም በኋላ ሰማዕታት ሁሉ በመከታተል መጥተው ይሰግዱላታል ምስጋናም ያቀርቡላታል። ሁለተኛም ደግሞ የጻድቃን አንድነታቸው መጥተው በፊቷ ሰግደው ይመላለሳሉ።
•••
ሄሮድስ የገደላቸው ሕፃናትም መጥተው ይሰግዱላታል በፊቷም እየዘለሉ አንዱ በአንዱ ላይ እየዘለለ በመተቃቀፍም ይጫወታሉ የተሰበሰቡትም በአዩ ጊዜ ደስታ ይመላባቸዋል በሰማይም ያሉ ይመስላቸው ነበር።
•••
እናትና አባቱም የሞቱበት ቢኖር ወይም ከዘመዶቹ ወይም ባልንጀራዉ ቅድስት ድንግል እመቤቴ ሆይ ዕገሌን አሳዪኝ ብሎ በሚለምናት ጊዜ ቀድሞ በነበረበት መልኩ ያን ጊዜ ታመጣዋለች። ደግሞ መሀረባቸውን ወደላይ ይወረውሩላታል የወደደችውንም በእጇ ተቀብላ መልሳ ትጥልላቸዋለች ለበረከትም በየጥቂቱ ይካፈሉታል።
•••
እንዲህም አምስት ቀን ሁሉ ክርስቲያንም እስላሞችም አረማውያንም ያይዋታል። ወደ ቤታቸውም ለመሔድ ሲሹ በፊቷ ሰግደው ይሰናበቷታል እርሷም ትባርካቸውና ይመለሳሉ።
•••
ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን ለአባት እናቶቻችን የተገለጠች እመቤታችን ለእኛም በረድኤት ትገለጽልን:: ጣዕመ ስሟ በአንደበታችን: ጣዕመ ፍቅሯ በልባችን ይደርብን አሜን::
•••
ስንክሳር ዘተዋሕዶ

👉🏼 ኢትዮጵያዊ ሐዋርያ አባ ተክለሃይማኖት ሀገርህን ኢትዮጵያን እኛን ልጆችህን በክንፎችህ ከልለን ፣ በበትረ መስቀልህ ባርከን አሜን‼️‼️