Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የገዳሙን መጋቤ እና ዋና ጸሐፊ ጨምሮ የደብረ ከዋክብት ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም 4 መነኮሳት በታጣቂ ኃይሎች ተገድለዋል።
የካቲት 12/2016 ዓ.ም የታጠቁ ሰዎች ወደ ገዳሙ በመግባት ሁለት መነኮሳት መውሰዳቸውን እነሱ ይመለሳሉ ብለው ሲጠብቁ በማግስቱ የካቲት 13/2016 ዓ.ም ታጣቂዎቹ ድጋሚ መጥተው ለውይይት እንፈልጋችኋለን በማለት 3 መነኮሳትን ወደ "ጂዳ ተክለ ሃይማኖት" ወስዱ።
መነኮሳቱ "ለውይይት" ሲባሉም "ችግር የለውም እናንተ አባቶች እዚህ ቆዩ እኛ አነጋግረናቸው እንመጣለን ፤ ተረጋጉ" ብለው ታጣቂዎቹን ተከትለው ከገዳሙ ሂደዋል።
ቀኑን ሙሉ ስልካቸው ክፍት እንደነበረ አመሻሽ ማግኘት ባለመቻላቸው ተጨንቀው የአካባቢውን ምእመናን ሲያጠያይቁ 4ቱ መገደላቸውን እንደነገሯቸው አንደኛው አባት ግን ተለቀዋል ቢባልም እስካሁን ያሉበት እንዳልታወቀም።
በታጣቂዎቹ የተገደሉት አባቶች
፩ አባ ተክለ ማርያም አሥራት (የገዳሙ መጋቤ)
፪ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን (የገዳሙ ዋና ጸሐፊ)
፫ አባ ገብረ ማርያም አበበ (ቀዳሽ ካህን፣የመጽሐፍ መምህርና የገዳሙ አስተዳደር አባል)
፬ ባህታዊ ኃ/ማርያም ስሜ (የገዳሙ የአስተዳደር አባል)
ሲሆኑ
እስካሁን ያሉበት ያልታወቀው ደግሞ አባ ኪዳነ ማርያም ገ/ሰንበት ናቸው።
ገዳሙ በተደጋጋሚ በታጠቁ ሰዎች ዐይነተ ብዙ ጥቃት እንደሚደርስበት ነገር ግን መፍትሔ እንዳላገኙ በመግለጽ የአሁኑ ጥቃት ግን በቃላት የማይገለጽ ነው ብለዋል።
"ገዳሙን እና እኛን ለማዳን እነሱ ተሰው፤ የእኛንም በደል እነሱ ከፈሉ፤ ጻድቁን አገልግዬ እዚሁ አርፋለሁ ሲሉ ደመ ከልብ ሆነው ዐፈራቸውንም ሳይቀምሱ ቀርተዋል" ሲሉም መረጃ የሰጡን አባቶች በከፍተኛ ሐዘን ገልጸዋል።
ሼር በማድረግ ለሕዝብ አድርሱ

👉🏼 ንፁኃን አባቶች ናቸው በግፍ የተገደሉት
••
ስለ አባቶቻችን ደም ብለህ ታረቀን በረከታቸው ይደርብን
አባቶቻችን እነሱ በላኛው ቤት አላቸው ይብላኝ ለእኛ ለሀጢያተኞቹ
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos

👉🏼 #ቅድስት_ኪዳነምሕረት
••
አንቺን ማመስገን የነፍስ ምግብ የህሊና እርካታ ነው። ስናመሰግንሽ እናርፋለን ስናርፍ እናመሰግንሻለን። ክብርሽ ከሰማይ ምስጋናሽም ከአርያም ነውና አንቺን ለማመስገን ልቦናችን ይብራ አሜን!
•••

በሀዘን ጠቋቁራ ተከፍታለች ገፄ
አጎንብሻለሁኝ አፍሬ በለምፄ
ወልቋል ከራሴ ላይ የብርሃን ልብሴ
ሀብቴ አንቺ ብቻ ነሽ ያለሽኝ ሞገሴ
አዝ
ውበት ነሽ ለቤቴ ለኑሮዬ ፍና (2)
ድንግል ሆይ አትለይኝ ብቻዬን ነኝና (2)

ብፀዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏
••
" ፓለቲከኞችም ባልዋሉበትና ባልተፈቀደላቸው ፣ ሌላው ቀርቶ የተቋቋሙበት ሕገ መንግሥቱ እንኳ የማይፈቅድላቸውን በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ ጣልቃ እየገቡ የግል ፍላጎትና ዓላማ ለማስፈጸም መሞከር ፍጹም ስሕተት ነው ፤ ተቀባይነትም የለውም። "
••
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በበዓለ ሢመት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ

" ከተወሰኑ ዓመት ወዲህ የተስተዋሉ የቀኖና ጥሰት ፣ ኦርቶዶክሳውያን መከራ ፣ እንዲሁም የአብያተ ክርስቲያናት መቃጠል በአጠቃላይ የተከሰቱ ችግሮችን የእግዚአብሔርን ተልእኮ መሠረት በማድረግ ማስተካከልና ማከናወን ካልቻልን የብዙዎች ኢትዮጵውያንን ልብ እናደማለን ከዚህ በላይ ትውልዱም ይጠይቀናል ፤ የታሪክ ተወቃሾችም እንሆናለን። "
ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ የባህርዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
••
በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በዓለ ሢመት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ
••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ የባህርዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
••
በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በዓለ ሢመት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ
••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከፊት እየቀደምክ መንገድ የምትመራ
ብርሐን የሆንክልን በመስቀልህ ስራ
እውነተኛ መድህን የሒወት እንጀራ
የሁሉ አስገኚ ግሩም የሱ ስራ
••
መድኃሐኒአለም አንተ ማን ይመስላል
የከበደን በስምህ ይቀላል
የማችለው የለም የሚሳንህ ነገር
ቀላያት አይፀኑም አንተ ስትናገር
••
አቤቱ ከአማልክት ወገን የሚመስለክ ማነው? ተአምራትን የምታደርግ አንተ ነህ። ለወገኖችህ ኃይልህን አሳየሃቸው ፤ ወገኖችህንም በክንድህ አዳንካቸው። ( ሥርዓተ ቅዳሴ )

ለቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ዓመታዊ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በረከት እረዴቱ አይለየን
••••
አጎንብሼ ሄጄ ቀና ብዬ መጣው
በዮሐንስ ፀበል ሰላሜን አገኘው
ጌታን ያጠመቁ ክቡራን እጆቹ
ታምር ይሰራሉ ዛሬም ለልጆቹ
••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
••••
አጎንብሼ ሄጄ ቀና ብዬ መጣው
በዮሐንስ ፀበል ሰላሜን አገኘው
ጌታን ያጠመቁ ክቡራን እጆቹ
ታምር ይሰራሉ ዛሬም ለልጆቹ
••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። እንኳን ለ 2016 ዓ.ም
👉🏼 ለአብይ ፆም
👉🏼ለጌታ ፆም
👉🏼ለፆመ አርብአ
👉🏼ለቀድሶተ ገዳም ፆም
👉🏼ለፆመ ሁዳዴ
👉🏼ለመዘጋጃ ፆም
👉🏼ለመጀመሪያ ፆም
👉🏼ለመሸጋገሪያ ፆም
👉🏼ለፆመ አስተምህሮ
👉🏼ለካሣ ፆም
👉🏼ለድል ፆም
በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም ፆም

❤️ ጾም ምህረትን መለመኛ መንገድ ነው
❤️ ጾም ኅዘንንና ችግርን መንገሪያ መንገድ ነው
❤️ ጾም ስብራት የሚጠገንበትና ትውልድ የሚታነጽበት መሣሪያ
❤️ ጾም የአምልኮ መንገድ ነው
❤️ ጾም አጋንትን ድል የምናደርግበት መሣሪያ ነው
❤️ ጾም የተጋድሎ መንገድ ነው
❤️ ጾም የነፍስና የሥጋ መድኀኒት ነው
❤️ ጾም የመልካም ሥራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
❤️ ጾም ከእግዚአብሔር የታዘዘና ከመጀመሪያዎቹ ሰዎች
ጀምሮ የተሰጠ የመጀመሪያ ሕግ ነው /ዘፍ 2፡17/
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
የበረከት ያድርግልን
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እግዚአብሔር ያበርታን
የእናታችን በረከት ከእኛ ይሁን አሜን
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

መጋቢት 5 - አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃል ኪዳን የተቀበሉበት እለት እንዲሁም በዓለ ዕረፍታቸው ነው ኑሮአቸው እንደ ሰው ያይደለ በምድረ በዳ እንደመልአክት የኖሩትና በዝቋላ ተራራ ባለው ባህር ውስጥ 100 ዓመት ተዘቅዝቀው ለኢትዬጲያ ሰዎች ምህረትን የለመኑት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ቃልኪዳን የተቀበሉበት ዕለት ነው
••••••••••••••••••••••••••••••••
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ❤️
እ ን ኳ ን አ ደ ረ ሳ ች ሁ🙏
••••••••••••••••••••••••••••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
••••••••••••••••••••••••••••••••
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ❤️
እ ን ኳ ን አ ደ ረ ሳ ች ሁ🙏
••••••••••••••••••••••••••••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዕንባዬ የማመልክህ ጌታዬ
ከክፉ ቀን መውጫ አንባዬ
ሐዘኔን በደስታ ለውጠው
አንተን በመታመን ልለፈው X2
•••
እባክህ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ የአስራት ሀገርህ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ከመጣባት መአት ሁሉ ታደጋት ድረስላት ያለፈ ሐጥያት በደላችንን በምህረትህ ትተህልን ከዚህ ሁሉ ከመጣብን አሳልፈን የተቀደሰች ሀገራችንን ጠብቅልን 🙏
•••••

የልቡን ትህትና ፍቅሩን ሳያስተውሉት
ቸሩ ጌታችንን አቻኩለው ሰቀሉት
እሩህሩሁን ጌታ ቸንክረው ሰቀሉት
ሞትን አስወግዶ ቢሰጣቸው ህይወት(፪)

መልካም አንድነት
••
በዛሬው ዕለተ ቅዳሜ የጥቁር ውሃ ማሪያም ህንፃ ቤተክርስቲያን አርማታ ሙሌት የሚከናወንበት ነው። እናም ምዕመኑ ከሃዋሳ ፣ ከጥቁር ውሃ እና አካባቢው ተሰባስቦ ስራውን ከልቡ እያከናወነ ነው። ቦታው የሃዋሳዋ ወሰንተኛ ቢሻን ጉራቻ ከተማ ነው።
••
እናም በስራው ላይ ይህንን ተመለከትኩ። ሰው የስራ ልብስ የለበሰ በመሆኑ ሃይማኖቱ ይሄ ነው ብሎ መለየት አይቻልምና ሁሉም አንድ ሆኖ በአንድነት እየሰራ ነው። ትንሽ እረፍት ፈለኩና ከዛፍ ስር እንዳለሁ፣ ይሄው እነዚህ ስራ ላይ የነበሩ የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድሞቻችን የሶላት ሰዓት ደርሶባቸው ከህንፃ ቤተክርስቲያኑ አናት ላይ ወርደው ሲሰግዱ አገኘኋቸውና ፈቃዳቸውን ጠይቄ ፎቶ አነሳኋቸው።
••
የመልካም አንድነት፣ የመቻቻል ማሳያ ነው።
አየ ሰው ከስፍራው ያደረሰኝ መረጃ ነው።

ጌታየ ሆነ ደም ግባት አልባ
ጀርባዉ በጅራፍ ስለኔ ደማ
የኔን መገርፍ እረሱ ተገርፎ
ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ (፪)
••••
ጾሙ የኃጢአት መደምሸሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን ፣ የኢትዮጵያ አምላክ በምህረቱ ይመልከተን ከምናየው ከምንሰማው ሁሉ በቅዱስ ስሙ ይሸፍን
••••
ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር የይቅርታ ፣ የፍቅር ፣ የሠላም ጾም ያድርግልን አሜን

ጲላጦስ ገረፈው በሰንሰለት አስሮ/2/
ከሮማዊው መንግሥት እንዲኖር ተፋቅሮ/2/
ድንግል አልቻለችም እንባዋን ልትገታ /2/
እያየች በመስቀል ልጇ ሲንገላታ /2/
••••
እባክህ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ የአስራት ሀገርህ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ከመጣባት መአት ሁሉ ታደጋት ድረስላት ያለፈ ሐጥያት በደላችንን በምህረትህ ትተህልን ከዚህ ሁሉ ከመጣብን አሳልፈን የተቀደሰች ሀገራችንን ጠብቅልን 🙏
••••••

❤️መጋቢት ፲ - መስቀለ ኢየሱስ
••
በዚኽች ዕለት ጌታ የተሰቀለበት መስቀል በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ ሰዎች አማካይነት ኹለት ጊዜ ከተቀበረበት እንዲወጣ ኾኗል፡፡
••
👉🏼 መጀመሪያ በንግሥት ዕሌኒ ከኢየሩሳሌም
👉🏼 ኹለተኛ ደግሞ በንጉሥ ሕርቃል ከፋርስ
•••
የፋርሱ ግን እነኾ መሳፍንተ ፋርስ ግብጽ ዘምተው ድል ነሥተው ሲመለሱ ከመካከላቸው አንዱ " ኢየሩሳሌም ወርጄ አይሁድን ማርኬ እመጣለኹ " ብሎ እግረ መንገዱን ወደ ኢየሩሳሌም ወርዶ አይሁድን ማርኮ ሲመለስ ንግሥት ዕሌኒ በጎልጎታ ካሠራችው ቤተ መቅደሥ ቢገባ መስቀሉን እንደ ፀሐይ ሲያበራ አገኘው፡፡ ቢይዘው አቃጠለው፡፡ ከዚኽ በኋላ ኹለቱን ዲያቆናት አሸክሞ ሌላውንም ንዋያተ ቅድሳት ዘርፎ ወደ ሃገሩ ተመለሰ፡፡
••
የሮም ንጉሥ ሕርቃል ይኽን በሰማ ጊዜ እጅግ አዘነ፡፡ ግብር ገብቶ ቀኖና ይዞ አንድ ሱባዔ ሲፈጸም ፈቃደ እግዚአብሔር መኾኑን ተረድቶ በአዋጅ ዘምቶ ድል ነሣው፡፡ መስቀልም ያለበት ጠፍቶት ሲቸገር ቅዱስ መስቀሉ ሲቀበር እና ዲያቆናቱን ሲገድል በመስኮት ኾና ያየች ከኢየሩሳሌም የተማረከች አንዲት ብላቴና አሳይታው አውጥቶ በልብሰ መንግሥቱ ጠቅልሎ ወደ ቁስጥንጥንያ ወስዶታል፡፡
••
ከቅዱስ መስቀሉ ረድኤትና በረከት ያሳትፈን!
የተወደደ ቀን ይኹንልን!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከክፋት እንራቅ
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማሪኛና ልሂድ ወደ ቤቴ ልገባ
ይበቃሻል በይኝ የማነባው እንባ
ደጅሽ ላይ ከወደኩ አለፍ ዘማናት
ፍውስን ተጠምቼ አቃትኝ መፅናናት

'' በደሌን እኔ መች አዉቄ "
#ገጣሚ_ኬቢሻ
💚💛❤️
የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን ••ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልንየአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን