📌 እግዚአብሔር ሰው መከራን እንዲቀበል ለምን ይፈቅዳል?
➯ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ያለው ፍቅር ፍጹም ነው ብለን ካረጋገጥን በሚሠራቸው ሥራዎች ሁሉ ውስጥ ያለውን የእርሱንም ጥበብ ልናረጋግጥ ይገባናል፤ ስለዚህ እግዚአብሔር በፍቅሩ ውስጥ ፍጹም እንደ ሆነ በጥበቡም ውስጥ ፍጹም ነው፤ ችግርና አስቸጋሪ ነገሮች መከራቸውን አስከትለው ወደ ሰው መምጣታቸው ግን እግዚአብሔር በሰው ልጆች ያለ መደሰቱ ምልክት ሊሆኑ አይችሉም፤ ለሰው ልጆች ለበጎ ሆነው የሚመጡ ነገሮች ናቸው እንጂ ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ እንዲህ በማለት ተናግሯል፡፡
✍️"ወንድሞቼ ሆይ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግስትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባች እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት"
📖ያዕ 1፥2-4
➯ ስለዚህ መከራዎች እግዚአብሔር ለሰው ካለው ፍቅር ጋር ሊጻረሩ አይችሉም ማለት ነው፤ ከችግሮችና ከመከራዎች በስተ ጀርባ የእግዚአብሔር ጥበብ አለ፤ እግዚአብሔር አምላክ ችግሮችና መከራዎች በሰው ላይ እንዲደርሱ የሚፈቅደው ሰውን ሊቀጣው ብሎም ከኃጢያቶቹና ከመጥፎ ልማዱ ነጻ ሊያወጣው ነው፤ ነቢዩ ዳዊት እንዲህ በማለት ዘምሯል
✍️"ክፉዎች ዘመናት ይወገዱ ዘንድ አቤቱ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው"
📖መዝ 93፥12-13፡፡
➯ ከኢዮብ ባልንጀራዎች መካከል አንዱ የሆነው ቴማናዊው ኤልፋዝ ኢዮብን እንዲህ በማለት መክሮት ነበር
✍️" እነሆ እግዚአብሔር የሚገስጸው ሰው ምስጉን ነው ስለዚህ ሁሉን የሚችለውን የአምላክህን ተግሣጽ አትናቅ፤ እርሱ ይሰብራል ይጠግንማል ያቆስላል እጆቹም ይፈውሳሉ"
📖ኢዮ 5፥17-18
✍️ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ "ልጄ ሆይ የጌታን ቅጣት አታቅልል በሚገሥጽህም ጊዜ አትድከም ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋልና….. እግዚአብሔር እንደ ልጆች ያደርግላችኋል አባቱ የማይቀጣው ልጅ ማነው?" በማለት ከተናገረ በኋላ ዓለማዊ አባቶች የሚቀጡትን ቅጣት እግዚአብሔር ከሚቀጣው ቅጣት ጋር አነጻጽሮ ሲያስቀምጥልን እንዲህ ብሏል፡፡
✍️"አርሱ ግን ከቅድስናው እንድንካፈል ለጥቅማችን ይቀጣናል"
📖ዕብ 12፥610
➯ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሎዶቆያ ላለው የቤተክርስትያን አለቃ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ የላከለት መልእክት ከዚህ ቀደም ከጠቀስነው ቃል ጋር ተመሳሳይ ትርጉም አለው፡፡
✍️"እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ"
📖ራእ 3፥19
➯ ስለሆነም መከራ የግድ እንደ ቅጣት ሊታይ አይገባም፤ ሰውን ከኃጢአት ነጻ ለማውጣት የሚደረግ የተግሳጽ ዓላማ እንጂ እርሱ መከራ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስተሳስረው እጅግ ጠቀሚ ጉዳይ ነው፤ ከዚህ በተጨማሪ እግዚአብሔርንና ጉዳዮቹን እንዲያውቅ ከማድረጉም በላይ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርብ ያደርገዋል፡፡
➯ በእግዚአብሔር ጥበብ ውስጥ ሰውን ችግሮችና መከራዎች ሲገጥሙት እነዚህን ችግሮችና መከራዎች ማስወገድ አልችልም ብሎ ያስባል፤ ስለዚህ ከዚህ ያወጣው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ይጠጋል፡፡
➯ በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር እንድናደርግ የሚያነሳሳን ይህንኑ ነው
✍️"በመከራ ቀን ጥራኝ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ"
📖መዝ 49፥15
➯ ስለሆነም ሰው እግዚአብሔር ሲረሳ እርሱን ያስታውሰው ዘንድ መከራ በተደባለቀባቸው ፈተናዎች ወደዚያው ይመራዋል፡፡
📌 ምንጭ
📚 መከራ እና ክርስትና በግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
✍️የጋርቢያ ጳጳስ አቡነ ዮሐንስ እንደጻፉት

👍3
✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን
✍" ጾም ለጸሎት እናቷ፣ ለአርምሞ እኅቷ፣ ለአንብዕ(ለዕንባ) መፍለቂያዋ፣ ለበጎ ትሩፋት ሁሉ ጥንት መሠረት ናት"
📚ኮኲሐ ሃይማኖት ገጽ 318
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
እግዚአብሔር ከእኔ የሚፈልገው ምንድን ነው ?
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
❖ ወንድሜና እህቴ አምላክ ከእናተ የሚፈልገዉ
📌 ልብህን
📌 ፈቃድህንና
📌 እምነትህን ነዉ፡፡
❖ “ፈቃድ” ማለት ኃይለኛ ብርታትና ቁርጠኝነት ማሳየት አይደለም ግን ወደ አምላክህ ለመቅረብ ያለ ፍላጎት ነዉ እንጂ፡፡
❖ የሰዉ ልጅ ደካማ ቢሆን እንኳን አምላክ ያደርግ ዘንድ ኃይል ይሰጠዋልና፤ በእርግጥ አምላክ ራሱ ያደርግ ዘንድ ጥንካሬ ይሰጠዋል፤ አምላክ ራሱ በእርሱ ዉስጥ ይሰራል፤ ከእርሱ ጋርም ይሰራል፡፡
❖ ቅዱስ ሐዋርያ ጳዉሎስ እንዳለዉ
✍️“ስለ በጎ ፈቃድ መፈለግንም ማድርግንም በእናንተ ዉስጥ የሚሰራ እግዚአበሔር
ነዉና”
📖ፊል 2፥13
❖ አምላክ ከእርሱ ጋር ለመታረቅ ያለህን ፍላጎት ይፈልጋል፤ ምክንያቱም ማንንም ከእርሱ ጋር ይታረቅ ዘንድ አያስገድድምና፡፡
❖ ይሄንን ፍላጎትህን ካስታወቅሀዉ፤ ከአንተ ጋር ሆኖ ይሰራል፤ ለብቻዉ ያደርገዋል እያልኩኝ አይደለም፤ እንደዚህ ከሆነ አንድን ሰዉ ምንም ጥረት እንዳያደርግ ያበረታተዋልና።
❖ በሌላ በኩል ከእርሱ ጋር ለመስራት ያለህ ፍላጎት ለመታረቅ ምን ያህል የቆረጥክ መሆንህን ያሳያል፤ እስካሁን ከእርሱ ጋር ለመታረቅ ከልብ ፍላጎት ሊኖርህ ይገባል ብለናል፡፡
❖ ለፍላጎትህ የቆረጥክ ስትሆን፣ በጸሎት ተግባርህን ለመጀመር መሞከር አለብህ፡፡
❖ ሊገጥሙህ የሚችሉትን የትኛዉንም መሰናክል ሁሉም ድል ታደርግ ዘንድ እንዲረዳ መጸለይ አለብህ፡፡
✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝
✍"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝

❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔

👍2
✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን
✍"ችግር ለራሳችን እንድንጸልይ ያነቃቃናል፤ ፍቅር ደግሞ ለሌሎች ሰዎች እንድንጸልይ ያስገድደናል"
📚ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ቀናችንን በጸሎት እንጀምር
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
ራስን ማየት
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
❖ አንድ ወቅት በአንድ አካባቢ የሚኖሩ አንድ በእድሜ ጠና ያሉ በመልካም ትዳር ያለፉ አንድ አዛውንት ነበሩ፤ እርሳቸውም ሆነ ባለቤታቸው ያላቸው መንፈሳዊ እውቀት የተራራቀ አልነበረም ፤ አንድ ነው ቢባል ይቀላል።
❖ ከእለታት በአንድ ቀን አዛውንቱ ጠዋት ወደ ቤተ ክርስቲያን ገስግሰው ኪዳኑን አድርሰው እንደጨረሱ ዕለቱ ረቡዕ ነበረና ፤ የግል ጸሎታቸውን ለማድረግ ወደ መጠለያ ገቡ፤ በዚያው መጠለያ ሌሎች የግል ጸሎታቸውን የሚያደርሱ በእጅ የሚቆጠሩ ሰዎች ነበሩ።
✍️እርሳቸውም "በስመ አብ . . ." ብለው ጸሎታቸውን ጀመሩ ፤ በጸሎታቸው መካከል ሁለት ከባድ ገጠመኝ ገጥሟቸው ኖሮ ፤ እየተበሰጫጩ ወደ ቤታቸው አቀኑ።
❖ ከቤታቸውም ደርሰው ምርር ብለው ለባለቤታቸው እንዲህ ሲሉ ገጠመኛቸውን መንገር ጀመሩ "ይገርምሻል! እኔ ምን አይነት ዘመን እንደመጣብን አላውቅም?" ፤ ባለቤትም መልሰው "ምን ሆነህ ነው?" ብለው ጠየቁ ፤ እርሳቸውም መልሰው "ቤተ ክርስቲያን ከመጠለያው ተገኝቼ 'በስመ አብ. . .'ብዬ ጸሎቴን ከመጀመሬ ፤ በስተ ቀኜ ቆሞ የጸሎት መጽሐፉን ይዞ የሚጸልይ አንድ ጎልማሳ ፤ ጸሎቱን አቋርጦ ድምጽ አሰምቶ ወደ መቅደስ እያዘገመ የነበረ ባልንጀራውን ጠርቶ ፤ ስለ ዕቁብ ጉዳይ አንስቶ የባጡን የቆጡን ሲነጋገሩ ፤ ቀና ብዬ እያየኋቸው 'እኔ እንዲህ ያዘንኩኝ ፈጣሪ ምን ያህል ያዝን ይሆን?' በማለት ከልቤ እያዘንኹኝ ሳለ ፤ ይህ አላንስ ብሎኝ ፊት ለፊቴ የነበሩ እንደ አንቺ ዕድሜ የጠገቡ ሁለት እናቶች ፤ የቤታቸውን ጉዳይ አንድም ሳያስቀሩ ያወጋሉ ፤ ሰሞኑን ውኃ እንደሚጠፋ ጭምር ሲነጋገሩ ሰምቻለሁ ፤ እኔም ነገራቸው አስገርሞኝ ፤ ምን አለ ከሚያወሩ ጥቂት ቢጸልዩ እያልኩኝ ጨጓራዬን ስልጥ ቆይቼ 'ይህን ያሳየኽኝ አደራህን ሰላም አውለኝ' ብዬ ወደ ቤቴ መጣሁ እልሻለሁ ፤ እንደው አይገርምሽም ጉድ እኮ ነው?" ብለው ንግግራቸውን በመጠይቅ አሳረፉ።
❖ ሚስትየውም በአግራሞት ቀጠል አድርገው "እውነት ነው ይገርማል! እኔ ግን የገረመኝ ይህን ሁሉ ጉድ በዐይንዎ አይተው በጆሮዎስ ሰምተው ነው?" በማለት ይጠይቃሉ ፤ ከንዴት በረድ ያሉት አባወራ ቀጠል አድርገው "በዐይኔ ሳላይ በጆሮዬ ሳልሰማ ከየት አምጥቼ አወራለሁ?"፤ ሚስትየውም መልሰው "ታዲያ እርስዎስ ከሰዎቹ በምን ተሻሉ ፤ ይህን ሁሉ የሰው ጉድ ሲመለከቱ እርስዎስ ምኑን ጸሎት አደረጉት ፤ በሰው ከሚናደዱ በራስዎ ነው ሊናደዱ የሚገባው ፤ ሌላው ሲሠራ መጥፎ የተባለ ለእርስዎ ጥሩ ሊሆን ፤ ለሌላው ሬት የሆነ ለእርስዎ ማር ሊሆን አይችልም" ብለው ገሰጿቸው።
📌 ጭብጥ
❖ ለሌሎች ስናስተምር ራሳችንን እንዳንጥል፤ በነቀፌታ ውስጥ እንዳንገኝ ልንጠነቀቅ ይገባል፤ የጨው ዕቃ ሌላውን ሲያጣፍጥ ለራሱ መጣፈጥ የለውም ፤ እንደዚያ እንዳንሆን ራሳችንን ቆም ብለን ማየት ይገባናል።
✍️ "ነገር ግን ሌሎች ከሰበክኹ በኋላ ለራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛለሁ" እንዳለ ቅዱስ ጳውሎስ።
📖1ኛ ቆሮ 9፥27
❖;አባ ጴሜንም ሌሎችን እያስተማረ እርሱ የማይኖርበትን ሰው እንዲህ በማለት ይገልጸዋል
✍️ "የሚያስተምር ነገር ግን የሚያስተምረውን የማይፈጽም ሰው ማለት ለብዙዎች ለጥማቸው ማርኪያ፤ ለንጽሕናቸውም ምንጭ እንደሚሆን ነገር ግን ራሱን እንደማያጠራ ምንጭ ማለት ነው"

───────────
Channel
🧲 https://www.tg-me.com/Tewahedo12
FB Like Page (የፌስቡክ ፔጅ)
🧲 http://facebook.com/Tewahedo12
YouTube Subscribe (ሰብስክራይብ)
🧲 https://www.youtube.com/channel/UCvYxUdv1D-5juH_P6iE7XXw

Telegram
✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
"ሥርዓትን እማር ዘንድ ያስጨነከኝ መልካም ሆነልኝ"
መዝ 118 (119) ፥ 71
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ ግሩፑ
http://www.tg-me.com/OrthodoxTewahedo12
ይህ Channel #ሐምሌ 26/2010 ዓ.ም አ/ጀመረ
ለአስተያየት 📥 ➩ @Tewahedo12_bot
መዝ 118 (119) ፥ 71
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ ግሩፑ
http://www.tg-me.com/OrthodoxTewahedo12
ይህ Channel #ሐምሌ 26/2010 ዓ.ም አ/ጀመረ
ለአስተያየት 📥 ➩ @Tewahedo12_bot
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
5��3- � � p� � �u ��- � 4--
ASR by NLL APPS
➯ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስማቸውን የምንጠራቸው ቅዱሳን ሁሉ የእግዚአብሔር የመሐሪነቱ ምልክቶች ናቸው፤ ዛሬ የእግዚአብሔር ወዳጆች ብለን የምናከብራቸው ንጹሐን፣ ትናንትና በሕይወታቸው ወድቀው የተነሡ እና በንስሐ እንባ ታጥበው ይቅርታን ያገኙ ኃጥአን ነበሩ፤ አሁን በቤተ ክርስቲያን ሰማይ ላይ ሲያንጸባርቁ የምናያቸው ቅዱሳን፣ ውበት የሚሰውረውን የኃጢአት ግርዶሽ በንስሐ አስወግደው በቸርነቱ ብርሃን የደመቁ ከዋክብት ናቸው፤ አምስት መቶም ይሁን ሃምሳ ብቻ ያልተበደረ እና ምሕረት ያልተደረገለት ጻድቅ አይገኝም።
📖ሉቃ 7
➯ ነገር ግን ይህ ሁሉ የሚነገረው "ከአንዲት ድንግል" በቀር ነው፤ ይህችም ድንግል ከተፈጠረች ጀምሮ በምንም ምን አልረከሰችም፤ እንኳን በሥራዋ በሐሳቧም ኃጢአትን የማታውቅ ኅትምት በመሆኗ፣ ከርኩሰት የሚያነጻና ከበደል የሚመልስ ንስሐ አላስፈለጋትም፤ እርሷ ከእናቷ ማኅጸን ጀምሮ ከበረዶ ይልቅ ነጭ ነበረች፤ በእድገቷም ጊዜ የዚህ ዓለም ክፋት አንዳች አላገኛትም፤ እርሷ የኃጢአት ጉድፍ ያልወደቀባት ንጹሕ ምንጭ ናች።
➯ በመርዙ ብዙዎችን ወግቶ የጣለ አዳኙ (ይጠብቃል) አውሬ ያልተነፈሰባት በመንፈስ ቅዱስ የታጠረች የገነት ተክል ነች፤ ይህች ድንግል በኃጢአት ተፍገምግመው ለወደቁ የሚነሡበትን የንስሐ ምርኩዝ ለሰጠ የይቅርታ አምላክ እናቱ ነች።
➯ ጻድቃን ሁሉ ከተፈጠሩበት ልዕልና ዝቅ ካሉ በኋላ በንስሐ መሰላልነት ወደ ክብር ሲመለሱ፣ ድንግል ግን ከዚያ ልዕልና ለአንዲት ሰዓት እንኳን ሳትናወጽ በጽናት ኖረች፤ ስለዚህም የእርሷ ንጽሕና ያለ ንስሐ ሆነ።
✍️"እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ" የሚለውን አምላካዊ ትእዛዝ እንደ እመቤታችን ፈጽሞ የተገኘ ማን ነው?
📌 ምንጭ
✍️ዲያቆን አቤል ካሳሁን

👍5❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
👍1