Telegram Web Link
ቆይታ - ከደራሲያን ጋር
የሦስት ትውልዶች ወግ
በመጻሕፍት፣ ንባብ እና ሌሎች ርዕሰ-ጉዳዮች


የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም በ’ክለብ ሀውስ’ መተግበሪያ የመጻሕፍት ውይይት አራተኛ ዙር መርሐ ግብር ከደራሲያን እና ተጋባዥ እንግዶች ጋር ፊት ለፊት ውይይት ያደርጋል።

በምዝገባ ብቻ!
ነጻ ዝግጅት።

ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ ወይም QR ኮዱን ስካን ያድርጉ።

https://cutt.ly/KesyFuqf

የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም
👍8👏1
የአርክቴክቸር እና ዲዛይን የሥራ ቅጥር ዳሠሣ
በሚል ርዕስ
ባለፉት ስድስት ዓመታት የ'አፍሪወርክስ' መተግበሪያ ላይ የተዋወቁ የሥራ ማስታወቂያዎች ላይ በመመሥረት በተሠራ ጥናት ዙሪያ ከሦስት ወጣት አርክቴክቶች፤ ሴማዊት አየለ፣ በእምነት ደምሴ እና ናትናኤል መስፍን ጋር ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሰኔ 18፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Exploring Architectural and Design Employability," we will discuss the research done on the job advertisements posted on 'Afriworks' over the past six years with three young architects: Semawit Ayele, Bement Demissie, and Natnael Mesfin.

Tune in on Sheger FM 102.1 on June 25, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia

የጥናቱ ሊንክ
https://cutt.ly/ResxWMI9
👍73🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆይታ - ከደራሲያን ጋር
የሦስት ትውልዶች ወግ
በመጻሕፍት፣ ንባብ እና ሌሎች ርዕሰ-ጉዳዮች

ቅዳሜ ፣ከሰዓት
ሰኔ 22፣ 2016 ዓ.ም

ከ8፡00 እስከ 11፡ 30

በከቤት እስከ ከተማ ፤ የከተማ ማዕከል

በምዝገባ ብቻ!
ነፃ ዝግጅት

ለመመዘገብ
https://cutt.ly/KesyFuqf
👍42🔥1
ቆይታ - ከደራሲያን ጋር
የሦስት ትውልዶች ወግ
በመጻሕፍት፣ ንባብ እና ተያያዥ ጉዳዮች

ምዝገባ ተጠናቋል!

የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም
👍5
ወንጀል እና የከተማ ኑሮ
በሚል ርዕስ ስለ ወንጀል ሳይንስ፣ ከከተማ እና ከከተማ ዲዛይን ጋር ስላለው ግንኙነት፣ ስለ ዓለም አቀፍ ተሞክሮ፣ ፣ እንዲሁም "አዲስ አበባ ከተማ ከሌሎች ከተሞች ምን መማር ትችላለች?" የሚለውን የወንጀል እና ፍትሕ ጥናት አስተማሪ እና ተመራማሪ ከሆኑት ጴጥሮስ ቶጃ (ፕ/ር) ጋር ክፍል አንድ ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሰኔ 25፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Crime and Urban Life: 1," we will discuss the scientific dimension of crime, its correlation with cities and urban planning, global perspectives, and the valuable insights that Addis Abeba can gain from other cities with Petros Toja (Prof.). justice studies educator, researcher and criminologist.

Tune in on Sheger FM 102.1 on July 02, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍82
ከባለፈው ሳምንት በመቀጠል ወንጀል በከተማ ላይ ስለሚፈጥረው ተጽዕኖ እና ቀውስ፣ ሌሎች ከተሞችን በማነጻጸር አዲስ አበባ መውሰድ የምትችላቸውን የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ የወንጀል እና ፍትሕ ጥናት መምህር እና ተመራማሪ ከሆኑት ጴጥሮስ ቶጃ (ፕ/ር) ጋር ክፍል ሁለት ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 2 ፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Following up on last week's discussion, we will have our final discussion on the impact and crisis of crime on urban life and cities, as well as potential solutions that Addis Abeba can adopt, drawing comparisons to other cities, with Petros Toja (Professor), an educator, justice studies researcher, and criminologist.

Tune in on Sheger FM 102.1 on July 09, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
1
ከሰሞኑ አንዳንድ ነገሮች -ከጋዜጦች በሚል ርዕስ ባለፉት ሦስት ተከታታይ ሳምንታት ከጋዜጣ በወጡ አንዳንድ የከተማ ጉድዮች፣ በከተማ ውስጥ ስለተካሄዱ እና ሊካሄዱ በታቀዱ ዝግጅቶች እንዲሁም ከአድማጭ በተነሱ ጥያቄዎች ላይ ምልከታ ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Current issues from newspapers" we will reflect on the topics and news highlighted in newspapers, both past and upcoming events in the city, and address questions the audience raised.

Tune in on Sheger FM 102.1 on July 16, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍5😡1
"በኢትዮጵያ የውስጥ በር ዲዛይን እና ምርቶች ወጥ መጠን" እንዲኖራቸው በማሰብ እንዲሁም በዲዛይን፣ በምርት እና በገጠማ ወቅት ያሉ ተግዳሮቶችን ታሳቢ በማድረግ እና የበኩላችንን አስተዋፅኦ ለማበርከት ይህን መጠይቅ አዘጋጅተናል።
እንደ አንድ በሙያው ባለድርሻ እንደሆነ አካል፣ ይህን መጠይቅ በመሙላት ተሰታፊ እንዲሆኑና በጉዳዩ ላይ አጠቃላይ ግንዛቤ እንዲኖረን እንጠይቅዎታለን። የዚህ መጠይቅ ዓለማ በግንባታ እና ዲዛይን ኢንዱስትሪ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉትን የውስጥ በር መደበኛ ልኬቶች፣ እና የልምድ ግንዛቤዎችን ለመሰብሰብ ነው።
ከመጠይቁ የሰበሰብነውን መልስ በመውሰድ በተግባር ስለሚውሉት ልኬቶች እና ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ግብዓት ይሆናል የምንለውን በአስር ቀናት ውስጥ ይፋ የምናደርግ ይሆናል።

In pursuit of contributing to the "Standardization of Internal Door Design and Fabrication in Ethiopia", we have prepared this survey recognizing the challenges in the design, production and installation of internal doors. As one of the stakeholders in the practice, we request your participation in filling out this survey to gain general insight into the subject. We will publish the insights into the current practices and suggest recommendations to the construction and design industry in ten days.

Survey link: https://cutt.ly/0ejC1vXJ
👍43
ግንቦት 13፣2016 ዓ.ም “አዲስ አበባ ከተማ ከጆሀንስበርግ ምን መማር ትችላለች?” በሚል ርዕስ ማኅደር ገብረመድኅን በቀጥታ የስልክ መስመር ከደቡብ አፍሪካ አቅርቦ የነበረውን ክፍል ዛሬ በድጋሚ እናስተላልፋለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

We will be hosting a rerun of the live call-in session with Maheder Gebremedhin, originally aired on May 21, 2024, under the title "What Can Addis Ababa Learn from Johannesburg City?"

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
👍7
የውስጥ በር ልኬት ግንዛቤ በሚል ርዕስ በዲዛይን፣ በምርት እና በገጠማ ወቅት ያሉ ተግዳሮቶችን ታሳቢ በማድረግ በጉዳዩ ላይ አጠቃላይ ግንዛቤ እንዲሁም ጥቅም ላይ የሚውሉትን የውስጥ በር መደበኛ ልኬቶች፣ እና የልምድ ግንዛቤዎችን ማዕከል ባደረገ የደሰሳ ጥናት ላይ ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Internal Door Measurment Insights" we will discuss on the understanding of general interior door measurments, and the insights on current practice, taking into account the challenges in design, production and installation based on a survey conducted.

Tune in on Sheger FM 102.1 on July 30, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍101
"ዘላቂ የውኃ አቅርቦት ለአዲስ አበባ" በሚል ርዕስ በከተማችን እንዲሁም በሕንጻዎቻችን በዲዛይንም ሆነ በግንባታ ወቅት ልንተገብራቸው ስለምንችላቸው የተለያዩ የውኃ አቅርቦት አማራጮች ላይ በሌዝሊ ዮኒቨርስቲ የአርክቴክቸር ተመራማሪ እና መምሕር ከሆኑት አቶ ፍስሐ ኢሳያስ ልኬ ጋር ውይይት ይኖርናል።

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Sustainable water supply option for Addis Abeba", we will discuss on the several water resource-supplying methods we can implement in design, building processes and our cities with educator and lecturer Ato Fisseha Esayays from Lesely University.

Tune in on Sheger FM 102.1 on August 06, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍31🍾1
ከባለፈው ሳምንት በመቀጠል አርክቴክቸር፣ ከተማ ዲዛይን እንዲሁም ምህንድስና ለተመጣጠነ የውኃ አቅርቦት ምን አስተዋጽዖ ማበርከት እንደሚችሉ፣ በከተማ ውስጥ ያሉ ተግዳሮቶችን እና የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ በአሜሪካ ሌዝሊ ዩኒቨርስቲ መምህር እና ተመራማሩ ከሆኑት አቶ ፍሰሐ ኢሳያስ ልኬ ጋር ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 07 ፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Continuing from last week's discussion, we will hold the second and final session on "Sustainable Water Options for Addis Ababa." exploring the influence of architecture, urban design, and engineering on achieving a balanced water distribution in the city, address the challenges faced and propose potential solutions with Fissha Esayas Like, an educator and researcher at Lesley University.

Tune in on Sheger FM 102.1 on August 13, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍53👌2
"ሽልማት ፣ ሙግት እና ሂስ ለአርክቴክቸር ከተማ ፕላን ምህንድስናና ግንባታ ሙያዎች እድገት"
በሚል ርዕስ ስለ ሂስ፣ ክርክሮች እና ሽልማቶች ጠቀሜታ፣ ስለሚፈጥሯቸው ዕድሎችና ለሙያው ስለሚያበረክቱት አስተዋጽዖ አጠቃላይ ምልከታ ይኖረናል። በቅርቡ "The Architectural Review" ላይ በራሔል ሻወል የተጻፈውን "Revisiting: Meskel Square: Addis Abeba, Ethiopia" በሚል ርዕስ የወጣውን ጽሑፍ እንዲሁ ተርጉመን እናቀርብላችኋለን።

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


Under the title "Awards, debates and Criticism" we will have an overview of the significance of criticism, debates, and awards, emphasizing the opportunities they present and the valuable contributions they offer to the profession. Additionally, we will present to you the translated version of an article titled "Revisiting: Meskel Square: Addis Abeba, Ethiopia" written by Rahel Shawl in "The Architectural Review".

Tune in on Sheger FM 102.1 on August 20, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍111
Africa Urban Forum
"Sustainable Urbanization for Africa's Transportation: Agenda 2063"

The Africa Urban Forum is a continental platform that promotes sustainable development in African human settlements. It is a platform through which governments collaborate to enhance African cities, enabling them to fulfil their potential as centres of hope, growth, and prosperity.

04 - 06 September - 2024

Addis Abeba, Ethiopia

Registration is OPEN!

Registration link: https://accreditation.au.int/en/africa-urban-forum

#UN_Habitat #AU #UNECA #AFRICA_URBAN_FORUM #Addis_Abeba #Ethiopia
👍2
The Urban Center is pleased to invite all

urban planners, architects, urban enthusiasts, and other interdisciplinary professionals to participate in the

Africa Urban Forum
with the theme
"Sustainable Urbanization for Africa’s Transformation: Agenda 2063".

The forum will emphasize leveraging urban potential for continent-wide inclusive, eco-friendly, and climate-resilient development.

Event Details:

Date: September 04-06, 2024
Addis Abeba, Ethiopia

Registration is now open for this exciting event!

Registration link: https://accreditation.au.int/en/africa-urban-forum
6👍1
የግንባታ ዘርፍ ባህል እና አሠራር በሴት የግንባታ ባለሙያዎች ዕይታ
በሚል ርዕስ ሴቶች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ስለሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች እና ተጽዕኖዎች፤ በሙያው በጾታ መካከል ያለውን ልዩነት ለማጥበብ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች እና የመፍትሔ ሀሳቦችን ማርእሸት መንግስቱ (ፕራክቲስንግ ፕሮፌሽናል አርክቴክት) እና ከምስራች እንድርያስ (ፕሮጀክት ማናጀር ) ጋር ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Culture and practices in the construction sector: perspectives from women in construction" we will discuss on the problems and influences women face and works required to narrow the gender gap in the sector, with Marshet Mengistu, (practicing professional Architect) and Yemisrach Indrias (Project Manager)
5👍3
We regret to inform the passing of Dr. Ferede Befekadu, who served in the Architecture and Urban Planning Department on Architectural Sciences at Addis Ababa University for several decades, first as an Assistant Professor and later as an Associate Professor. After retirement, he continued as a part-time lecturer at both Addis Ababa University and Unity University. Since 1999, he has been a permanent lecturer at Addis Ababa University, including a two-year tenure as Head of the Department starting in 2010.

The funeral will be held
today AUG 29 - 2024
at 12:00 PM (ከቀኑ 6፡00 ሰዓት)
at Quskuam Mariam.

We pass our condolences to his family, friends, students and colleagues.
😢15🙏7👍4
In conjunction with the Africa Urban Forum,
we are pleased to announce a session co-organized with FES Tanzania office.

"THE CITIZEN CANVAS
a conversation on just cities"

A short documentary screening and conversation on just city with

Yonas Ashine (PhD)
Jesse Gerard Mpango and
Yasmin Abdu Bushra

Registration is mandatory.
ONLY 25 seats available!

Link : https://cutt.ly/0eQriHx5

Confirmation to attendance will be sent via SMS.

🚨 Open to ALL!

#Justcities #conversation #AddisAbaba #Africa #AfricanUrbanForum #AjabuAjabu #FES #TUC #Goethe #AddisAbabaEthiopia.
👍4🍾2
The Citizen Canvas
"a conversation on just cities"


Registration is CLOSED!


The Urban Center
👍3
"Women in Construction"

Following last week's radio program, we have prepared this survey to gather insights and perspectives on the experiences of women working in the construction industry. By participating in this survey, you will contribute to the ongoing dialogue on encouraging inclusivity and equality in construction-related professions.

Survey link: https://cutt.ly/heQ5Iqf9

We will publish the summary of the data gathered from this information on our Telegram channel. @TheUrbanCenter
👍6😱1
2025/10/30 13:04:15
Back to Top
HTML Embed Code: