Telegram Web Link
Italian Design Day - 2025

Restoration of the Imperial Compound of Menelik II
In Addis Abeba


Public Lecture
with
Livio Sacchi

Only by Registration
Link : https://cutt.ly/Ke5km2fz

EVENT DETAILS

Wednesday, Evening
Door Opens @ 5:00
February 12, 2025
Time: 5:30 pm - 07:30 pm
____

የካ
ቲት 05 ፣ 2017 ዓ.ም
ረቡዕ ፤ ምሽት
11:00 በር ይከፈታል
ሰዓት፡ 11:30 - 1:30

Location : The Urban Center , ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል : https://g.co/kgs/LvrpQGP
👍63
አዲስ አበባ የአፍሪካ ዲፕሎማቲክ መዲና ከመሆን ባሻገር
በሚል ርዕስ

አዲስ አበባ የባህል እና የጥበብ ማዕከል ለመሆን ማድረግ ስለሚጠበቁባት ቅድመ ዝግጅቶ ዙሪያ ማክሰኞ፣ የካቲት 04 ፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ምልከታ ይኖረናል።


ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Addis Abeba, Beyond being Africa's diplomatic capital," we will discuss what Addis Abeba should do to become the art and cultural hub of Africa on February 11, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍13
“አዲስ አበባ ከናይሮቢ ከተማ ምን ትማር" በሚል ርዕስ
ሁለቱን ከተሞች በአርክቴክቸር በተለይም በከተማ ኑሮ ዙሪያ አተኩሮ በማነጻጸር በቀጥታ የስልክ መስመር ከማኅደር ገብረመድኅን ጋራ ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ የካቲት 11 ፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


Under the title
"What can Addis Abeba learn from Nairobi?" we will have a live - call in discussion session with Maheder Gebremedhin, comparing the two cities in terms of architecture and urbanity focusing more on the urban living.

Tune in on Sheger FM 102.1 on February 18, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍83
የኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበር 24ተኛው ጠቅላላ ጉባኤ 4 ቀን ብቻ ቀረዉ!

ቀን፣ ቅዳሜ የካቲት 15፣  2017 ዓም
ቦታ፣ ኢሊሌ ሆቴል፣ ካዛንቺስ፣ አዲስ አበባ
ሰአት፣ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ማምሻው 11:00  ሰዐት

ሁሉም የአርክቴክቸር ባለሙያ ተጋብዟል!

Calling All Member Architects!
Mark your calendars!

The Association of Ethiopian Architects - AEA is proud to announce its 24th Annual General Assembly on Saturday, February 22nd, 2025.

Join us at Elilly International Hotel for a day of:
AEA activities reporting, inspiring discussions, networking opportunities, enticing exhibits, and celebrations. Don't miss this chance to learn from the best in the industry and expand your professional network!

Time: 8:30 AM - 5:00 PM

Location: Elilly International Hotel

Be sure to have settled your membership fees to attend the event!

Register here to attend the event.
https://forms.gle/KMomqZ6yVgseSwpn8
👍4🎉2
“ከናይሮቢ እስከ አዲስ አበባ" በሚል ርዕስ
ባለፈው ሣምንት የጀመርነውን ዝግጅት የሚያጠቃልል ሁለቱን ከተሞች በአርክቴክቸር : በከተማ ኑሮ ዙሪያ እና ተያያዠ ነገሮች ዙርያ የሚያነጻጸር ምልከታ ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ የካቲት 18፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


Under the title
"From Nairobi to Addis Abeba " we will have the second and final review by comparing the two cities in architecture , urban life, and related subjects

Tune in on Sheger FM 102.1 on February 25, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍4👏2
በፍልስጤም "ኻን አል አኽማር" ሰፈር፣ "ለድንገተኛ ጊዜ የሚሆኑ ተንቀሳቃሽ ትምህርት ቤቶች" በሚል በተካሄደው ዓለም አቀፋዊ የአርክቴክቸራል ዲዛይን ውድድር ላይ ሁለተኛ ከወጡት 3 ወጣት ኢትዮጵያዊ አርክቴክቶች ፡ ዳንኤል ዋጁ፣ ቢኒያም በእውቀቱ እና ፍሬዘር አብርሃ ጋራ ስለ ተሸለሙበት ዲዛይን ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ የካቲት 25፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Based on the international architectural design competition titled "Mobile Schools as an Emergency Response" in Khan Al Ahmar, Palestine, we will discuss the awarded design project with the three young Ethiopian architects, Daniel Waju, Biniyam Bewketu, and Frezer Abrha, who secured second place.

Tune in on Sheger FM 102.1 on March 04, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
12👍9
📢 Face-to-Face with Helen Mesfin 🎤

Host: Helen Mesfin
Executive Producer & Host of The Helen Show and Founder of Empower the Community Weekend & Empower Addis.

📅 Date: Wednesday, March 12, 2025 (መጋቢት 03, 2017 ዓ.ም)

🕠 Time: 5:30 PM – 7:30 PM (Doors open at 5:00 PM)
🕛 Local Time: 11:00 – 1:30 (Ethiopian Time)
📍 Location: Mesqel Square, in front of Estifanos Church, next to OLA Energies, behind Mega Book Store.

💰 Entry Fee: 300 ETB (Includes refreshments)
📝 Registration Required – Confirmation via SMS
Registration link: https://cutt.ly/irypxeLn
or scan the QR code.

🗣 Language: Amharic

🔥 Register now and be part of the conversation.

#HelenMesfin #FaceToFace #EmpowerAddis #TheHelenShow #Community #Addis_Abeba
👍52🕊1
መጋቢት 02፣2017 ዓ.ም
በከቤት እስከ ከተማ

እየተሻሻሉ ባሉ (በሚከለሱ) እና አዲስ በሚወጡ የሕንጻ ግንባታ ኮዶች እና ደረጃዎች ዙሪያ
(የመዋቅር፣ የአገልግሎት እና ተዛማጅ ኮዶች) (Structure, service and cross cutting codes)

የሕንጻ ግንባታ ኮዱ የክለሳ ቡድን አስተባባሪ ከሆኑት ኢሳያስ ገብረ ዮሐንስ (ፒ.ኤች.ዲ) ጋራ ውይይት ይኖረናል።

ስለዚህ ከላይ በተጠቀሱት የሕንጻ ግንባታ ኮዶች ዙሪያ ያሏችሁን ጥያቄዎች QR ኮዱን ወይም ሊንኩን በመጠቀም

እስከ ሰኞ፣ መጋቢት 01፣2017 ዓ.ም
ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ይላኩልን።

የጥያቄ መስጫው ሊንክ፡ https://cutt.ly/Jrymv3vR
4👍2🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📢 ፊት ለ ፊት ፡ ከሄለን መስፍን ጋራ 🎤

📅 ቀን ፡ ረቡዕ፣ መጋቢት 03, 2017 ዓ.ም
🕠 ሰዓት: 11:00 – 1:30 (በር 11፡00 ሰዓት ይከፈታል)
📍አድራሻ: መስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስትያን ፊት ለፊት፣ ሜጋ መጻሕፍት መደብር ጀርባ
💰መግቢያ : 300 ብር (ከሻይ ቡና ጋራ)
🗣 ቋንቋ: አማርኛ
📝 በምዝገባ ብቻ! – በSMS የማረጋገጫ መልዕክት ይላካል።
የምዝገባ ሊንክ : https://cutt.ly/irt51bXC
1🔥1
የኢትዮጵያ ሕንጻ ኮድ ደረጃዎች

እየተሻሻሉ ባሉ (በሚከለሱ) እና አዲስ በሚወጡ የኢትዮጵያ ሕንጻ ኮድ ደረጃዎች ዙሪያ
(የመዋቅር፣ የአገልግሎት እና ተዛማጅ ኮዶች) (Structure, service and cross cutting codes)
የኢትዮጵያ ሕንጻ ኮድ ደረጃዎች የክለሳ ቡድን አስተባባሪ ከሆኑት ኢሳያስ ገብረ ዮሐንስ (ፒ.ኤች.ዲ) ጋራ ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ መጋቢት 02፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


Under the title "Ethiopian Building Code Standards," we will discuss the codes that are being revised and newly developed with the coordinator of revision team, Esayas Gebreyohannes (PhD), focusing on the structures, services, and cutting codes.

Tune in on Sheger FM 102.1 on March 11, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
3👍3
የሕንጻ ግንባታ ኮድ ደረጃዎች - ክፍል 2

ባለፈው ሳምንት በመቀጠል እየተሻሻሉ ባሉ (በሚከለሱ) እና አዲስ በሚወጡ የሕንጻ ግንባታ ኮዶ ደረጃዎች ዙሪያ የሕንጻ ግንባታ ኮድ ደረጃዎች የክለሳ ቡድን አስተባባሪ ከሆኑት ኢሳያስ ገብረ ዮሐንስ (ፒ.ኤች.ዲ) ጋራ ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ መጋቢት 09፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

"Ethiopian Building Code Standards," part 2

Under the title "Ethiopian Building Codes and Standards," we will continue last week's discussion on codes that are being revised and newly developed with the coordinator of the revision team, Esayas Gebreyohannes (PhD).

Tune in on Sheger FM 102.1 on March 18, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍4
Session Organized by #EASE
Register Now! 🎶

Deep Dive on the Ethiopian Music Industry - Volume I 🎵
Join us in exploring the people, technology, and business shaping Ethiopian music! Whether you're an artist, investor, startup, or music enthusiast, this is your chance to network, learn, and collaborate with industry leaders.

Date: March 21, 2025
Time: 04:00 PM to 07:30 PM

🔗 Register here: https://forms.gle/LTuq9YWTyzQP3zzC8
10👍1
ሰሞንኛ ጉዳዮች

ባለፉት 3 ወራት ከአድማጭ ለተነሱ ጥያቄዎች መልስ የምንሰጥ እና ባለፉት አራት ተከታታይ ሳምንታት ከጋዜጣ ላይ በወጡ አንዳንድ የከተማ ጉድዮች እና ሊካሄዱ በታቀዱ ዝግጅቶች ዙርያ ምልከታ ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ መጋቢት 16 ፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Current affairs " we will address questions raised by the audience in the past three months and reflect on the topics and news highlighted in newspapers in the past four weeks and upcoming events in the city.

Tune in on Sheger FM 102.1 on March 25, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
7
2025/10/22 13:20:17
Back to Top
HTML Embed Code: