Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
ማሳሰቢያ

👉ማኛውም የተዋሕዶ ልጅ ማሕተብህን ፍታ /ፍቺ ሊባል አይገባም።

👉 ማንኛውም የተዋሕዶ ልጅ በእምነቱ ሊከበር እንጂ ሊገለል አይገባም።

👉 ማንኛውም የተዋሕዶ ልጅ ማህተቡን ፍታ ቢባል እንዳይፈታ ምክንያቱም ተዋሕዶ ሀገር ናት ።
ታሪክ ተመልከቱ ስለ ተዋሕዶ

የኢትዮጵያ መሠረትም ተዋሕዶ ነው።
የኢትዮጵያ ጉልላት ተዋሕዶ ነው።
ስለዚህ ማህተባችሁን በጥሱ ልንባል አይገባም።


ዛሬ በ1 ሰው የተጀመረ ወደፊት እኛም ጋ መምጣቱ አይቀርም እናም ተው ልንል ይገባል።

👉👉👉ተዋሕዶን አትንኩ👈👈👈


ተዋህዶን ይገፏታል እንጂ በፍፁም አይጥሏትም ምክንያቱም በክርስቶስ ደም ስለታነፀች።

EBS TV ይቅርታ ልትጠይቀን ይገባል።

ይቅርታ ጠይቀን ንስሃ ግባ ይቅርታ እናረጋለን እኛም።

በዚህ ቻናል ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ስርዐት ባህል ትውፊት ስብከት 💿መዝሙር 📀 ያገኙበታል ።
👍ይቀላቀሉ 👍
💒ለተዋህዶ ልጆች ብቻ 💒አስተያየትጥያቄካለ
ttps://www.tg-me.com/fekrAbe

@seratebtkrstian

Or


https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFKNGOP6Tj8AlOLFwQ
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
EBS TV ይቅርታ ልጠይቀን ይገባል ። ተዋሕዶን ደፍረሀልና።
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
ሥርዓተ ማኅሌት ዘኪዳነ ምሕረት 'የካቲት ፲፮'

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፣ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፣ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ወታስተሥርዪ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ፤ እምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ ከመ ትኩኒ ተንከተመ ለውልደ ስብእ፤ ለሕይወት ዘለዓለም፤ ለኪ ይደሉ ከመ ትኩኒ መድኃኒቶሙ ለመሐይምናን ሕዝብኪ፤ ኦ መድኃኒተ ኵሉ ዓለም፤ ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ
ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ፤ እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን፤ ዘእንበለ ትብጻሕ ግብተ አሠንዶ ፍኖተ፤ ይፈኑ ለክሙ እመቅደሱ ረድኤተ፤ መድኃኒተ መቤዛዊተ እሞ ቅድስተ።

ወረብ
ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ ማርያም ድንግል/፪/
እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን/፪/

መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘአስተማሰልዎ በኮከብ፤ ሶበ ብርሃኖ ተከድኑ ጽልሙታነ ራእይ ሕዝብ፤ ኪዳነ አምላክ ማርያም ወተስፋ መድኃኒት ዘዐርብ፤ ተናዘዘ ብኪ አኮኑ ኅሊና ቀዳማይ አብ፤ አመ እምገነቱ ተሰደ በኀዘን ዕፁብ።

ዚቅ
አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም፤ አመ ይሰደድ እምገነት።

ወረብ
አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አንቲ ውእቱ/፪/
አመ ይሰደድ እምገነት/፬/

መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለአዕዛንኪ እለ ተበስራ ኪዳነ፤ እምአፈ ፈጣሪ ወልድኪ ዘባሕርየኪ ተከድነ፤ አምሕለኪ ማርያም ከመ ኢታርእይኒ ደይነ፤ እንበለ ምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ፤ ቦኑ ለከንቱ ኪዳንኪ ኮነ።

ዚቅ
ኪዳንኪ ኮነ ለኃጥአን ቤዛነ፤ ኪዳንኪ ኮነ ኪዳንኪ ኮነ፤ ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ።

ወረብ
ኪዳንኪ ኮነ/፮/
ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ/፬/

መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለመዛርዕኪ ወለኲርናዕኪ ምፅንጋዕ፤ እለ ሐቀፋሁ ለክርስቶስ ባሕርየ መለኮት ኅቡዕ፤ ማርያም ኅሪት እምነ መላእክት ወሰብእ፤ ተዝካረኪ ለእመ ገብረ በተአምኖ ጽኑዕ፤ በመንግሥት ሰማይ ምስሌኪ ይነግሥ ኃጥእ።

ዚቅ
አመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን፤ ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን፤ ምስለ አባግዕ ቡሩካን።

ወረብ
ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን አመ ይነግሥ ወልድ/፪/
ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን/፪/

ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
መፍትው እንከ ንወድሳ ወንግበር ተዝካራ፤ ለቅድስት ድንግል ዓፀደ ወይን፤ መሶበ ወርቅ እንተ መና።

መልክአ ኪዳነ ምሕረት

ሰላም ለድንግልናኪ መክብበ ሕዋሳት ኅምስ። ወለአቀያጽኪ ክልኤ አዕማደ ነባቢት መቅደስ። ማርያም ታቦት ወጽላተ ኪዳን ሐዲስ። ቅብዕኒ ርጢነ ደም እስከ ሰኮና እግር ወርእስ እስመ ጾም ትፌውስ ሕማማ ለነፍስ።

ዚቅ 👉ፆም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ ወታፀምም ኩሎ ፍትወታ ዘሥጋ ትሜኅሮሙ ለወራዙት ፅሙና እስመ ሙሴኒ ጾመ በደብረ ሲና


ወረብ

ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ ወታጸምም ኵሎ ዘሥጋ ፍትወታ×2
ትሜሕሮሙ ጽሙና ጽሙና ለወራዙት×2

መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለመልክዕኪ እመልክዐ ሐና ወኤልሳቤጥ፤ ዘብዑድ ስኑ ወልምላሜሁ ፍሉጥ፤ ማርያም ድንግል ድንግልተ አፍአ ወውስጥ፤ ቤዛ ይኩነኒ ኪዳንኪ በገጸ ፈጣሪ ሥሉጥ፤ አመ ወርኀ ነጊድ የኃልቅ ወይጸራዕ ሤጥ።

ዚቅ
ቃለ እግዚአብሔር እምድንግል አስተርአየ፤ ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ፤ እስመ ወለደት ነቢየ።

ወረብ
እምድንግል አስተርአየ ቃለ እግዚአብሔር/፪/
ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ እስመ ወለደት ነቢየ/፪/

አንገርጋሪ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤ አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ፤ አማን፤ ኪዳንኪ ኢየኃልቅ።

አመላለስ
'አማን በአማን'/፪/ ኪዳንኪ 'አማን በአማን'/፪//፩/
ኪዳንኪ ኢየኃልቅ/፬/

ወረብ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ/፪/
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ ምሥራቅ ደብረ ሕይወት/፪/


ቅንዋት
ዕፎኑ ንዜኑ ዕፎ ዕንጋ ንዜኑ፤ እንበለ ይትመሰው ማኅፀነ ድንግል ኢማሰነ፤ ዕፎ ዕንጋ ማኅፀነ ድንግል ፆሮ፤ ዘኲለሄ ሀሎ ወአልቦ አመ ኢሀሎ፤ ዕፎ ዕንጋ ማኅፀነ ድንግል ፆሮ፤ ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ፤ ዕፎ ዕንጋ ማኅፀነ ድንግል ፆሮ፤ ነቢያት ቀደሙ አእምሮ፤ ዕፎ ዕንጋ ማኅፀነ ድንግል ፆሮ፤ ሐዋርያት ተለዉ አሠሮ፤ ዕፎ ዕንጋ ማኅፀነ ድንግል ፆሮ፤ ዕንባቆም ነቢይ ዘአንከረ ግብሮ፤ ዕፎ ዕንጋ ማኅፀነ ድንግል ፆሮ፤ ዕሌኒ ንግሥት ሐሠሠት መስቀሎ፤ ዕፎ ዕንጋ ማኅፀነ ድንግል ፆሮ፤ ወለዕውርኒ ዘከሠተ ዓይኖ፤ ዕፎ ዕንጋ ማኅፀነ ድንግል ፆሮ፤ ወለሰይጣንኒ ዘቀጥቀጠ ኃይሎ፤ ዕፎ ዕንጋ ማኅፀነ ድንግል ፆሮ፤ ፆረቶ እግዝእቱ ለአዳም ወአግመረቶ ማርያም።

አዘጋጅ ዲ/ን ፍቅረ አብ
🙏የተዘጋጀው ለሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቻናል ተከታታዮች

🔆 መልካም በዓል 🔆
Forwarded from utubebot
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወረብ ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት በዲያቆን ፍቅረ አብ የተወረበ
https://www.facebook.com/groups/126707722659034/


👆👆👆👆👆👆👆👍
ትምሕርቱን ሰፋ ለማድረግ በፌስ ቡክ መተናል ይቀላቀሉ እና ይማሩ ዘንድ

በእግዚአብሔር ፍፁም ፍቅር ጋብዘንዎታል።

የያእቆብ ሌሊት ያርግልን

ሠላም እደሩ🙏
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

ይጠብቁን!!
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
👍👍👍ክፍል ሁለት 🙏🙏🙏

❤️❤️❤️❤️ተለቀቀ❤️❤️❤️❤️

https://youtu.be/A2nBOLYdL_M
https://youtu.be/A2nBOLYdL_M
https://youtu.be/A2nBOLYdL_M
👆👆👆
#Subscribe
#Comment
#like
#Sher


መልካም ቆይታ 👆👆👆
ፀረ ዝሙት
👍👍👍ክፍል ሁለት 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️ተለቀቀ❤️❤️❤️❤️ https://youtu.be/A2nBOLYdL_M https://youtu.be/A2nBOLYdL_M https://youtu.be/A2nBOLYdL_M 👆👆👆 #Subscribe #Comment #like #Sher መልካም ቆይታ 👆👆👆
በእዚህ ቪዲዮ ላይ ያልገባችሁ ወይም እንዲብራራላችሁ ከፈለጋቹ ።

አሁኑኑ መወያያ ጉሩፓችን ውስጥ መጠየቅ ይችላሉ ።


መወያያው

@serate_bte_krstian
@serate_bte_krstian
@serate_bte_krstian

መወያያው ውስጥ ገብተው ይወያዩ ይጠይቁ ይማሩ!

መልካም ሌሊት !
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዐቢይ ጾም በሱባኤ ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቤመታን (ቢታየን) ምን ማድረግ አለብን ? ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አንፃር ክፍል 1
ሰላም ዋላችሁ?

ብዙዎቻቹ እንደጠየቃችሁኝ የዛሬው ቅዳሴ ይለያል ወይ ላላችሁት ምነው ተለየብኝ ላላችሁት ለመመለስ መጥቻለሁ መልካም ቆይታ።


የዛሬው ቅዳሴ ተለይቶ ሳይሆን በቤተክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ሁላችሁም እንደምታውቁት 14 የቅዳሴ አይነት አለ ።


ሁሉም አንድ ሆነው ልዩነትም አላቸው ።


ለምሳሌ ቅዳሴ ሐዋርያት ሐዋርያትን የሚነካ
ቅዳሴ ማርያም ደሞ ማርያምን የሚገልፅ
ቅዳሴ እግዚእ ደሞ የጌታ ቅዳሴ ነው።


እናም ዛሬ መጋቢት 10 በዓል ስለሆነ መስቀልን የሚነካ መሆን አለበት ።


ስለዚህ ስለ መስቀል በብዛት የተረከው ወይም የደረሰው በቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ ነው ስለዚህ ።


የዮሐንስ አፈወርቅን ቅዳሴ ዛሬ ይቀደሳል ማለት ነው። እንጂ ሌላ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ አዲስ ነገር የለም።


2 ተኛ ጥያቄያቹ ደሞ የ የ የ ይላሉ ምን ማለት ነው በቅዳሴው ላይ ብላቹህኛል።


ተሳስታቹሀል


የ ሳይሆን ዬ ነው የሚሉት ትርጉሙም ወየው (ወይኔ) እንደማለት ነው።



3 ተኛ ጥያቄያቹ ደሞ ሠራዊቱስ የለያል ወይ ?


አዎ ይለያል የዮሐንስ አፈወርቅ ሰራዊት አለ እሱ ነው የሚባለው።


ስለጠየቃችሁኝ አመሠግናለሁ

ዲ/ን ፍቅረ አብ መለስኩላቹ ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቻናል ውስጥ

ሌላም ጥያቄ ካላቹ በዚህ ጠይቁን

👇👇👇👇👇
@serate_bte_krstian
@serate_bte_krstian
@serate_bte_krstian
የንጉሥ ሥልጣን በሥጋ ላይ ነው፤ የካህን ሥልጣን ግን በነፍስ ላይ ነው፡፡
ንጉሥ ይቅር ቢል የገንዘብን ዕዳ ነው፤ ካህን ይቅር ሲል ግን የበደል የኃጢአት ዕዳን ነው፡፡
ንጉሥ ያዝዛል፤ ካህን ግን ያስተምራል ይዘክራል፡፡
ንጉሥ ያስገድዳል፤ ካህን ግን ነጻ ፈቃድን ያያል፡፡
ንጉሥ ቁሳዊ የጦር ዕቃ መሣሪያ አለው፤ ካህን ግን ረቂቅ (መንፈሳዊ) የጦር ዕቃ መሣሪያ አለው፡፡
ንጉሥ የጦር ዕቃ መሣሪያውን ቢሰብቅ አንገዛም ብለው ባመፁት (እንዲሁም ከወራሪዎች ሥጋውያን ደማውያን) ላይ ነው፤ ካህን ግን ውጊያው ከጨለማ አበጋዞች ከአጋንንት ጋር ነው፡፡
ስለዚህ ሥልጣነ ክህነት ከሥልጣነ መንግሥት ይበልጣል፡፡ እንዲህም በመኾኑ ንጉሥ አንገቱን ለካህናት እጅ ያጎነብሳል፡፡

© ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ትንቢተ ኢሳይያስ፣ ድርሳን ፬



መልካም ሌሊት🙏
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
ተለቀቀ ገብታቹ ማዳመጥ ትችላላቹ!

https://youtu.be/eTjrY1xaOJI 💚
https://youtu.be/eTjrY1xaOJI 💚
https://youtu.be/eTjrY1xaOJI 💚
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙


👆👆👆👆👆👆👆👆
👂 ጆሮ ያለው ይስማ!
👀 ዓይን ያለው ይይ!

እኛ ተናግረናል ቦሀላ መካን ሆንኩ ልጅ እግዚአብሔር አልሰጠኝም ምናም እንዳትሉ ! ምን አልባት ይሄም ነገር መካን (መሀን) ያደርጋል !

❗️❗️❗️ተጠንቀቁ ❗️❗️❗️

አደራ ❗️
አደራ ❗️
አደራ ❗️

መልካም ምሽት
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
👆👆👆👆👆👆👆

ቪዲዮውን ትምሕርቱን አያችሁት አደል?

ካላያቹ ሊንኩን ነክታችሁ እዩና ኑ ግቡ

አሁን ጥያቄ ካላችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ እዚህ ጉሩፕ ላይ መጠየቅ ትችላላቹ ።

አሁኑኑ ግቡ እና እንወያይ?

ገባ👇 ገባ 👇ገባ 👇 በሉ
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
💚 @serate_bte_krstian ❤️
💚 @serate_bte_krstian ❤️
💚 @serate_bte_krstian ❤️
💛💛💛💛💛💛💛💛💛

JOIN
Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪:
😋😋😋ፈጣን መልዕክት😋😋😋

አሁን ማታ 3:00 ላይ ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ ተዘጋጅቷል 10 ጥያቄ ነው ! ከ1 እስከ 3 ለወጡ ዳጎስ ያለ 🎁😋ሽልማት ተዘጋጅቷል ! 3 ሰዓት ሳይሆን ቶሎ ተቀላቀሉ እና ሰዓቱን ጠብቁ !!

ማስጠንቀቂያ ❗️

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ብቻ ነው !

ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል!
👇👇👇👇👇👇
@seratebtkrstian
@seratebtkrstian
@seratebtkrstian
👆👆👆👆👆👆

ጉዞ ወደ ውድድር 🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
‼️‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️‼️

ነገ የልደተ ክርስቶስ (ገና) እለት ለመቁረብ የፈለገ ሰው ወይም ቀዳሽ ዲያቆናት ካህናት በሙሉ ዛሬ ያከፍላሉ! ማለትም ዕሮብ ማታ የበሉ ከቆረቡ በኋላ ነው የሚበሉት!

ለምን? ብላቹ ብጠይቁ ለፋሲካ ነው እንጂ ለልደት አለው እንዴ አክፍሎት ብትሉኝ?

ልክ ናቹ የለውም ነበር ግን አንድ ሕግ አለ ይህም ህግ ከመቁረብህ በፊት 18 ሰዓት ፁም የሚል ስለዚህ ይሄ ህግ እንድናከፍል ያስገድዳል!

ቅዳሴው ሌሊት ነው 6 ሰዓት ተገብቶ 8 ይወጣል ቁጠሩት እስኪ 18 ሰዓት የሚሞላው ስንት ሰዓት ቢበላ ነው? ቢያንስ 8 ሰዓትን ይዘን እንኳን ብንቆጥር! 8 1
7 2
6 3
5 4
4 5
3 6
2 7
1 8
12 9
11 10
10 11
9 12
8 13
7 14
6 15
5 16
4 17
3 18

ዛሬ ማለትም ሐሙስ ጠዋት 3 ሰዓት በልተን ነበር መቁረብ ያለብን! ግን ዛሬ ጾም ነው ኖርማሉ ፆም ማለት ነው ስለዚህ ዛሬን መፆም ስላለብን 3 ሰዓት አንበላም ስለዚህ ዕሮብ ማታ የበላ ነው መቀደስም መቁረብም የሚችለው!

ለምሳሌ ዛሬ ሐሙስ የቀደሰ ሰው የቆረበ ሰው ሊሊት አይቆርብም አይቀድስም!

ይህ ሥርዓት ቤተ ክርስቲያን ነው!


ሼር አድርጉት ለብዙ ሰው ያዳረስ ተሳስተው እንዳይቆርቡ ሳያከፍሉ!

ሼር ሼር ሼር

ጥያቄ ሃሳብ አስተያየት በዚህ ያድርሱን!
@seratbetkrestiyan_bot
@seratbetkrestiyan_bot
👆👆👆👆
ዲ/ን ፍቅረ አብ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.tg-me.com/seratebtkrstian
https://www.tg-me.com/seratebtkrstian
https://www.tg-me.com/seratebtkrstian
Forwarded from Qualitymovbot
ንስሓ ለመግባት እፈልጋለሁ! ግን ንስሓ አባት የለኝም! በዛ ላይ እፈራለሁኝ! ንስሓ አባትስ እንዴት ነው የሚያዘው? ንስሓ አባት ባላቸው ሰዎች እቀናለሁ! እንዴት ነው የሚያዘው አብራርታችሁ አስረዱኝ? 

መልስ ማብራሪያ👇👇👇👇👇
2024/04/29 10:14:03
Back to Top
HTML Embed Code: