Forwarded from Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
የቆዩ መጻህፍት ስለ ታሪካዊ ኪነህንጻና ስነቅርጽ ከተናገሩት
ይህ በ1957 የተጻፈው መጽሀፍ ስለታሪካዊ ኪነህንጻና ስነቅርጽ ያስነበበውን ጽሁፍ እንመልከት።
"ሕንጻዎችም ዝምተኛ አይደሉም ነባብያን ናቸው"
@ethiopianarchitectureandurbanism

Forwarded from The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)
Meet the Artists!!!
My Journey Art Festival
Crafts
At Legehar – Old Train Station
February 10 – 12
#MyJourney #ArtFetival #BC #TUC #AddisAbaba #Art #Festival #Exciting #Weekend #Crafts #Publication #Fashion #Photography #DigitalArt #Tech #Poetry #VisualArt #linus #linuscollection #powerfulwords #healingwords #inspiration #AddisAbebaEthiopia

There are Instagram pages as guide and inspiration for Architects.
Are you interested in one for Ethiopian Architects?

Anonymous Poll
97%
Yes
3%
No
Forwarded from Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
የንድፍ ደረጃ
የሆቴል መኝታ ክፍል ደረጃዎች
አለምአቀፍ ደረጃ ያላቸው የሆቴል መኝታ ክፍሎች እንደተገባ ባለው መተላለፍያ በአንዱ በኩል መታጠብያ ቤት በሌላው ደግሞ የልብስ ሳጥን ይቀመጥላቸዋል። ከዚያም በዝያው በልብስ ሳጥኑ በኩል ወደክፍሉ ገባ ብሎ ባለው ቦታ ቴሌቪዥንን ጨምሮ አስፈላጊ የስራና ዘና መባያ መቀመጫዎች ይቀመጣሉ። በተቃራኒው ማለትም ከመታጠብያ ቤቱ ጀርባ ደግሞ እንደየክፍሉ አይነት ሁለት ነጠላ አልጋዎች ወይም አንድ ትልቅ አልጋ ከነአጃቢ እቃዎቹ ይቀመጣሉ።
አለም አቀፍ የሆቴል የመኝታ ቤት ምስሎች ተያይዘዋል።
ምንጭ። Architecural Zone.

2022_English-Yearbook-compressed.pdf
22.3 MB
በአፍሪካ የስነቤት ገንዘብ አቅርቦት የ2022 መጽሀፍ።
ሴንተር ፎር አፎርደብል ሀውሲንግ ፋይናንስ ፎር አፍሪካ በተባለው ድርጅት የተዘጋጀውን የ 2022 አመታዊ የስነቤት ገንዘብ አቅርቦት ላይ የሚያተኩረውን እጅግ ጠቃሚ መጽሀፍ አውርደው እንዲያነቡ እንጋብዛለን፡፡ መጽሀፉ አሁናዊ ሲሆን በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ እጅግ ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን አካቷል፡፡
2022 Year book on Housing Finance in Africa
Please find the 2022 Year book on Housing Finance in Africa by the Centre for Affordable Housing Finance in Africa (CAHF)
ምንጭ CAHF
@ethiopianarchitectureandurabnism
ሴንተር ፎር አፎርደብል ሀውሲንግ ፋይናንስ ፎር አፍሪካ በተባለው ድርጅት የተዘጋጀውን የ 2022 አመታዊ የስነቤት ገንዘብ አቅርቦት ላይ የሚያተኩረውን እጅግ ጠቃሚ መጽሀፍ አውርደው እንዲያነቡ እንጋብዛለን፡፡ መጽሀፉ አሁናዊ ሲሆን በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ እጅግ ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን አካቷል፡፡
2022 Year book on Housing Finance in Africa
Please find the 2022 Year book on Housing Finance in Africa by the Centre for Affordable Housing Finance in Africa (CAHF)
ምንጭ CAHF
@ethiopianarchitectureandurabnism
Forwarded from Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
የኢትዮጵያ የሕንጻዎች የርዕደ መሬት ኮድና አተገባበሩ
በመሬት መንቀጥቀጥ የሚመጣው ተፈጥሮአዊ አደጋ ማስወገድ ባይቻልም ሕንጻዎች ለዚህ በሚስማማ መልኩ በመገንባት ግን አደጋውን መቀነስ እንደሚቻል የመስኩ ባለሙያዎች ይገልጻሉ።
በደቡባዊ ቱርክ እና ሶርያ ድንበር አካባቢ ከደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ከ19 ሺህ ማለፉን ተገልጿል። በሬክተር መለኪያ 7.8 እና 7.5የተመዘገቡት እነዚህ በአስር ሺዎችን የሚቆጠሩት ላይ ጉዳት አድርሷል። የቱርካይ ፕሬዝደንት ረሲፕ ጠይብ ኤርዶኻን በአደጋው ከ85 ሚሊየን የቱርክ ሕዝብ 13 ሚሊየኑ መጎዳቱን በማመልከት በ10 የቱርክ ክፍለ ሃገራት የአስቸኳይ ጊዜ ደንግገዋል።
በኢትዮጵያ የሰምጥ ሸለቆንና የዳሉል እሳተገሞራ አካባቢና አጎራባቾች ላይ በየጊዜው የሚነሱ የመሬት መንቀጥቀጦች የከፋ ጉዳት ባያደርሱም የጥንቃቄ ደወልን የሚደውሉ ናቸው። በመሬት መንቀጥቀጥ የሚመጣው ተፈጥሮአዊ አደጋ ማስወገድ ባይቻልም ሕንጻዎች ለዚህ በሚስማማ መልኩ በመገንባት ግን አደጋውን መቀነስ እንደሚቻል የመስኩ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ለመሆኑ በኢትዮጵያ የግንባታ ሂደት የርዕረ መሬትን ጉዳት ለመቀነስ የሚያስችል ስርዓት አለ ወይ ስንል በሙያቸውም ስቪል መሃንዲስና
በሐረማያ ዩኒበርስቲ የቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ማነጂንግ ዳይሬክተር እንዲሁም የሁለተኛ ዲግሪያቸውን በርዕደ መሬት ላይ የሰሩት አቶ ሃምዛ አሕመድ ኑርን አነጋግረናቸዋል።
«በሐገራችን ከአውሮፓውያኑ የተቀዳ የርዕደ መሬት ኮድ አለ። ጥያቄው ተግባራዊ እየነ ነው ወይ ነው።»
ባለሙያው አቶ ሃምዛ እንዳሉት ሕጉ ቢኖርም በተለያዩ ሁኔታዎች ግን እየተተገበረ እንዳይደለና አይበለውና አደጋ ከደረሰ ጉዳቱ የከፋ እንደሆነ እስጠንቅቀዋል።
«ርዕደ መሬት የተፈጥሮ አደጋ በመሆኑ ማስወገድ አይቻልም። የሚደርሰውን አደጋ መቀነስ ግን ይቻላል። በመሆኑም ሕንጻ ሲሰረ ከንድፉ ጀምሮ ይህን ታሳቢ ሊሆን ይገባል። ካልሆነ ግን የሚደርሰውን አደጋ መገመት አይቻልም።»
ከሰማይ ጠቀስ ሕንጻዎች ጋር ተያይዞ ሌላው የሚከሰት አደጋ መብረቅ ነው። በአገራችን በለይም በዋና ዋና ከተሞችና በግዙፍ ፕሮጀክቶች የመብረቅ መከላከያ ንድፎች ጅማሮዎች የነበሩ ቢሆንም በተለይ በግል በሚገነቡ ሕንጻዎች አሁን አሁን እየተተወ እንደሆነ የኤሌክትሪካል ምህንድስና ከፍተኛ መሃንዲስ ኢንጅነር አንተነህ ታየ አጫውተውናል።
ሁለቱ ባለሙያዎች የርዕረ መሬትና የመብረቅ መከላከያዎች ንድፍ ተግባራዊ መደረግ እንዳለበትና የሚመለከታቸው አካላትም ሕጉን በማስፈጸም በኩል የሚታየውን ግድፈት እንዲያርሙ አሳስበዋል።
ምንጭ። Deutsche Welle Feb 9, 2023

የከተማ እንቅስቃሴ
ውጤታማ የሆነና ያልሆነ እንቅስቃሴ
ሰዎችን በቤት ተሽከርካሪ እንደማጓጓዝ ያለ ውጤታማ ያልሆነ መንገድ የለም።
Can you think of a less efficient way to transport people through your city than cars?
ምንጭ። Urban Cycling Institute.

የ ስድስት ኪሎ ሀውልት
ህዝባዊ ስነጥበብ
ቀራጺ። አንቱን አጉስቲንቲች እና ፍራኖ ክርሲኒች (ዩጎዝላቪያውያን)
የቆመበት አመት። 1948
መታሰብያነቱ። በፋሺስም ለወደቁት ኢትዮዽያውያን በተለይ በየካቲት 12 1929 በግፍ ለተጨፈጨፉት
ቁመት። 28 ሜትር
ቅርጽ። ሶስት ማዕዘን
አስገንቢ። አጼ ኃይለስላሴ
ምንጭ። በጀማል አብዱልአዚዝ በኩል።
@ethiopianarchitectureandurbanism
ህዝባዊ ስነጥበብ
ቀራጺ። አንቱን አጉስቲንቲች እና ፍራኖ ክርሲኒች (ዩጎዝላቪያውያን)
የቆመበት አመት። 1948
መታሰብያነቱ። በፋሺስም ለወደቁት ኢትዮዽያውያን በተለይ በየካቲት 12 1929 በግፍ ለተጨፈጨፉት
ቁመት። 28 ሜትር
ቅርጽ። ሶስት ማዕዘን
አስገንቢ። አጼ ኃይለስላሴ
ምንጭ። በጀማል አብዱልአዚዝ በኩል።
@ethiopianarchitectureandurbanism
Forwarded from The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)
"የአፍሪካ ኅበረት እና ተመሳሳይ ጉባዔዎች መስተንግዶ" በሚል ርዕስ አጠቃላይ ምልከታ እና አዲስ አበባ እንደ ከተማ የተሻለ የኮንፈረንስ አገልግሎት ለመስጠት ልትዘጋጅባቸው እና ልታካትታቸው የሚገቡ ነገሮች ዙርያ ምልከታ ይኖረናል።
የካቲት 14 ፣ 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እና ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Under the title “Preparation for Africa Union and similar conferences," we will have a general reflection and reflect on provisions and things Addis Abeba should include as a city to provide better conference services.
Have your say and tune in on Sheger FM 102.1 on February 21 , 2023, from 8 to 9 pm.
Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia