Telegram Web Link
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከ12 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የመንግስት ብድር ዜሮ ሆኗል ብሏል!

ብሔራዊ ባንክ ገንዘብ ከየት ያመጣል?

የመንግስት የገንዘብ ምንጮች ምንድን ናቸው?

መንግስት ከብሔራዊ ባንክ ለምን ይበደራል?

ብሔራዊ ባንክ ለመንግስት ለምን አላበድርም አለ?

መንግስት ከብሔራዊ ባንክ ካልተበደረ ወጪውን ከየት ሸፈነ?

ከብሔራዊ ባንክ አለመበደር ጥንካሬ ነው?

በዝርዝር እንመልሰው....https://youtu.be/Cov-LGN1_eQ
ከሰኔ ወር ጀምሮ በኢትዮጵያ የገንዘብ እጥረት ሊቃለል ነው!

ኢትዮጵያ ውስጥ ገበያውን ባለማመን፤ ዋጋ ንረትን በመፍራት፤ ሪፎርም ለማድረግ በመወሰን ምክንያቶች የጥሬ ገንዘብ ቁጥጥሩ ጠንካራ ሆኖ ኢኮኖሚው ዋጋ እየከፈለ ነው!

ይህ እርምጃ ላለፉት 2 ዓመታት የፋይናንስ ሴክተሩ እና ጠቅላላ ገበያውን በቂ የሆነ ጥሬ ብር አሳጥቶታል!

በሰኔ ወር እና በመስከረም 2018 የሚሻሩ መመሪያዎች ኢኮኖሚው ያለበትን የጥሬ ገንዘብ እጥረት ያቃልላሉ!

በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/bwZc5n5u1as
በ2018 የውጭ ባንኮች ይመጣሉ! ለሀገር በቀል ባንኮች ለምን ይታዘናል?

በ2018 አጋማሽ ኢትዮጲያ ውስጥ የውጭ ባንኮች ስራ ይጀምራሉ! ስለዚህ ከጥቂት ወራት በኋላ የውጭ ባንክ አካውንት ይኖራችኋል ማለት ነው!

ለሀገር በቀል ንግድ ባንኮች የማዘን ምክንያታዊነት ከምን የመነጨ ነው?

የውጭ ባንኮች በተግባር እንዲመጡ እና ላለመምጣት እንዲያስቡ የሚያደርጉ ምክንያቶችን በዝርዝር እንደመልከት….https://youtu.be/hL5PQN6afkE
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ የወሰዳቸው የለውጥ እርምጃዎች ……

1. ለአስመጪዎች የቅድመ ክፍያ (አድቫንስ ፐይመንት) መጠንን ከ5 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ወደ 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከፍ ተደርጓል።

2. ለውጭ ሀገር ተጓዦች የሚፈቀደውን የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ መጠን 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ ለንግድ ሥራ መንገደኞች ደግሞ 15 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ሆኗል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ፣ የውጭ ምንዛሪ የባንክ ሂሳብ ያላቸው ግለሰቦች ከሂሳባቸው ላይ በካርድ መጠቀም የሚችሉት የውጭ ምንዛሪ መጠን ከ10 በመቶ ወደ 20 በመቶ ከፍ እንዲል ሆኗል፡፡

3. የባንኮችን የውጭ ምንዛሪ ክፍያዎችን ሥርዓት ለማስያዝ በማሰብ ባንኮች ከገቢ ንግድ፣ ከአገልግሎት ክፍያ ወይም ከጥሬ ገንዘብ ጋር በተያያዘ ለውጭ ምንዛሪ አገልግሎት የሚያስከፍሏቸው ማናቸውም አስተዳደራዊ ወጪዎችና ክፍያዎች ከግንቦት 18፣ 2017 ጀምሮ ከ4 በመቶ እንዳይበልጡ ተወስኗል፡፡
መንግስት በሰኔ 1 የመኖሪያ ቤት ኪራይ ይጨምራል! ጭማሪው ምን ያህል ይሆናል?

በዚህ ዓመት የተተገበረው የአከራይ ተከራይ መመሪያ መንግስት በየዓመቱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ ዋጋ ይወስናል ይላል!

መመሪያው ዓመት ስለሞላው የሰኔ 1 የመኖሪያ ቤት ኪራይ ተመን ጭማሪ ይወሰን እና ከሰኔ 30 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል!

ስለዚህ ከሰኔ 1 ጀምሮ ኢኮኖሚያዊ እና ሌሎች ምክንያቶች ከግምት ተከተው የቤት ኪራይ ጭማሪ ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል እንመልከት....https://youtu.be/FJ1FlkJHvSI
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ 50 ሚሊዮን ዶላር በጨረታ ይሸጣል!
#ለመረጃ፡ ዛሬ 14 ባንኮች ብሄራዊ ባንክ ያቀረበውን 6ኛ ዙር 50 ሚሊየን ዶላር ጨረታ በአማካይ አንድ ዶላር በ133.17 ብር ዋጋ ተከፋፍለውታል!

ከ16 ቀናት በፊት በተካሄደው አምስተኛው ዙር ጨረታ 60 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ቀርቦ አንድ ዶላር በአማካይ 132.9 ብር ዋጋ 16 ባንኮች ተከፋፍለውት ነበር!
ብድር ሊለቀቅ ነው! መደበኛው ህዝብ ምን ያተርፋል?

ብድር የሚበደረው እና በብድሩ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ የሚጠቀመው ማን ነው?

ብድር በብዛት መቅረቡ ከብሄራዊ ባንክ፤ ከባለሃብት፤ ከጠቅላላ ኢኮኖሚው እና ከመደበኛው ህዝብ አንጻር ስንለካው ምን ማለት ነው?

በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/5OLOFx-qCAw
#ለመረጃ፡ መንግስት "በሚያዚያ የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት 14.4% ሆኗል" ብሏል! በመጋቢት ወር ከነበረው 13.6% ጋር ሲነፃፀር በ0.8% ጭማሪ አለው!


በሚያዚያ ወር ዋጋ ንረቱ ምግብ ነክ ዕቃዎች 12.2% እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች ደግሞ 17.9% ደርሷል።

ሚያዚያ የበዓል ቀናት ያሉበት ወር በመሆኑ የዋጋ ተፅዕኖ ሊኖር ይችላል!
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ143 ቀናት በኋላ የምንዛሬ ዋጋ በ4 ብር አሻሻለ!

ከጥር 1 ጀምሮ አንድ ዶላር በ124 ብር ገዝቶ በ126 ይሸጥ የነበረው ባንኩ ከ143 ቀናት (ከ January 1 እስከ May 24) በኋላ ዛሬ 4 ብር ጨምሮ አንድ ዶላር በ128 ብር ገዝቶ በ130 ብር መሸጥ ጀምሯል!
የውጭ ሃገር ዜጎች የመሬት እና የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ሊፈቀድ ነው!

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የመሬት እና የቤት ባለቤትነትን ለውጭ ሃገር ዜጋ የሚፈቅድ አልነበረም!

ከዘመናት በኋላ የውጭ ዜጎች የቤት እና የመሬት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቷል!

የአዋጁን መሰረታዊ ጭብጥ...

የመሬት እና የቤት ባለቤትነት ለውጭ ሃገር ዜጋ መፈቀዱ የሚኖሩትን እድሎች...

የመሬት እና የቤት ባለቤትነት ለውጭ ሃገር ዜጋ መፈቀዱ የሚኖሩትን ስጋቶችን...

በዝርዝር እንመልከተው https://youtu.be/qSUWtqapEIM
41 ሺህ የመንግስት ሠራተኞችን የመኖሪያ ቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል ስምምነት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር መካከል ተፈረመ!

ንግድ ባንክ 120 ቢሊዮን ብር ብድር ለማቅረብ አቅዷል!

በስምምነቱ ግንባታው 3 ዓመት ይፈጃል!

25% ከሰራተኛው መዋጮ በ14% የብድር ወለድ 75% ለ20 ዓመት ከባንክ ብድር የሚታሰብ!

ከሰራተኛው አቅም፤ ከባንኩ አዋጪነት፤ ከመሬት አቅርቦት እና ከጠቅላላ ኢኮኖሚው አንፃር....

እቅዱ ሊሳካ እና ላይሳካ የሚችልበትን አመክንዮ እንፈትሽ!https://youtu.be/Qw1qSeKSPWM
የምትጠቀሙበት ቻናል!
የonline ስራዎችን ታገኙበታላችሁ!

Upwork Services I Offer for Beginners:

Upwork Profile Optimization

Profile Review & Feedback

Rate Strategy Support

First Job Strategy

How to Get 5-Star Feedback

Proposal Writing & Templates

Client Communication Training

Work Delivery Tips

Payment Setup & Withdrawal Help

Niche Selection & Specialization Advice

Understanding Upwork Rules & Policies

Contract Handling Support

Tracking Work & Using Tools

Becoming Top Rated or Rising Talent

Job Search & Filtering Tips

Ongoing Mentorship & Q&A


We aim to empower freelancers with actionable insights and proven strategies for success on Upwork. I believe your support in sharing or featuring this channel will benefit many in the freelance community.

Thank you for considering my request.

እድለኛ ለሆናችሁ አምስት ሰዎች
የchannel ባለቤት በግል ድጋፍ ያደርግላችኋል!

እድሉን ተጠቀሙበት!

መልካም እድል ለሁላችሁም!

Channel Link: https://www.tg-me.com/UpworkProfilePro
#ለመረጃ፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሳምንት ባልሞላ ቀን ውስጥ ዶላር በ7 ብር ጨምሯል!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ143 ቀናት በኋላ የምንዛሬ ዋጋ በ4 ብር አሻሻሎ ነበር! ዛሬ ደግሞ ከ5 ቀናት በኋላ በ3 ብር ጨምሯል!

ከJanuary 1 እስከ May 24 አንድ ዶላር በ124 ብር ገዝቶ በ126 ይሸጥ የነበረው ባንኩ ከ143 ቀናት በኋላ 4 ብር ጨምሮ አንድ ዶላር በ128 ብር ገዝቶ በ130 ብር መሸጥ ጀምሮ ነበር!

ከ 5 ቀናት በኋላ ዛሬ May 28/2025 ጀምሮ ደግሞ 3 ብር በመጨመር አንድ ዶላር በ131 ብር ገዝቶ በ133ብር መሸጥ መጀመሩን አሳውቋል!
የምትጠቀሙበት ቻናል!
የonline ስራዎችን ታገኙበታላችሁ!

Upwork Services I Offer for Beginners:

Upwork Profile Optimization

Profile Review & Feedback

Rate Strategy Support

First Job Strategy

How to Get 5-Star Feedback

Proposal Writing & Templates

Client Communication Training

Work Delivery Tips

Payment Setup & Withdrawal Help

Niche Selection & Specialization Advice

Understanding Upwork Rules & Policies

Contract Handling Support

Tracking Work & Using Tools

Becoming Top Rated or Rising Talent

Job Search & Filtering Tips

Ongoing Mentorship & Q&A


We aim to empower freelancers with actionable insights and proven strategies for success on Upwork. I believe your support in sharing or featuring this channel will benefit many in the freelance community.

Thank you for considering my request.

እድለኛ ለሆናችሁ አምስት ሰዎች
የchannel ባለቤት በግል ድጋፍ ያደርግላችኋል!

እድሉን ተጠቀሙበት!

መልካም እድል ለሁላችሁም!

Channel Link: https://www.tg-me.com/UpworkProfilePro
2025/07/08 20:23:54
Back to Top
HTML Embed Code: