Telegram Web Link
#ለመረጃ፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ "በከፍተኛ ሁኔታ ገቢያችንን ማሳደግ የሞት የሽረት ጉዳይ ነው" ብለዋል።

#ለማስታወስ፡ የፌደራል መንግስት የ2018 በጀት 1.93 ትሪሊዮን ብር ሲሆን ከሀገር ውስጥ ምንጮች ለመሰብሰብ የታቀደው 1.23 ትሪሊዮን ብር ሆኖ ከታክስ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው 1.1 ትሪሊዮን ብር ነው!
#ለመረጃ፡ USAID ከዛሬ July 1/2025 አንስቶ ማናቸውንም የውጭ እርዳታዎችን ማቅረብ ማቆሙን የአሜሪካ መንግስት አስታወቀ፡፡
ዋጋ ንረትን ነጠላ አሃዝ ማድረግ ስኬት የማይሆንበት ምክንያቶች....

የኢትዮጵያ መንግስት የዋጋ ንረት ወደ ነጠላ አሃዝ (ከ10% በታች) እስኪሆን ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መተግበሩ ይቀጥላል ብሏል!

የዋጋ ንረት ነጠላ አሃዝ ሆነ ማለት በዜጎች ኑሮ ላይ ምን ለውጥ ያመጣል?

ነጠላ አሃዝ የዋጋ ንረት ያለባቸው ድሃ የአፍሪካ ሃገራት ኢኮኖሚያዊ ድክመት ምን እንደሆነ በምሳሌ እንመልከት....https://youtu.be/llQvikHp4xY
🔥1
"IMF አሁን በያዛችሁት መንገድ ከቀጠላችሁ ብልፅግናን ታረጋግጣላችሁ ብሏል" የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር!

"በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ የለውጥ ሂደት ደስተኛ ነኝ" IMF!

IMF በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም ላይ ይደረግ ብሎ አዞ ያልተደረገ ምን አለ?

የመንግስት የ2017 ሪፖርት እና የIMF ኮሚቴ መግለጫን በዝርዝር እንመልከት....https://youtu.be/sMFtmB6uYDo
አዋሽ እና ዘመን ባንክ ትርፋቸው ከእጥፍ በላይ አድጓል!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ ልዩ ዓመት ማሳለፉን ገልጿል!

ኢኮኖሚው ባልጠበቀው ለውጥ ውስጥ እንዴት ይህንን ትርፍ አስመዘገቡ!

የባንኮቹ የትርፍማነት ቁጥሮች ተዓማኒነት ከምን ይመነጫል?

ባንኮቹ ለባለ አክሲዮኖች መልካም ዜና አላቸው!

በዝርዝር እንመልከተው...https://youtu.be/JuNCJ4sxtCQ
አንድ ዶላር 200 ብር መቼ ይገባል?

በኢትዮጵያ የምንዛሬ ገበያው ወደነፃ ስርዓት ከገባ ጀምሮ ለዓመት ቆይቷል!

በባንኮች አንድ ዶላር በ58 ብር ጀምሮ ዛሬ በብሔራዊ ባንክ በአማካይ 136 ብር ደርሷል!

ይህ የአንድ የአሜሪካ ዶላር በ200 ብር የመመንዘር ደረጃ ላይ ሊደርስ እንደሚችል ከቀደሙ አመክንዮዎች ተነስተን እናስቀምጥ...https://youtu.be/Rif8J7k2pLs
#ለመረጃ፡ 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ በብራዚል በሪዮ ዲ ጄኒሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም መድረክ ኢትዮጵያን ጨምሮ የአባል ሀገራቱ መሪዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡

ትራምፕ ደግሞ "ከብሪክስ ፀረ-አሜሪካ ፖሊሲዎች ጋር የሚሰለፍ ማንኛውም ሀገር ተጨማሪ 10 በመቶ ቀረጥ ይከፍላል። ለዚህ ፖሊሲ ምንም ልዩ ሁኔታዎች አይኖሩም" ብለዋል!
የብድር መለቀቅ የዶላር ዋጋን ያንራል!

የብድር መጠን እና የዶላር ዋጋ (የብር የመግዛት አቅም) ቀጥተኛ ግንኙነት ነው ያላቸው!

በውሳኔ ከመስከረም ወር ጀምሮ በባንኮች የሚቀርበው የብድር መጠን ማደጉ አይቀርም!

የብድር መጠን ማደጉ በምንዛሬ ገበያው ላይ የዶላር ዋጋን እንዴት ሊያንረው እንደሚችል እንመልከት...https://youtu.be/8gRDNEiFWVU
አዲሱ የደሞዝ ገቢ ግብር መጠን! አዳዲስ ለውጦች ይዟል!

ዝቅተኛ የደሞዝ ግብር የሚጣልበት ተለውጧል!

10% ግብር ጠፍቷል!

የግብር መነሻ 15% ሆኗል!

ከፍተኛ ግብር የሚጣልበት ከ14,000 ብር በላይ ሆኗል!

ስለተደረገው ለውጥ በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/wwxSTuMVsL8
አዲሱ የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ 2025.pdf
5.7 MB
ማሻሻያ የተደረገበትን የገቢ ግብር አዋጅ ማንበብ ለምትፈልጉት....
የኢትዮጵያ በጀት በ7 ዓመታት ውስጥ በ400% አድጓል! GDP ያደገው በ23% ብቻ ነው!

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7 ዓመታት ውስጥ ጠቅላላ በጀቱን በ4 እጥፍ ያሳደገበት ምክንያት....

GDP በ7 ዓመታት ውስጥ በ23% ብቻ ነው ያደገው!

የበጀት እና የGDP ልዩነቱን አመክንዮን እንመልከት.....https://youtu.be/opO9caA2pwA
ለሁሉም ሰው የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ ከ4,700 ብር ጀምሮ መሸጥ ተጀመረ!

ለ180 ቀን የሚቆይ የግምጃ ቤት ሰነድ ስንት ይገኝበታል?

18.35% ወለድ የሚታሰብበት የግምጃ ቤት ስንት ይገኝበታል?

የግምጃ ቤት ሰነድ ከመንግስት መግዛት አስተማማኝ ነው?

የኢንቨስትመንት እድሎቹን በንፅፅር እና በምሳሌ እንመልከተው!https://youtu.be/jHGsfq9arvw
አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ 2017.pdf
5.7 MB
ዛሬ የጸደቀውን የገቢ ግብር አዋጅ ማንበብ ለምትፈልጉት!
IMF ኢትዮጵያን በግልጽ አስጠነቀቀ!

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ጅምሩ ጥሩ የነበረ ቢሆንም ወደ ኋላ ሊመልሰው የሚችል አደጋ አለበት ብሏል!

IMF ባወጣው ሪፖርት የኢኮኖሚ ለውጡ የሶስተኛ ወገን ድጋፍ በበቂ አላገኘም እንዲሁም በትግበራ ወቅት ፖለቲካል እና ስትራክቸራል ችግሮች ውስጥ ናችሁ ብሏል!

የኢኮኖሚ ለውጡ አንደኛ ዓመት እንቅስቃሴ እና ስጋቶችን የሚገልጽ 169 ገጽ ሪፖርት አውጥቷል!

ዋና ዋና ስጋቶቹን እንመልከት….https://youtu.be/YEtTOR2LYag

ሪፖርቱን ማንበብ ለምትፈልጉ አስቀምጫለሁ!
STAFF REPORT FOR THE 2025.pdf
3.3 MB
ሪፖርቱን ማንበብ ለምትፈልጉ!
#ለመረጃ፡ "በግንቦት ወር 14.4% የነበረው የዋጋ ግሽበት በሰኔ ወር ወደ 13.9% ቀንሷል" ብሏል! የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት።
2025/10/25 15:42:58
Back to Top
HTML Embed Code: