Telegram Web Link
የውጭ ምንዛሬ ገበያው የ150 ሚሊየን ዶላር ማስታገሻ ተወጋ!

በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የብሄራዊ ባንክ የዶላር ጨረታ ዛሬ ተከናውኖ 28 ባንኮች 150 ሚሊየን ዶላር በ138.25 ብር አማካይ ዋጋ ተከፋፍለዋል!

የዛሬው የዶላር ጨረታ ትርጉሙ ብዙ ነው!

የምንዛሬ ተመን ላይ ምን ያህል ለውጥ መፍጠር እንደሚችል በዝርዝር እንመልከተው…https://youtu.be/ZyvZ95Upbvs
ጦርነት ቢቀሰቀስ ብር በምን ያህል ይዳከማል!

ኢትዮጲያ ውስጥ የፖለቲካ እርግጠኝነት የለም! ጦርነት ሊቀሰቀስ የሚችልበት እድል ዜሮ አይደለም!

የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ጦርነት ውስጥ ቢገባ ብር በምን ያህል ሊዳከም ይችላል!

ከሌሎች ሃገራት የጦርነት ወቅት የምንዛሬ ለውጥ ሁኔታ አንጻር አዝማሚያ እንፈትሽ!

በምሳሌ እና በዝርዝር እንመልከተው….https://youtu.be/XphmgPnWr1g
የአሜሪካ እዳ 37 ትሪሊዮን ዶላር ደረሰ!

የመንግስት እዳ መጠን ከGDP 122% ድርሻ አለው!

እያንዳንዱ አሜሪካዊ በነፍስ ወከፍ አማካይ ከ106ሺ ዶላር በላይ እዳ አለበት!

አሜሪካ ለምን ትበደራለች?

ለአሜሪካ እነማን አበድረዋታል? ለምን ያበድሯታል?

አሜሪካ በብድሩ ምን ትጠቀማለች?

አበዳሪዎቿ ገንዘባቸውን በፍጥነት ቢፈልጉ ምን ይፈጠራል?

አሜሪካ ያለባት እዳ በዶላር ስለሆነ ለምን አትማ አትከፍልም?

በዝርዝር እንመልከተው..... https://youtu.be/lKsNE4h9wz4
ለአንድ ዓመት ወደ ውጪ ልሄድ ነው!

እስክመለስ መኪናዬን ለአንድ ዓመት ምን አይነት ኢንቨስትመንት ላይ ላውላት?

ለዓመት....

1. ማቆም/ፓርኪንግ!
2. ለራይድ ሰጥቶ ማሰራት!
3. መኪናዋን ለግለሰብ/ለድርጅት ማከራየት!
4. ሸጦ ብሩን በባንክ ማስቀመጥ!
5. ሸጦ ብሩን በጊዜ ገደብ መቆጠብ!
6. ሸጦ በብሩ አክሲዮን መግዛት!
7. ሸጦ ብሩን ወደ ዶላር መለወጥ!
8. .............!

ሁሉም መፍትሔዎች የየራሳቸው እድል እና ስጋት አለባቸው!

አዋጪ እና አነስተኛ ስጋት ያለበትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በስሌት እንወስን!

አዋጪ ሆኖ የተወሰነው የሚገርም ነው...https://youtu.be/88uRmRCJZSw
ኢፍትሃዊነት እንደ ኢትዮጵያ!

የሚታሰርና የማይታሰር፤ የሚነግድና የማይነግድ፤ የሚቀጠርና የማይቀጠር፤ የሚፈቀድለትና የሚከለከል.......

ጆሴፍ ስትግሊዝ (በኢኮኖሚ ዘርፍ የኖቤል ተሸላሚ)

"The Price Of Inequality! How Today's Divided Society Endangers Our Future"

Book Review: መፅሃፉን ማንበብ ለምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ አስቀምጫለሁ!https://youtu.be/9WxSyMn2yio
ኢፍትሃዊነት እንደ ኢትዮጵያ!

የሚታሰርና የማይታሰር፤ የሚነግድና የማይነግድ፤ የሚቀጠርና የማይቀጠር፤ የሚፈቀድለትና የሚከለከል.......

ጆሴፍ ስትግሊዝ (በኢኮኖሚ ዘርፍ የኖቤል ተሸላሚ)

"The Price Of Inequality! How Today's Divided Society Endangers Our Future"

Book Review: መፅሃፉን ማንበብ ለምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ አስቀምጫለሁ!https://youtu.be/9WxSyMn2yio
#ለመረጃ፡ በኢትዮጵያ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምጣኔ ከ15% ወደ 17.5% እንዲያድግ ምክረ ሃሳብ ቀርቧል።
#ለመረጃ፡ "የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል" ገንዘብ ሚኒስቴር
IMF ስለ ደመወዝ ጭማሪ!

ከIMF ጋር የኢኮኖሚ ሪፎርም ያደረጉ (የተራዘመ ብድር የተቀበሉ) ሀገራት ደመወዝ ለመጨመር ሲፈልጉ ከIMF ምን ገጠማቸው?

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለደመወዝ ሊያወጣ ያሰበው በጀት እና የIMF መለኪያ እንዴት ተጣጣመ?

የሃገራቱን እርምጃ እና የIMF ምላሽን እንመልከት!https://youtu.be/ryfZDhqv82g
የኬንያው ባንክ (KCB) ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ባንክ 40% ድርሻ ለመግዛት እየተደራደረ ነው!

የውጭ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ካለው ምርጫ አንዱ ድርሻ መግዛት ነው!

የሀገር ውስጥ ባንኮች በግዳጅ ከመዋሃድ ጎን ለጎን ካላቸው ምርጫ አንዱ ለውጭ ባንክ ድርሻ ሸጠው ማሟላት ነው!

ለሀገር ውስጥ ባንኮች አዋጪው ከሃገር ውስጥ ሌላ ባንክ መዋሃድ ወይስ ለውጭ ባንክ ድርሻ መሸጥ?

አዋጭውን መንገድ ባንኮቹ ካላቸው እድል/አቅም አንፃር እንፈትሸው!

KCB በሌሎች ሃገራት የነበረውን ልምድ ከኢትዮጵያ ፍላጎቱ ጋር እናነፃፅር!

ለዝርዝሩ...https://youtu.be/RDqPvD2zi2g
2025/10/23 07:34:01
Back to Top
HTML Embed Code: