Telegram Web Link
#ለመረጃ፡ በኢትዮጵያ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምጣኔ ከ15% ወደ 17.5% እንዲያድግ ምክረ ሃሳብ ቀርቧል።
#ለመረጃ፡ "የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል" ገንዘብ ሚኒስቴር
IMF ስለ ደመወዝ ጭማሪ!

ከIMF ጋር የኢኮኖሚ ሪፎርም ያደረጉ (የተራዘመ ብድር የተቀበሉ) ሀገራት ደመወዝ ለመጨመር ሲፈልጉ ከIMF ምን ገጠማቸው?

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለደመወዝ ሊያወጣ ያሰበው በጀት እና የIMF መለኪያ እንዴት ተጣጣመ?

የሃገራቱን እርምጃ እና የIMF ምላሽን እንመልከት!https://youtu.be/ryfZDhqv82g
የኬንያው ባንክ (KCB) ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ባንክ 40% ድርሻ ለመግዛት እየተደራደረ ነው!

የውጭ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ካለው ምርጫ አንዱ ድርሻ መግዛት ነው!

የሀገር ውስጥ ባንኮች በግዳጅ ከመዋሃድ ጎን ለጎን ካላቸው ምርጫ አንዱ ለውጭ ባንክ ድርሻ ሸጠው ማሟላት ነው!

ለሀገር ውስጥ ባንኮች አዋጪው ከሃገር ውስጥ ሌላ ባንክ መዋሃድ ወይስ ለውጭ ባንክ ድርሻ መሸጥ?

አዋጭውን መንገድ ባንኮቹ ካላቸው እድል/አቅም አንፃር እንፈትሸው!

KCB በሌሎች ሃገራት የነበረውን ልምድ ከኢትዮጵያ ፍላጎቱ ጋር እናነፃፅር!

ለዝርዝሩ...https://youtu.be/RDqPvD2zi2g
የኢትዮጵያ በጀት 2 ትሪሊዮን ብር አለፈ!

ኢኮኖሚ የሚነቃቃው በገንዘብ ቢሆንም የሚደቀውም በገንዘብ ብዛት ነው!

ስለዚህ በ2018 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የተማመነው ምንድን ነው?

ተጠባቂው የበጀት ጉድለት፤ ተፈሪው የገቢ ስልት....

በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/I-Cibr_OVNs
#ለመረጃ፡ አዲሱን የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ 1395/2017 በተመለከተ በአዋጁ አንዳንድ አንቀፆች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ገንዘብ ሚኒስቴር ሰጥቷል፡፡
#ለመረጃ፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ለደሞዝ ጭማሪ በሚል ተጨማሪ በጀት ሳይሆን ለመጠባበቂያ ይዞት ከነበረው ላይ ተቀናሽ የሚያደርግ መሆኑን ምንጮቼ ነገሩኝ ብሎ ሪፖርተር ጋዜጣ አውጥቷል፡፡
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚሰጣቸው የተወሰኑ አገልግሎቶች ላይ ከመስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የአገልግሎት ዋጋ ማሻሻያ የሚያደርግ መሆኑን አሳውቋል። የዋጋ ማሻሻያው በየትኞቹ አገልግሎቶቹ ላይ እንደሆነ አልተገለፀም!
ጥብቁ የገንዘብ ፖሊሲ ሊላላ ነው! መስከረም ወር የብድር ጣሪያ ይነሳል!

2018 ጠቅላላ ብድር ከ1.3 ትሪሊየን ይደርሳል!

በ2018 ተጨማሪ 500 ቢሊየን ብር ብድር ይሰጣል!

መንግስት 2018 ከፍተኛ ብድር ከተለቀቀ በኋላ የዋጋ ንረት ለመቆጣጠር ያሰበበትን አዲስ ስልት ጠቁሟል!

በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/m5xECfK9l54
2025/10/25 14:44:45
Back to Top
HTML Embed Code: