Telegram Web Link
የኢትዮጵያ በጀት 2 ትሪሊዮን ብር አለፈ!

ኢኮኖሚ የሚነቃቃው በገንዘብ ቢሆንም የሚደቀውም በገንዘብ ብዛት ነው!

ስለዚህ በ2018 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የተማመነው ምንድን ነው?

ተጠባቂው የበጀት ጉድለት፤ ተፈሪው የገቢ ስልት....

በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/I-Cibr_OVNs
#ለመረጃ፡ አዲሱን የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ 1395/2017 በተመለከተ በአዋጁ አንዳንድ አንቀፆች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ገንዘብ ሚኒስቴር ሰጥቷል፡፡
#ለመረጃ፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ለደሞዝ ጭማሪ በሚል ተጨማሪ በጀት ሳይሆን ለመጠባበቂያ ይዞት ከነበረው ላይ ተቀናሽ የሚያደርግ መሆኑን ምንጮቼ ነገሩኝ ብሎ ሪፖርተር ጋዜጣ አውጥቷል፡፡
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚሰጣቸው የተወሰኑ አገልግሎቶች ላይ ከመስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የአገልግሎት ዋጋ ማሻሻያ የሚያደርግ መሆኑን አሳውቋል። የዋጋ ማሻሻያው በየትኞቹ አገልግሎቶቹ ላይ እንደሆነ አልተገለፀም!
ጥብቁ የገንዘብ ፖሊሲ ሊላላ ነው! መስከረም ወር የብድር ጣሪያ ይነሳል!

2018 ጠቅላላ ብድር ከ1.3 ትሪሊየን ይደርሳል!

በ2018 ተጨማሪ 500 ቢሊየን ብር ብድር ይሰጣል!

መንግስት 2018 ከፍተኛ ብድር ከተለቀቀ በኋላ የዋጋ ንረት ለመቆጣጠር ያሰበበትን አዲስ ስልት ጠቁሟል!

በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/m5xECfK9l54
#ለመረጃ፡ "በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ጭነት የጫኑ ማንኛውም አይነት ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢዎች፣ ሚኒባሶች እና ሽፍን መኪኖች ለጫኑት እቃ ዕለታዊ ደረሰኝ የተቆረጠበት መረጃ ስለመያዛቸው ማረጋገጥ አለባቸው!" የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ!
#ለመረጃ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2018 ዓ.ም #ለዳያስፖራ ማህበረሰብ ለኢንቨስትመንት እንዲሁም ለቤትና መኪና ግዥ የሚውል 50 ቢሊዮን ብር ለማበደር መዘጋጀቱን ገልጿል።
#ሰበር_መረጃ: የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ሥልጣን ለቀቁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 10ኛው ገዥ የሆኑት አቶ ማሞ ምህረቱ፣ ከኃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን ይፋ ገልፀዋል።
🤔1
#ሰበር፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ስልጣን መልቀቅ!

የብሔራዊ ባንክ ገዢ ስልጣን መልቀቅ ጥሩም መጥፎም መልክ አለው!

ምክንያት እና ውጤት እንመርምር...https://youtu.be/j44yFcaJGiY
#ልዩ_መረጃ፡ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥነት ‎የተነሱት አቶ ማሞ ምህረቱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸው ታውቋል። ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል።
የአፍሪካ ልማት ባንክ ተግባር!

የማሞ ምህረቱ ወደ ባንኩ ጉዞ...

የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ (የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የአፍሪካ ልማት ፈንድ) ዓላማ እና ተግባር ምንድን ነው?

በባንኩ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ከፍተኛ አመራር መኖሩ ምን አይነት እድል ይኖራል?

በዝርዝር እንመልከተው...https://youtu.be/LOOtaeeupOo
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ የነሐሴ ወር የዋጋ ግሽበት 13.6%! ምግብ ነክ ዕቃዎች የዋጋ ጭማሪ 12.7% እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች ደግሞ 15.1% መድረሱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታውቋል።
😱4👏2
2025/10/22 17:57:20
Back to Top
HTML Embed Code: