Telegram Web Link
#ለመረጃ፡ "በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ጭነት የጫኑ ማንኛውም አይነት ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢዎች፣ ሚኒባሶች እና ሽፍን መኪኖች ለጫኑት እቃ ዕለታዊ ደረሰኝ የተቆረጠበት መረጃ ስለመያዛቸው ማረጋገጥ አለባቸው!" የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ!
#ለመረጃ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2018 ዓ.ም #ለዳያስፖራ ማህበረሰብ ለኢንቨስትመንት እንዲሁም ለቤትና መኪና ግዥ የሚውል 50 ቢሊዮን ብር ለማበደር መዘጋጀቱን ገልጿል።
#ሰበር_መረጃ: የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ሥልጣን ለቀቁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 10ኛው ገዥ የሆኑት አቶ ማሞ ምህረቱ፣ ከኃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን ይፋ ገልፀዋል።
🤔1
#ሰበር፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ስልጣን መልቀቅ!

የብሔራዊ ባንክ ገዢ ስልጣን መልቀቅ ጥሩም መጥፎም መልክ አለው!

ምክንያት እና ውጤት እንመርምር...https://youtu.be/j44yFcaJGiY
#ልዩ_መረጃ፡ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥነት ‎የተነሱት አቶ ማሞ ምህረቱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸው ታውቋል። ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል።
የአፍሪካ ልማት ባንክ ተግባር!

የማሞ ምህረቱ ወደ ባንኩ ጉዞ...

የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ (የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የአፍሪካ ልማት ፈንድ) ዓላማ እና ተግባር ምንድን ነው?

በባንኩ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ከፍተኛ አመራር መኖሩ ምን አይነት እድል ይኖራል?

በዝርዝር እንመልከተው...https://youtu.be/LOOtaeeupOo
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ የነሐሴ ወር የዋጋ ግሽበት 13.6%! ምግብ ነክ ዕቃዎች የዋጋ ጭማሪ 12.7% እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች ደግሞ 15.1% መድረሱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታውቋል።
😱4👏2
IMF የሪፎርም መሪዎች ሲለቁ የሚያስበው ምንድን ነው?

በአርጀንቲና (2019) እና በጋና (2017) የብሔራዊ ባንክ ገዢዎች በሪፎርም መሃል ላይ ለቀቁ....ኢኮኖሚው ተፅዕኖ ተመለከተ! የየሃገራቱ መንግስታቱ የወሰዱት እርምጃ...

የኢትዮጵያ መንግስት ከIMF ጋር ያለው ሪፎርም በነበረበት እንዲቀጥል ምን ማድረግ አለበት.....

በዝርዝር እና በምሳሌ እንመልከተው...https://youtu.be/IXUdkOJpt3E
🙏1
#ጥሩ_ዜና፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተመረቀ!
👏24🔥12🤩1
የቀጣይ የብሔራዊ ባንክ ገዥነት Potential Candidates....

1. ዶ/ር እዮብ ተካልኝ?
2. ፍቃደ ደግፌ?
3. ዶ/ር ፍፁም አሰፋ?

በብዙ መለኪያ ለቀጣይ የብሔራዊ ባንክ ገዥነት የመሆን እድል ቢሰጥ.....

ከመረጃ በመነሳት የቢሆን ነጥቦች እናንሳ...https://youtu.be/nMTk2uCvevA
መልካም አዲስ ዓመት!

2018 ያሰባችሁትን በሙሉ የምታሳኩበት ዓመት ይሁን!
👍21
#ለመረጃ፡ በኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የቆጣቢዎች ቁጥር 27 ሚሊዮን በላይ መድረሱንና ከእነዚህ ቆጣቢዎች የተሰበሰበው ተቀማጭ ገንዘብም መጠን ከ378 ቢሊዮን ብር በላይ ደርሷል!

ኢትዮጵያ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ 4 ባንኮችና 8 ማክሮ ፋይናንስ ተቋማት ገበያውን ተቀላቅለው እየሰሩ ሲሆን ሌሎቹ 25ት ባንኮች በመስኮት ደረጃ አገልግሎቱን ይሰጣሉ፡፡ የብሔራዊ ባንክ መረጃ።
👍24
የOracle የቴክኖሎጂ ድርጅት ባለድርሻ ላሪ ኢልሰን በ24 ሰዓት ውስጥ የዓለማችን ቁጥር 1 ሃብታም ሆኖ አደረ!

ላሪ ኢልሰን ባለው ሃብት ላይ 101 ቢሊየን ዶላር በአንድ ቀን እንዴት ጨመረ?

የኢትዮጵያ ጠቅላላ ሃብት (GDP) 117 ቢሊየን ዶላር ነው!

አክሲዮን ገዝታችሁ ድርሻ ያላችሁ ሰዎች ሃብታችሁ ዋጋው በወረቀት ነው የሚሰላው! Paper Wealth ካላችሁ ትክክለኛ ሃብት አይሆንም!

የዓለም መነጋገሪያ የሆነውን ይህንን በአንድ ቀን ተሰርቶ የማይታወቅ ሃብት ስለተሰራበት አመክንዮ እንመልከት...https://youtu.be/0hrDUIPuhc8
👍10😱2
የሃያላኑ ሃገራት ሴት የብሔራዊ ባንክ ገዢዎች!

የአሁኗ የራሽያ ማዕከላዊ ባንክ ገዢ (Elvira Nabiullina)

የአሜሪካ የቀድሞ የFED (ብሔራዊ ባንክ) ሃላፊ እና አሁን የአሜሪካ የግምጃ ቤት ሃላፊ (Janet Yellen)

የአሁኗ የአውሮፓ ህብረት ማዕከላዊ ባንክ ገዢ እና የቀድሞ የIMF ዳይሬክተር (Christine Lagarde)

ሁሉም ላሉበት ቦታ በታሪክ የመጀመሪያዎቹ ሴቶች ናቸው!

እየፈጠሩ ያሉትን ተፅዕኖ እንመልከት....https://youtu.be/NqfLq6yD3QE
👍12🤔4👏1
በነገራችን ላይ አንድ የሙሉ ሰዓት ስራው መማር ብቻ የሆነ ሰው በተማሪነት ጊዜው ስራ አጥም ሰራተኛም አይባልም! ነገር ግን ከትምህርት ቤት ወድቆ ከትምህርት ዓለም በወጣ ቅስፈት #ስራ_አጥ ቁጥር ውስጥ ይደመራል!

#ለመረጃ፡ በ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ከ585,879 ተማሪዎች መካከል ያለፉት 48,929 ብቻ ናቸው! (536,950 ተማሪዎች ወድቀዋል)።
👍17😱9🔥2🤔1
2025/10/22 09:08:54
Back to Top
HTML Embed Code: