Telegram Web Link
ለሁሉም የሚያገለግል የቢዝነስ ፕላን ለማዘጋጀት

1.  በባንክ ብድር ለሚሰራ ቢዝነስ….
2.  በወለድ ነጻ አገልግሎት ለሚሰራ ቢዝነስ….
3.  ትርፍና ኪሳራ ከባንኩ ጋር በመጋራት ለሚሰራ ቢዝነስ….

መሰረታዊ ልዩነቱ ምንድን ነው?

በቀላሉ በምሳሌ እንመልከተው….https://youtu.be/5uxKXTPY2-c
👍9🙏4🔥3
#ለመረጃ፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ባስጠናው ጥናት 63 በመቶው ነጋዴ ዛሬም በየዓመቱ ግብሩን በአግባቡ አይከፍልም ተብሏል፡፡
👏9😱3
#ወሳኝ_ምክር!

የህይወት ለውጥን በምኞት ብቻ ለማሳካት በመሞከር እና በተከታታይ ጥረት መካከል ያለ ልዩነት....

የEconomics እና የLaw of Attraction መወራረስ እና ልዩነት.....https://youtu.be/G5sw81sUWAQ?si=DYg9tL0hD-RKHBI8
🔥4🙏1
#ሰበር_መረጃ፡ በመጨረሻ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው ከዛሬ ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተሹመዋል!
🔥16🙏5😱2👍1
#ለማስታወስ ከ10 ቀን በፊት

የቀጣይ የብሔራዊ ባንክ ገዥነት Potential Candidates....

1. ዶ/ር እዮብ ተካልኝ?
2. ፍቃደ ደግፌ?
3. ዶ/ር ፍፁም አሰፋ?

በብዙ መለኪያ ለቀጣይ የብሔራዊ ባንክ ገዥነት የመሆን እድል ቢሰጥ.....

ከመረጃ በመነሳት የቢሆን ነጥቦች እናንሳ...https://youtu.be/nMTk2uCvevA
👍4😱1
#ይቅርታ፡ ዶ/ር ፍፁም አሰፋ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው ስለመመረጣቸው ያጋራሁት ፅሁፍ በተሳሳተ መረጃ ላይ የተመሰረተ ስለነበር ከይቅርታ ጋር መረጃውን አርመናል!
👍115👏22🙏11🤔9
Debt Sustainability Analysis.pdf
1.3 MB
JOINT WORLD BANK-IMF DEBT SUSTAINABILITY ANALYSIS
🙏3
ኢትዮጵያን በተመለከተ የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ አዲስ የጥናት ሪፖርት አውጥተዋል!
“JOINT WORLD BANK-IMF DEBT SUSTAINABILITY ANALYSIS”

በሪፖርታቸው ኢትዮጵያ የተረጋጋ እዳ የመክፈል አቅም ሁኔታ ውስጥ አይደለችም ብለዋል!

ዋና ዋና እዳ ለመክፈል የመቸገሯ ምክንያቶች፤ የዓለም ተቋማቶቹ ስጋቶች እና የመፍትሄ ሃሳቦቻቸውን በዝርዝር እንመልከት…. https://youtu.be/_QWqYsKV8W8

ሙሉ የሪፖርት ሰነዱን ለምትፈልጉ https://www.tg-me.com/WaseAlpha ታገኛላችሁ!

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: - https://www.tg-me.com/WaseAlpha
👍7😱4🙏2
#ለመረጃ፡ አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዢ (ዶ/ር እዮብ ተካልኝ) በኢትዮጵያ የእዳ ሽግሽግ ላይ ለመወያየት ቻይና ገብተዋል!

ከቻይና የፋይናንስ ሚኒስቴር፣ ከቻይና ሕዝብ ባንክ፣ የቻይና ወጪ እና ገቢ ንግድ (ኤግዚም) ባንክ እንዲሁም ከፋይናንስና የንግድ ተቋማት አመራሮች ጋር ውይይቶች ያደርጋሉ....

#ለማስታወስ፡ የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ በአዲሱ የጥናት ሪፖርታቸው "ኢትዮጵያ የእዳ ጫናዋ ማቃለል እንደሚገባት ማሳሰባቸው ይታወሳል" የእዳ ሽግሽግ አንዱ የእዳ ማቃለያ ስልት ነው!
👍14🙏2
ማሞ ምህረቱ ውጤታማ የብሄራዊ ባንክ ገዢ ነበሩ!

የ2025 የዓለማችን #ውጤታማ የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ዝርዝር ወጣ!

ማሞ ምህረቱ A- በማምጣት ከዓለም ሀገራት የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች 13ኛ ሆነዋል! ምን አሳክተው ነው?

3 ብቻ የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች A+ አግኝተዋል!

74 የዓለማችን ሀገራት የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ከB እስከ F ደረጃ አግኝተዋል!

የማሞ ምህረቱ ደረጃ ለአሁኑ የአፍሪካ ልማት ባንክ መሪነት አግዟል!

አስገራሚውን የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ደረጃ እና ያሳኩትን እንመልከት….

https://youtu.be/5rBfWuyGCE0

Global Finance Magazine:  Central Banker Report Cards 2025:
🤔20👍7🔥5😱3
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ3 የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ፈቃድ ሰጠ!


1. ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፡ በኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ  (ከባንክ ውጪ የተቋቋመ ኢንቨስትመንት ባንክ)፣

2. አግናይት ካፒታል ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፡ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማማከር ዘርፍ፣

3. ዙሪ ካፒታል አክሲዮን ማህበር፡ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማማከር ዘርፍ፣


በኢትዮጵያ አጠቃላይ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ቁጥር 11 ደርሷል።
🙏11👍8🔥5
#ለመረጃ፡ ከዛሬ መስከረም 21 ቀን 2018 ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል!
👍18🙏6😱1
2025/10/21 23:34:21
Back to Top
HTML Embed Code: