Telegram Web Link
Forwarded from YeneTube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልእልት ብራይዳል ሰርጋችሁን የሚያድምቁትን ቅሚሶች አስግብተን እየጠብቅናችሁ ነው።

አዳዲስ የሚገቡ ሰርጐትን የሚያሳምሩ ቀሚሶች ለማግኘት ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
https://www.tg-me.com/leeltbridal

Call us for early reservations
+251920017385
+251 97 899 5369
📍22 ከጐላጐል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ
ፀጋ የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ C4A
Forwarded from YeneTube
#ቴምርሪልስቴት መሀል ሣር ቤት አፓርትመንት ሽያጭ
‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ሣር ቤት AU አፓርትመንት ሽያጭ

👉1መኝታ 75ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 802,500ብር
ሙሉ ክፍያ 8,025,000ብር
👉2መኝታ 94ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,005,800ብር
ሙሉ ክፍያ 10,058,000ብር
👉2መኝታ 103ካሬ
10%ቅድ ክፍያ 1,102,100ብር
ሙሉ ክፍያ 11,021,000ብር
👉3መኝታ 132ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,412,400ብር
ሙሉ ክፍያ 14,124,000ብር
👉3መኝታ 146ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,562,200ብር
ሙሉ ክፍያ 15,622,000ብር
‼️ቀሪውን 90% በ 18ዙሪ ያለምንም ጭማሪ በብር የሚከፍሉት ነው
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በነጩ ቤተ-መንግሥት ተገናኝተው ተወያዩ!

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ጋር በነጩ ቤተ-መንግሥት ተገናኝተው ተወያይተዋል።

አምባሳደር ብናልፍ ነጩ ቤተ-መንግሥት ሲደርሱ በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል ያለውን የረጅም ጊዜ ግንኙነት የሚያንጸባርቅ ዲፕሎማሲያዊ አቀባበል እንደተደረገላቸው የኢቢሲ ዘገባ አመላክቷል።

ይህ የመጀመሪያ ግንኙነት በቀጣይ ጊዜያት ለሚደረጉ በርካታ ውይይቶች መጠናከር ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል የተባለም ሲሆን፤ አምባሳደሩ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ተገናኝተው ስላደረጉት ውይይት በይፋ የተገለጸ ነገር የለም

ኢትዮጵያና አሜሪካ ከ120 ዓመታት በላይ የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን፤ በሁለቱ አገራት መካከል እንደ ሰላም፣ ጸጥታና ኢኮኖሚያዊ መስኮች ጠንካራ አጋርነት ከመፍጠር አንጻር ያሉ ዕድሎችም ሰፊ መሆኑ ተመላክቷል።

አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም በውይይቱ ወቅት የተገኙትን ስቴት ሴክሬተሪ ማርኮ ሩቢዮ ጋርም መገናኘታቸው ተነግሯል።

@YeneTube @FikerAssefa
የተሃድሶ ኮሚሽን በአራት ክልሎች ከ56 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ህብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ ማድረጉን አስታወቀ!

-በሶስት ክልሎች ወደ ማህበረሰቡ የተቀላቀሉት የቀድሞ ተዋጊዎች ቁጥር ከዘጠኝ ሺ አይበልጥም ተብሏል

በኢትዮጵያ እስካሁን በአራት ክልሎች የሚገኙ ከ56 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች ትጥቃቸውን ፈትተው ስልጠና ወስደው ወደ ህብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርገዋል ሲል የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ።

በአራት ክልሎች ወደ ህብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርገዋል ከተባሉት 56ሺ የቀድሞ ተዋጊዎች መካከል ከ45 ሺህ በላይ የሚሆኑ የትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎች ናቸው ተብሏል፤ በሶስት የሀገሪቱ ክፍሎች ከሚገኙ የቀድሞ ተዋጊዎች ውስጥ ወደ ህብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ የተደረጉት ከዘጠኝ ሺ እንደማይበልጡ ተጠቁሟል።

በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ እቅድ ተይዞለት የነበረው የክልሉ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ህብረተሰቡ የመቀላቀል ስራ ወደ ነሃሴ ወር መሸጋገሩ ተመላክቷል።

@YeneTube @FikerAssefa
እስራኤል በቴህራን የሚገኘውን የሐገር ውስጥ ደህንነት መስሪያቤት ማውደሟን አስታወቀች።

የእስራኤል ሰራዊት ዛሬ ባሰራጨው መረጃ «የሐገር ውስጥ የደህንነት መስሪያቤቱን ያወደምኩት በጦር አውሮፕላኖች ድብደባ ነው» ብሏል።ሰራዊቱ ቀደም ሲል ባወጣው መግለጫ በኢራን ላይ የሚካሄዱ ጥቃቶች አላማ የኒኩለር ማብለያ ተቋማትን ማውደም ብቻ ሳይሆን «አምባገነን» ያለውን የኢራንን መንግስታዊ መዋቅሮችንም እንደሚያካትት ገልጾ ነበር ሲል አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ዘግቧል።

@YeneTube @FikerAssefa
የሠራተኞች መነሻ የደመወዝ ወለል 8,384 ብር እንዲሆን ተጠየቀ!

-መንግሥት መነሻ ወለል ከ1,200 እስከ 2,000 ብር በሚል ረቂቅ አዋጅ አቅርቧል
ከፍተኛ ግብር የሚጣልባቸው ሠራተኞች ደመወዝ ከ150,000 ብር ጀምሮ እንዲሆን አሳስቧል

ወርኃዊ ደመወዛቸው እስከ 8,384 ብር የሆነ ሠራተኞች ከግብር ነፃ እንዲሆኑ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ለመንግሥት ጥያቄ ማቅረቡን ገለጸ፡፡የኢሠማኮ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ለሪፖርተር እንዳሉት፣ ወርኃዊ ደመወዛቸው እስከ 8,384 ብር የሆነ ተቀጣሪ ሠራተኞች ከግብር ነፃ እንዲደረጉ ለመንግሥት ጥያቄ አቅርበዋል፡፡

የገንዘብ ሚኒስቴር ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በሥራ ላይ ቆይቷል የተባለውን የገቢ ግብር አዋጅ 979/2008ን ለማሻሻል ጉዳዩ ይመለከታቸዋል ከተባሉ ባለድርሻዎች ጋር ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡በዚህ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ እስከ ሁለት ሺሕ ብር  የሚከፈላቸው ሠራተኞች ከግብር ነፃ እንዲሆኑ ተደንግጓል፡፡

ተጨማሪ : https://ethiopianreporter.com/142414/

@YeneTube @FikerAssefa
“5ኛ ክረምት በሸራ መጠለያ ውስጥ አንኖርም፣ የፕሪቶርያ ስምምነት ፈራሚዎች እና አፈራራሚዎች በሰላማዊ መንገድ ወደ ቀያችን መልሱን” -የመቀለ ሰልፈኞች

በትግራይ ክልል በመቀለ ከተማ “አምስተኛ ክረምት በሸራ መጠለያ ማሳለፍ ይብቃን” በሚል መሪ ቃል ከቀያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ መጠለያ ካምፖች ተጠልለው የሚገኙ የክልሉ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሄደ።

“አምስተኛ ክረምት በሸራ መጠለያ ውስጥ አንኖርም፣ የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ፈራሚዎች እና አፈራራሚዎች በሰላማዊ መንገድ ወደ ቀያችን መልሱን” የሚሉ መልዕክቶች በሰልፉ ላይ ተንጸባርቀዋል።

የሰልፉ ዋና አላማ ቀጣዩ የክረምት ግዜ ሳይገባ በክልሉ በተለያዩ ከተሞች መጠለያ ካምፖች ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች እና ከሀገር ውጭ በጎረቤት ሀገር ሱዳን በስደተኞች መጠለያ ካምፖች ውስጥ ያሉ የክልሉ ተወላጆች ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ለማስቻል ነው ተብሏል።

የፕሪቶሪያ ስምምነት ፈራሚዎች እና አፈራራሚዎች ላይ በተለይም በፌዴራል መንግስት እና በአለም አቀፍ ማህበረሰብ ላይ ጫና ለመፍጠር በማለም የተካሄደ መሆኑም ተገልጿል።

@YeneTube @FikerAssefa
Ethiopian Building Code Standards
Private Sector Engagement in Code Revision: Week 3 Sessions


We’re continuing our 14-part expert-led workshop series with four important sessions in Week 3:

🧱 Geotechnical Properties & Structures
🌍 Seismic Design & Earthquake Resistance
🏗 Steel & Composite Structures
🪟 Aluminum & Glass Design


📅 June 17, 19, & 21, 2025
📍 The Urban Center
🖥 Also streaming live on TUC Facebook page & Google Meet
☕️ Free sessions with refreshments

Participants are encouraged to register only for the sessions most relevant to them.

📲 Register now: https://forms.gle/NewtRdbnasiUFW6r7
📩 Google Meet links will be shared 30 minutes before each session.

A big thank you to all our partners for making this series possible!

#EBCS #CodeRevision #BuiltEnvironment #ECA #CoTBE #TUC #Geotech #SeismicDesign #StructuralEngineering #FacadeDesign
Forwarded from YeneTube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልእልት ብራይዳል ሰርጋችሁን የሚያድምቁትን ቅሚሶች አስግብተን እየጠብቅናችሁ ነው።

አዳዲስ የሚገቡ ሰርጐትን የሚያሳምሩ ቀሚሶች ለማግኘት ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
https://www.tg-me.com/leeltbridal

Call us for early reservations
+251920017385
+251 97 899 5369
📍22 ከጐላጐል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ
ፀጋ የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ C4A
Forwarded from YeneTube
#ቴምርሪልስቴት መሀል ሣር ቤት አፓርትመንት ሽያጭ
‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ሣር ቤት AU አፓርትመንት ሽያጭ

👉1መኝታ 75ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 802,500ብር
ሙሉ ክፍያ 8,025,000ብር
👉2መኝታ 94ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,005,800ብር
ሙሉ ክፍያ 10,058,000ብር
👉2መኝታ 103ካሬ
10%ቅድ ክፍያ 1,102,100ብር
ሙሉ ክፍያ 11,021,000ብር
👉3መኝታ 132ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,412,400ብር
ሙሉ ክፍያ 14,124,000ብር
👉3መኝታ 146ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,562,200ብር
ሙሉ ክፍያ 15,622,000ብር
‼️ቀሪውን 90% በ 18ዙሪ ያለምንም ጭማሪ በብር የሚከፍሉት ነው
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
የክልሉ ትምህርት ቢሮ የእስልምና እምነት ተከታዮችን “አስቆጥቷል” ካለው ከ8ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ ይቅርታ ጠየቀ!

የማዕከላዊኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ በቅርቡ በተሰጠው የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል-አቀፍ ፈተና ላይ አንድ ጥያቄ የተዘጋጀበት መንገድ የእስልምና እምነትን ተከታዮች ‘ማስቆጣቱን’ ገልጾ ይቀርታ ጠየቀ።

ቢሮው ትናንት ሰኔ 11 ቀን ባወጣው መግጫ፤ የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል-አቀፍ ፈተና የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ጥያቄ ቁጥር 17 “የእስልምና እምነትን የሚያጎድፍ” መሆኑን በመግለጽ የእምነቱ ተከታዮች ቅሬታቸውን በተለያየ መንገድ ሲገልጹ እንደነበር ገልጿል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ የቀረበውን ቅሬታ መርምሮና አጣርቶ ተገቢ መሆኑን ማረጋገጡን አስታውቋል።ስለሆነም ቢሮው ለተፈጠረው ስህተት በይፋ ይቅርታ ጠይቋል።

በተጨማሪም ይህንን ስህተት በሰሩ ፈተና አዘጋጆች ላይ አስፈላጊውን እርምጃም ተወስዷል ብሏል፡፡የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል-አቀፍ የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ጥያቄ ቁጥር 17 በይፋ መሰረዙንም በመግለጫው አስታውቋል፡፡

የክልሉ ትምህርት ቢሮ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተመሰረተ በኋላ ለሁለት ተከታታይ ዓመታት ሳይንሳዊ ክልል-አቀፍ ፈተና እያዘጋጅ መሆኑን ገልጾ፤ በመጨረሻም ቢሮው ተመሳሳይ ስህተት እንዳይፈጠር አበክሮ እንደሚሰራ ገልጿል።

@YeneTube @FikerAssefa
ኢራን ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኤነርጂ ኤጀንሲ ቅሬታ አቀረበች!

ቢቢሲ እንደዘገበው፤ ኢራን፣ እስራኤል በኒውክሌር ማበልጸጊያዎቿ ላይ እየፈጸመችው ያለውን ጥቃት በተመለከተ ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኤነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) ቅሬታ አቀረበች።

እስራኤል “በኒውክሌር ማዕከላት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን የሚከለክሉ አለም አቀፍ ህጎችን በጣሰ መልኩ ጥቃቶችን መፈጸሟን ቀጥላለች” ስትል ኢራን ለኤጀንሲው ከስሳለች።

በዛሬው ዕለት እስራኤል አገልግሎት በማይሰጠው በአራክ የኒውክሌር ማብላያ እንዲሁም የናታንዝ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ተቋም ጥቃት መፈጸሟ ተገልጿል።

ኤጀንሲው በአራክ የኒውክሌር ይዞታ ላይ በደረሰው ጥቃት በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለም ገልጿል።

@YeneTube @FikerAssefa
የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ በነፃ ተሰናበቱ።

የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬን የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በነፃ አሰናበታቸው።

13 ዓመት ተፈርዶባቸዉ በማረሚያ ቤት የነበሩት የቀድሞው ከንቲባ በዛሬዉ ዕለት በሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በነበራቸው ችሎት የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከወሰነባቸው የፍርድ ዉሳኔ በነፃ መሰናበታቸውን ተነግረዋል።

የቀድሞው ከንቲባ በአጠቃላይ ከቀረበባቸዉ 7 የክስ መዝገቦች በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከቀረበባቸው 2 ክሶች  በነፃ ተሰናብተው የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ3 ክሶች ነፃ በ2 ክሶች ደግሞ 13 ዓመት እስራት ፈርዶባቸው እንደነበር ይታወሳል።

ከፍርዱ በኃላ ባለቤታቸው ወ/ሮ ዜናዬ ተሰማ  በሰጡት ቃል ፤ " ፀጋዬ ቱኬ የፖለቲካ እስረኛ እንጂ ጥፋተኛ እንዳልሆነ፣ ለሁለት ዓመት የሚጠጋ ጊዜ ያለ አግባብ በእስር ቤት እንደተንገላታ ፣ጉዳዩን የያዙ ዳኞች በባለስልጣን ጫና ሲቀያየሩ እንደነበር፣ በአጠቃላይ የፍርድ ዉሳኔዉ ጣልቃገብነት የታየበት እንደነበርና ይግባኝ እንደጀመሩ " ተናግረው ነበር።

የቀድሞው ከንቲባ በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በነጻ ተሰናብተዋል።

የዉሳኔዉን አፈፃፀም የክልሉ ማረሚያ ተቋም የወሰደ ሲሆን ከምሳ ሰዓት በኋላ ከእስር እንደሚለቀቁ ከስፍራዉ ማረጋገጥ ተችሏል።
አቅመ ደካማወችን ሀረጋውያኖችን በነፃ

https://vm.tiktok.com/ZMSayMdXa
በተለያየ የጤና ችግር የሚሰቃዩትን እየ ፈወሰ
ደስታቸውን እየመለሰ የሚገኘውን የህክምና ተቋም https://vm.tiktok.com/ZMSay8eV2/
ሰወች እንዴት እንደተፈወሱ ሲመሰክሩ እንስማ እንይ ቻናሉን እንቀላቀል
https://vm.tiktok.com/ZMSaDEhoN

በስጋውይም ሆነ በመንፈስ ደውየ ከተቸገሩ መተው በመመርመር ይታከሙ ይፈወሱ
  44ት አይነት በሽታወችን እየፈወስን እንገኛለን
  አድራሻ አዲስ አበባ አየርጤና ወደካራ ናትራን ኩፓንያ ፊት ለፊት
ቁጥር ሁለት ባህርዳር ዲያስፖራ በአሮጌው አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት
☎️ 0917040506
☎️0912718883
ይደውሉ ይምጡ ይታከሙ ይፈወሱ ይመስክሩ
🇪🇹🇦🇪 ኢትዮጵያ የብሪክስ ባንክን ለመቀላቀል በምታደርገው ጥረት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን ሙያዊ እገዛ ጠየቀች

ጥያቄው የቀረበው በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን ከሀገሪቱ የማዕከላዊ ባንክ ገዥ ካሊድ መሐመድ ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው።

ኢትዮጵያ የብሪክስ ባንክ አባል ለመሆን ባቀረበችው ጥያቄ የተገኘው ድጋፍ እንዲፋጠን እና በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የባንክ ዘርፍ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር በሚቻልበት ዙሪያ ተወያይተዋል።

ኢትዮጵያ የፋናንስ ዘርፉን ክፍት ማድረጓ እና መንግሥት እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎች አዲሱ የልማት ባንክ ካነገበው የመሠረተ-ልማት እና ቀጣይነት ያለው ልማት ዓላማ ጋር በቀጥታ የሚዛመድ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ኢትዮጵያ የባንኩ አባል ለመሆን በይፋ ጥያቄዋን አቅርባ ከአባል ሀገራቱ የፖለቲካ ድጋፍ እንዳገኘች በዩኤኢ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውሷል።

@Yenetube @Fikerassefa
YeneTube
Photo
አሜሪካ ብቻ ልመታው የምትችለው የኢራን ሚስጥራዊ ቦታ

ከቴህራን በስተደቡብ ባለው ተራራማ አካባቢ ተደብቆ ለኢራን የኒዊክሌር ስራዎች አስፈላጊ የሆነ ስፍራ ነው - የፎርዶ የኒውክሌር ጣቢያ።

ይሄ ስፍራ በትልቅነቱ እንግሊዝን እና ፈረንሳይን ከሚያገናኘው ዋሻ ይበልጣል ተብሎ ይገመታል። ታዲያ እስራኤል በኢራን ሰማይ ላይ የበላይነት ባገኘችበት በዚህ ሰዓት እንኳ ይሄን የኒውክሌር ጣቢያን መምታት አትችልም እየተባለ ነው።

የእስራኤል የጦር መሳሪያዎችም የፈለገ የሚሳኤል ደዶፍ ቢያወርዱ ሊደርሱበት አልቻሉም።

ፎርዶን ለማጥፋት የሚያስችል ትልቅ አቅም እንዳላት የሚታሰበው የትራምፕ ሀገር አሜሪካ ነች። ትራምፕ በዚህ የኢራን እና እስራኤ ውጊያ ከባችበት፣ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትን ባልተጠበቀ ሁኔታ ሊያሰፋው ይችላል።

ከዋና ከተማይቱ ቴህራን በስተደቡብ 96 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የዩራኒየም ማበልፀጊያ ቦታ፣ ለኩም ከተማ ቅርብ በሆነ ተራራማ አካባቢ መሽጓል።

በፎርዶ የሚገኘው ኮምፕሌክስ፣ በመጀመሪያ በሀገሪቱ ከፍተኛ ኢስላሚክ አብዮታዊ ጥበቃ (IRGC) የሚጠቀምባቸው ተከታታይ ዋሻዎች የነበረ ቢሆንም፤ በኋላ ግን ኢራን ለማበልፀጊያነት እንደምትጠቀመውም እ.ኤ.አ በ2009 ገልፃለች።

ዩራኒየምን ለማበልጸግ የሚያገለግሉ ሁለት ዋና ዋሻዎችን ያቀፈ ነው ተብሎ ይታሰባል። ከመሬት በታች ባለው ጥልቀት ምክንያት ለእስራኤላውያን ጦር ሰራዊት ልዩ ፈተና ነው።

እስራኤል አሏት ተብሎ የሚገመተው የጦር መሳሪያዎች ከ10ሜ ባነሰ ጥልቀት ብቻ ጥቃት የሚያደርሱ ናቸው። በአንጻሩ ዩናይትድ ስቴትስ ግን 61 ሜትር ወደ መሬት ውስጥ ዘልቆ መግባት የሚችል መሳሪያ እንዳላት ጄንስ የተባለ የመከላከያ መረጃ ኩባንያ ገልጿል።

ነገር ግን የፎርዶ ቦታን ለማጥፋት ዩናይትድ ስቴትስም እንደሚከብዳት ይገለፃል፤ ምክንያቱም ዋሻዎቹ ከ80-90ሜ ወለል በታች ናቸው ተብሎ ይገመታል። ይሁን እንጂ የነዚህ ቦታዎች ሁኔታ በመሉ ሚስጥራዊ ናቸው።

Via:- NBC Ethiopia
@Yenetube @Fikerassefa
2025/07/05 05:50:54
Back to Top
HTML Embed Code: