🛒 BUYING OLD GROUPS 🛒
ድሮ የከፈታችሁት Group Chat ነበር? Owner ከሆናችሁ ፣ History Visible ከሆነ እና Chat Clear ካልተደረገ እንገዛችኋለን!
👥2023 - 🇪🇹 200 ETB
👥2022 - 🇪🇹400 ETB
👥2021 - 🇪🇹450 ETB
👥2020 & 2019 - 🇪🇹500 ETB
👥2018 & 2017 - 🇪🇹600 ETB
Payment Methods:
🇪🇹Telebirr, Bank
Proofs - https://www.tg-me.com/OLDGPPROOF
ሜምበር ለውጥ አያመጣም 1ሺ ሜምበርም ሆነ 10 ዋጋው አንድ ነው.. የተከፈተበት አመት ላይ ብቻ Chat ይኑረው።
ለመሸጥ: @OldGroupBuyer_APX ✅

👍9
በ490,000 ቅድመ ክፍያ በመሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ

👍4❤1
🟢 SAMSUNG M16 5G 🟢
✔️storage 128gb
✔️Ram 6gb
✔️Dual
💵Price 25,000 Birr
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
😀 0942405669
✈️@Endalk4240
Join channel https://www.tg-me.com/phonestore_22
(NEW)

👍5❤1
በኢትዮጵያ ቡና ኤክስፖርት ታሪክ ተገኝቶ የማያውቅ ከፍተኛ ገቢ በ10 ወራት መገኘቱን ባለስልጣኑ ገለጸ!
በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ ነው በተባለ ከፍተኛ የቡና ኤክስፖርት አፈጻጸም፤ በበጀት ዓመቱ በ10 ወራት 1 ነጥብ 868 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን የቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ።
ባለስልጣኑ በአሥር ወራት 240,753 ቶን ቡና በመላክ 1 ነጥብ 315 ቢሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዶ፤ ከዕቅዱ 147 በመቶ በላይ በማሳካት 354,302 ቶን ኤክስፖርት አድርጎ 1 ነጥብ 868 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገልጿል።
የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አዱኛ ደበላ፣ ይህም ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በመጠን ረገድ 145,316.3 ቶን (70 በመቶ) እንዲሁም በገቢ ደግሞ 869.13 ሚሊዬን ዶላር (87 በመቶ) ጭማሪ የተመዘገበበት ነው ብለዋል።
ይሄም አፈጻጸም በአገሪቱ የአንድ ዓመት ኤክስፖርት ታሪክ እንኳ ተገኝቶ የማያውቅ እንደሆነ ተናግረዋል፡ጀርመን ከቡና ተረካቢ ሀገራት ቅድሚያውን ስትይዝ፣ በበጀት ዓመቱ አሥር ወራት በመጠን 61,238.92 ቶን (17 በመቶ) እና በገቢ ረገድ 295.03 ሚልዮን ዶላር (17 በመቶ) ድርሻ ትወስዳለች ተብሏል።
የመካከለኛዋ ምስራቅ ሀገር ሳውዲ አረቢያ ደግሞ፣ በመጠን 60,182.43 ቶን (16 በመቶ) እንዲሁም በገቢ ደግሞ 290.74 ሚልዮን ዶላር (20 በመቶ) ድርሻ በመውሰድ ሁለተኛዋ መዳረሻ ሆናለች።የቡና ኤክስፖርቱን 8 በመቶ በመያዝ ሶስተኛዋ ሀገር የሆነችው አሜሪካ፣ 28,298.74 ቶን ቡና ተረክባ 192.01 ሚልዮን ዶላር ወይም የገቢውን (10 በመቶ) ድርሻ መውሰዷ ተገልጿል።
Via AS
@YeneTube @FikerAssefa

👍35👎13😁7❤4
ኢትዮጵያ ከመስኖ ፕሮጀክቶች በአመት 43 ቢሊዮን ብር እያጣች ነው ተባለ!
የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ባካሄደው ጥናት መሰረት፣ የከሰምና የተንዳሆ የስኳር መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች በሚፈለገው ደረጃ ባለመስራታቸው ሀገሪቱ በየዓመቱ 43 ቢሊዮን ብር እያጣች መሆኑን ገልጿል ።
የኢንስቲትዩቱ የግብርና እና ገጠር ልማት ተመራማሪ መኮነን በቀለ (ዶ/ር) ባቀረቡት ጥናት እንዳመለከቱት፣ በእነዚህ ፕሮጀክቶች መሬት ያለማሳካት፣ በግጭትና በተለያዩ ችግሮች ስራ መቆም እንዲሁም የጥገና መጓተት ከፍተኛ የገቢ እጥረት አስከትሏል።
በተለይም የከሰም ፕሮጀክት ከታቀደው 20,700 ሄክታር ውስጥ እየለማ ያለው 2,000 ሄክታር ብቻ በመሆኑ በዓመት 10 ቢሊዮን ብር ገቢ እንዳይገኝ ሆኗል ሲል ኢፕድ ዘግቧል።
በተንዳሆ ፕሮጀክት ደግሞ ከ9 ዓመታት በላይ ስራ በመቆሙ በዓመት 33 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እየደረሰ መሆኑንና የአሌወሮ እንዲሁም ጎዴ ፕሮጀክቶችም ሙሉ አቅማቸው ባለመስራታቸው በዓመት 5.1 ቢሊዮን እና 6 ሚሊዮን ብር ገቢ እያጣች መሆኑንም ተጠቁሟል።
Via Capital

👍26😁6😭5👀2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ
0909253426 / 0940407294 ይደውሉ
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ
0909253426 / 0940407294 ይደውሉ
👍11
በተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና በተከታታይ ሦስት ጊዜ ከ25 በመቶ በታች በሚያስመዘግቡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ዕርምጃ እንዲወሰድባቸው የሚፈቅደው መመሪያ ቅሬታ ቀረበበት፡፡
መመሪያው ግልፅ እና ያልተብራራ ነው ሲል የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሙያ ተቋማት ማኅበር ቅሬታውን አሰምቷል፡፡
የማኅበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ ተፈራ ገበየሁ፣ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ገቢራዊ የሆነው የቅድመ-ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና አወጣጥ በትክክለኛ መንገድ ግምገማ ሳይደረግበት ዕርምጃ የሚያስወስድ መመሪያ ማውጣት አግባብ አይደለም ብለዋል፡፡
በተለይ ከታች ጀምሮ የሚሰጠው ትምህርት ጥራቱ ምን ይመስላል የሚለው መሠረታዊ ጉዳይ ሳይፈተሽ ወደ ዕርምጃ መገባቱ፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ከማቀጨጭና ከዘርፉ ከማስወጣት የዘለለ ምንም ዓይነት ሚና እንደማይኖረው ዋና ሥራ አስኪያጁ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡
መመሪያው የተብራራ ስላልሆነ በድጋሚ እንዲታይ ማኅበሩ ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ ማቅረቡን ገልፀዋል፡፡
መመሪያውን በተመለከተም ሆነ ለሌሎች ጥያቄዎች ማኅበሩ ለትምህርት ሚኒስቴር በተደጋጋሚ ጥያቄዎች ቢያቀርብም ምላሽ አለማግኘቱን ዋና ሥራ አስኪያጁ አስረድተዋል፡፡
"በተከታታይ ሦስት ጊዜ በመውጫ ፈተና ከ25 በመቶ በታች ካስመዘገቡ ዕርምጃ ይወሰዳል" የሚለው በተቋም ደረጃ ነው ወይስ በፕሮግራም (በዲፓርትመንት) ያስመዘገቡ ናቸው ለሚለው ጥያቄ መመሪያው ውስጥ እንደሌለ ተናግረዋል፡፡
"የከፍተኛ ትምህርት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ" የሚል ስያሜ የተሰጠው መመሪያው፣ ማንኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ፈቃድ እንዲታደስለት ትምህርት ካጠናቀቁት ውስጥ የወቅቱ ተመራቂዎች ቢያንስ 25 በመቶ የሚሆኑት የመውጫ ምዘናን ፈተና ማሳለፍ ይኖርባቸዋል ይላል፡፡
በኢትዮጵያ የመውጫ ፈተና መስጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ቅበላ በተደረገላቸው ተማሪዎች ላይ ተፈጻሚ እንደሚሆን በመመሪያው ተካቷል፡፡ #ሪፖርተር
@tikvahuniversity

👍34❤5👎3
በወቅታዊ የጤና አገልግሎት ዙሪያ ከጤና ሚኒስቴር የተሰጠ መረጃ
የጤና ሚኒስቴር ለማኅበረሰባችን ጥራቱን የጠበቀ እና ፍትሐዊ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የጤና ፖሊሲ እና ስትራቴጂ በመቅረጽ የኅብረተሰቡን ባለቤትነት ባረጋገጠ መልኩ ሥራዎችን በትኩረት እያከናወነ መሆኑ የዐደባባይ ሐቅ ነው።
ምክንያቱም መቼምና በምንም ሁኔታ መቋረጥ ከሌለባቸው ማኅበራዊ አገልግሎቶች አንዱ የጤና አገልግሎት በመሆኑ፤ ስለዚህም ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በመላ ሀገራችን በሚገኙ የጤና ተቋማት እንደ ወትሮው ሁሉ መደበኛ የጤና አገልግሎቶች ለማኅበረሰባችን ያለምንም መቆራረጥና መስተጓጎል እየተሰጡ ይገኛሉ፡፡
ይሄንን የተረዳው የጤና ባለሞያ በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሠራጩ የተሳሳቱ መረጃዎች ጫና ሳይገፋ የገባውን የሞያ ቃል ኪዳን እና መሐላ ጠብቆ ማኅበረሰቡን እያገለገለ በመሆኑ ምስጋና ይገባዋል፡፡
ይሁን እንጂ በጥቂት የማስተማሪያ የጤና ኮሌጆች/ተቋማት በመደበኛ የሥራ ገበታቸው ላይ ያልተገኙ የተወሰኑ ባለሞያዎች እንዳሉ መረጃዎች ደርሰውናል፡፡ ከእነዚህ የጤና ባለሞያዎች መካከል ብዙዎቹ በሐሰተኛ መረጃ የተወናበዱ ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ ጥፋትን ዓላማቸው ያደረጉ ናቸው።
ድርጊቱ የራስን ቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ወገን እና መላውን ማኅበረሰብ ከመጉዳት ባለፈ ከሞያ ሥነ ምግባር፣ ከሰብአዊነት አኳያ ተቀባይነት የሌለው ተግባር ነው።
ከሕግ አኳያም የጤና ሞያ የሥራ ማቆም አድማ ከማይደረጉባቸው የሥራ ዘርፎች መካከል አንዱ መሆኑ በግልጽ ተደንግጓል። የጤና ባለሞያዎች ጥያቄ እንኳን ቢኖራቸው በሥራ ገበታቸው ተገኝተው መደበኛ ሥራቸውን እያከናወኑ ጉዳያቸውን ለሚመለከተው አካል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
በመሆኑም እነዚህ የጤና ባለሞያዎች ወደ ሥራ ገበታቸው ተመልሰው ማኅበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ በየተቋማቸው ጥሪ ተደርጓል።
መንግሥት የጤና ባለሞያውን ዘላቂ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ በጥናት ላይ የተመሠረተ መፍትሔ ለመስጠት ቀደም ብሎ የጤና አገልግሎት አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ 1362 /2017 አጸድቆ ደንብና መመሪያዎችን በማውጣት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል።
በጎ ኅሊና ያላቸው የጤና ባለሞያዎች ይህንን በመገንዘብ ሥራቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታችን በዚሁ አጋጣሚ ጥሪ ያቀርባል።
በሌላ በኩል ደግሞ ኅብረተሰቡ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች በሚሠራጩ የሐሰት መረጃዎች ሳይረበሽ የሚፈልገውን የጤና አገልግሎት በተለመደው መልኩ በጤና ተቋማት ማግኘት እንደሚችል እናሳውቃለን ።
መንግሥት በሆደ ሰፊነት ችግሩን ለመፍታት ያሳየውን ትዕግሥት ወደጎን በመተው በሥራ ገበታቸው ላይ ባልተገኙ እንዲሁም በጤና ተቋሙም ሆነ ከጤና ተቋሙ ውጭ ሆነው ሁከትና ብጥብጥ በሚፈጥሩት ላይ አስፈላጊ የሆነ ሕጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ቀድመን እናሳውቃለን፡፡
የጤና ሚኒስቴር

👎167👍46😁9❤7
🛒 BUYING OLD GROUPS 🛒
ድሮ የከፈታችሁት Group Chat ነበር? Owner ከሆናችሁ ፣ History Visible ከሆነ እና Chat Clear ካልተደረገ እንገዛችኋለን!
👥2023 - 🇪🇹 200 ETB
👥2022 - 🇪🇹400 ETB
👥2021 - 🇪🇹450 ETB
👥2020 & 2019 - 🇪🇹500 ETB
👥2018 & 2017 - 🇪🇹600 ETB
Payment Methods:
🇪🇹Telebirr, Bank
Proofs - https://www.tg-me.com/OLDGPPROOF
ሜምበር ለውጥ አያመጣም 1ሺ ሜምበርም ሆነ 10 ዋጋው አንድ ነው.. የተከፈተበት አመት ላይ ብቻ Chat ይኑረው።
ለመሸጥ: @OldGroupBuyer_APX ✅
ድሮ የከፈታችሁት Group Chat ነበር? Owner ከሆናችሁ ፣ History Visible ከሆነ እና Chat Clear ካልተደረገ እንገዛችኋለን!
👥2023 - 🇪🇹 200 ETB
👥2022 - 🇪🇹400 ETB
👥2021 - 🇪🇹450 ETB
👥2020 & 2019 - 🇪🇹500 ETB
👥2018 & 2017 - 🇪🇹600 ETB
Payment Methods:
🇪🇹Telebirr, Bank
Proofs - https://www.tg-me.com/OLDGPPROOF
ሜምበር ለውጥ አያመጣም 1ሺ ሜምበርም ሆነ 10 ዋጋው አንድ ነው.. የተከፈተበት አመት ላይ ብቻ Chat ይኑረው።
ለመሸጥ: @OldGroupBuyer_APX ✅
👍3❤1
በ490,000 ቅድመ ክፍያ በመሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ
👍5
🟢 SAMSUNG M16 5G 🟢
✔️storage 128gb
✔️Ram 6gb
✔️Dual
💵Price 25,000 Birr
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
😀 0942405669
✈️@Endalk4240
Join channel https://www.tg-me.com/phonestore_22
(NEW)
✔️storage 128gb
✔️Ram 6gb
✔️Dual
💵Price 25,000 Birr
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
😀 0942405669
✈️@Endalk4240
Join channel https://www.tg-me.com/phonestore_22
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
900,000 ብር ምን መግዛት ይችላል?
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ
0909253426 / 0940407294 ይደውሉ
መኪና? ቤት?
በዚህ ጊዜ 900,000 ብር ምንም መግዛት አይችልም ።
እኛ ጋር ግን በ900,000 ብር ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ።
ያውም እስከ 200,000 ብር መከራየት የሚችል ሱቅ።
ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ አጠገብ 20 ካሬ ሱቅ አየሸጥን ነው።
ከግራውንድ እስከ 5ኛ ፎቅ።
ለሁለት ሳምንት ብቻ የሚቆይ ዋጋ ነው።
ፈጥነው ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) ፦ በ
0909253426 / 0940407294 ይደውሉ
👍3❤1
አንድ ኮርያዊ ሰው ከአንዲት ፊሊፒንሳዊት እናት የጡት ወተት በመግዛት ሲጠጣ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል ቁጣን ቀስቅሷል
በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች የተጋራው ቪድዮው ግለሰቡ በመንገድ ላይ የነበሩ እናቶች ጋር በመሄድ 500 ፔሶ ወይንም ዘጠኝ ዶላር ገደማ በመክፈል የጡት ወተታቸውን እንዲሸጡለት ሲጠይቅ ይታያል።
ነዋሪነቱ በፊሊፒንስ የሆነው ደቡብ ኮርያዊው የማህበራዊ ሚድያ አንቂ በከፍተኛ ሁኔታ በሚታወቅባቸው ትስስር ገፆች ከፍተኛ ተቃውሞ የገጠመው ሲሆን ይህ የሆነውም የእናት ጡት ወተት በመግዛቱና በመጠጣቱ ምክንያት ነው ተብሏል። ጉዳዩ የተከሰተው እኤአ ሜይ 9 ምሽት ላይ ሲሆን በሰዓቱም JTBC የተሰኘ አንድ መገናኛ በዙሀን ከ4.5 ሚልየን በላይ ተከታዮች ባሉት የማህበራዊ ትስስር ገፁ የግለሰቡን ድርጊት ማጋለጡን ተከትሎ ነው።
ከ4ሺ በላይ የተለያየ ይዘት ያላቸው ቪድዮዎችን በመስራት ለተመልካቾች በማቅረብ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘው ግለሰቡ ምንም እንኳ ከዚህ ቀደም በቀረፃቸውና በለጠፋቸወሸ ከ30 በላይ ቪድዮዎቹ የእናት ጡት ወተት ሲገዛና ሲጠጣ የሚታይ ቢሆንም ብዙም ትኩረት ሰጥቶ የተመለከተው ሰው አልነበረም። አሁን ግን JTBC የተሰኘው ጣብያ በሰራው የምርመራ ዘገባ የግለሰቡን ድርጊት ለማጋለጥ ቢቻልም ማንነቱ ግን እስካሁን ይፋ አለመደረጉ ተገልፆል።
@Yenetube @Fikerassefa

👍17❤4👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አደጋ ውስጥ ነው
የፕሪቶሪያ ስምምነት “አደጋ” ውስጥ ነው ሲሉ የዩኤስ የፖሊሲ ኤክስፐርት ለሴኔቱ አባላት ገለፁ።
May 13/2025 በሴኔቱ የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ በምስራቅ አፍሪካ ላይ ያተኮረ ችሎትን በተመለከተ ንግግር ያደረጉት የውጭ ግንኙነት ምክር ቤት ባልደረባ ሚሼል ጋቪን በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለውን ደካማ የሰላም ሁኔታ አስጠንቅቀዋል። ይህም የፕሪቶሪያ ስምምነት አተገባበር ላይ እንቅፋት ነው ብለዋል።
ዩኤስ አሜሪካ ምን “ተግባራዊ እርምጃዎችን መውሰድ አለባት” በሚል ለሴናተር ቫን ሆለን ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ “ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ውጥረት ለመፍታት ከሞላ ጎደል እየከረረ ያለውን ሁኔታ ለመቅረፍ” ሲሉ ሚሼል ከዚህ ቀደም በሃድሰን ኢንስቲትዩት ባልደረባ ጆሹዋ መሰርቪ የተነሱትን ስጋቶች አስተጋብተዋል። እንደዋነኛ ስጋት የተነሳው የኤርትራ መንግሥት ስምምነቱን በመጣስ በትግራይ ክልል ውስጥ የኤርትራ ጦር መስፈሩን አንስተዋል።
በትግራይ ክልል ለሁለት አመታት የቆየውን አስከፊ ጦርነት ያበቃው የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲሆን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጫና ማድረግ እንደሚያስፈልግ ሁለቱም ባለሙያዎች ገልፀዋል።
ሚሼል "ይህ የፕርቶሪያ ስምምነት ሁለቱም ተፋላሚ ኃይሎች የተስማሙበት ቢሆንም ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ አልተተገበረም ብለዋል።
አሁን ላይ ስምምነቱ አዲስ አደጋ ገጥሞታል ያሉት" ሚሼል የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት ተሳትፎ እንዲጨምር" ጠይቀዋል።

👍34❤3👎1
በወላይታ ሶዶ ከተማ በተከሰተ የመኪና አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ!
መነሻውን ከሐዋሳ ያደረገ አይሩፍ መኪና የድንጋይ ከሰል ከጫነው መኪና ጋር በመጋጨቱ ምክንያት አደጋው ሊከሰት የቻለ ሲሆን የአደጋው መንስዔ እየተጣራ ይገኛል።
መነሻውን ሀዋሳ ከተማ ያደረገ ዶልፍን የሕዝብ ማመለሻ መኪና ኮድ ሲ.ዳ/S.D/ ታርጋ ቁጥር 04178 እና ተሳቢ የጭነት መኪና ኮድ /ET/ ኢት/ ታርጋ ቁጥር 36646 የሆነ የድንጋይ ክስል በመጫን ወላይታ ሶዶን በማቋረጥ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ መኪና ጋር በመጋጨት በሰውና በንብረት ላይ የሞትና ከባድ የትራፊክ አደጋ ከጥዋቱ 1:00 አከባቢ የተከሰተ ስሆን እስካሁን የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉ ታውቀዋል።በአደጋው የተጎዱት በከተማዋ በሚገኙ ሆስፒታሎች ህክምና እየተደረገላቸው ነው።

😭34👍8❤2
ሀዋሳ ኢንተርን ሀኪሞች እና ሬዚደንቶች እንዲወጡ በታዘዙት መሠረት ግቢውን ለቀው በመውጣት ላይ ይገኛሉ!
የዩኒቨርስቲ ነባር ጤና ባለሙያዎች ይሁን ኢንተርን ተማሪዎች፤ ከአቋማችን ፊንክች አንልም ብሎአል። በዚህ በአቋማቸው ምክንያት አገዛዙ ግቢውን ለቆ እንዲወጡ ባዘዘው መሰረት ለቆ ወደቤታቸው እየሄዱ ይገኛሉ።

🔥53😭26👍15❤5👀3