አሜሪካ “የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚያካሂደውን የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ እንዲያቆም” ስትል ጠየቀች!
በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ዛሬ ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ባስተላለፉት መልዕክት “የፌደሬል መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚፈጽመውን የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ እንዲያቆም” ጠየቁ፤ በሀገሪቱ ላሉ ችግሮችም የመፍትሔ ያብጅ ብለዋል።አምባሳደሩ በመልዕክታቸው “ኢትዮጵያ ተጨማሪ የግጭት አመት እያሳለፈች መሆኗን” በማስታወስ፣ “ግጭቶቹ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያሳድረውን ተጽእኖ ማሰላሰል ወሳኝ ነው” ብለዋል።
“ለኢትዮጵያ የእርስ በርስ ግጭቶች ዘላቂ መፍትሄዎችን ለማምጣት ለህዝቦቿ ቅድሚያ ትኩረት መስጠት ያሻል” ያሉት አምባሳደሩ “የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ በማድረግ፣ ህጻናት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉና የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ እንዲሁም የትጥቅ ትግል አካል ተደርጎ በመተግበር ላይ የሚገኘውን ህገ ወጥ አሰራሮች ሊወገዱ ይገባል” ሲሉ አስታውቀዋል።
“ዩናይትድ ስቴትስ የፋኖ ሃይሎች ተጨባጭ እና ሰላማዊ ግብ ያላቸው ጉዳዮችን የእንዲያቀርቡ ትጠይቃለች” ያሉት አምባሳደሩ “በኦሮሚያ የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) የተጀመረውን ድርድር እንዲያስቀጥል” አሳስበዋል።“ሰላም እና መረጋጋትን ለማስፈን መጣር ያለብን ግዜ አሁን ነው” ሲሉም መዕክታቸውን ቋጭተዋል።
@YeneTube @FikerAssefa

👍78😁9❤4👎4⚡1👀1
የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የሚከተለውን ውሳኔ አስተላልፏል፦
1. ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆርስን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤
2. ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤
3. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስን የሐዲያ ሀ/ስብከትን እንደያዙ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤
4. ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዘኮሎራዶን የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ ጳጳስ፤
5. ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን ሚኒሶታን እንደያዙ የኮሎራዶ ሀ/ስብከትን እንዲመሩ፤
6. ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የደቡብ አፍሪካ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳ ጳስ፤
7. ብፁዕ አቡነ ዕንባቆምን የገዳማት መምሪያ ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ፤
8. ብፁዕ አቡነ ሙሴ አውስትራልያን እንደያዙ የግቢ ቅዱስ ገብርኤልና የበዐታ ለማርያም ገዳም ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ ወስኗል።
@Yenetube @Fikerassefa

😭35👍22❤2👎2👀1
የጃፓን መንግሥት ግጭት በጎዳቸው የአማራ እና ትግራይ ክልሎች ንጽሕናን በማሻሻል ወረርሽኝ በሽታዎችን ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ።
ለፕሮጀክቱ 2,32 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የመደበ ሲሆን ከተመድ የሕጻናት መርጃ UNICEF ጋር በመተባበር የሚሠራ መሆኑ ተገልጿል።
ለ12 ወራት በሚዘልቀው ፕሮጀክትም ከ189 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ መታቀዱን UNICEF ዛሬ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።
እንደ ዶይቼ ቬለ ዘገባ «ፕሮጀክቱ ለአዋቂና አዳጊ ሴቶች፤ እንዲሁም ለአካል ጉዳዮች ቅድሚያ የሚሰጥ ሲሆን፤ ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች ላይ በማተኮር፤ የሥራአተ ጾታ እኩልነትን፤ የአካባቢ አመራርና የንጽሕና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ያለውን እኩልነት ያጠናክራል» ብሏል።
Via KGEthiopia

👍40❤10😁3
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚዲያ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ቁጥር 1 ብራንድ ሆኖ ተመረጠ
#Ethiopia | ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚዲያ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ተቀባይነት ያለው ቀዳሚ ብራንድ ተብሎ የተመረጠው መቀመጫውን ደቡብ አፍሪካ ያደረገው ብራንድ አፍሪካ የተሰኘው ተቋም ባዘጋጀው የእውቅና መርሃ ግብር ላይ ነው፡፡
በዚሁ የእውቅና ዝግጅት ላይ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ተቀባይነት ካላቸው የመገናኛ ብዙኃን ብራንዶች መካከል ቁጥር 1 የሆነው ቢቢሲና አልጀዚራን በማስከተል መሆኑን ነው ብራንድ አፍሪካ ያሳወቀው፡፡
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚዲያ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ቀዳሚ ብራንድ ስለመሆኑ እውቅና በተሰጠበት በዚህ መድረክ ላይ የሀገርን አርማ ይዞ በመላው አለም የሚበረው አንጋፋውና ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ10 ተከታታይ ዓመታት በላይ ግዙፍ ስማቸውን ይዘው ከዘለቁ 5 ብራንዶች መካከል አንዱ በመባል እውቅና ተችሮታል፡፡
ይህም ብቻ ሳይሆን አየር መንገዱ በአፍሪካ በአቪዬሽን ዘርፍ ካሉ ተመራጭ ብራንዶች ውስጥ ቀዳሚው በመሆን ኤምሬትስና ኳታር አየር መንገዶችን አስከትሎ የአፍሪካ ተመራጭ አየር መንገድ ስለመሆኑ ነው በዝግጅቱ ላይ የተነገረው፡፡
@Yenetube @Fikerasefa

👍59😁22❤6😭1
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺዞን ምዥጋ በተባለ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 18 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። ከትናንት በስተያ ንጋት
11 ሰዓት ገደማ መፈጸመው በተገለጸው ጥቃት ሕይወታቸው ካለፈ በተጨማሪ 10 ሰዎች መጎዳታቸውና ወደ ነቀምት ሆስፒታል መወሰዳቸውንምአመልክተዋል። ድንገት ደረሰ በተባለው በዚህ ጥቃት ሦስት ሰዎችም መታገታቸውና ከመካከላቸውም አንደኛው ሞተው መገኘታቸውን ዶቼቬለ ያነጋገራቸው እማኞች ገልጸዋል።
ለጥቃቱ በሼኔ ስም የሚንቀሳቀሱ ሀይሎችን ተጠያቂ አድርገዋል። የክልሉ ፖሊስ በበኩሉ ጉዳዩን እያጣራመሆኑን አስታውቋል። በአካባቢው ከዚህ ቀደም በተደረጉ የሰላም ገባኤዎች እና በዞኑ ውስጥ ከነበሩት ታጣቂዎች ጋርም የሰላም ስምምነት ከተደረሰ በኋላ ሰላም ሰፍኖ መቆየቱን ነዋሪው አብራርተዋል።

👍9❤1
Forwarded from YeneTube
🟥📣የመጨረሻ ዲያስፓራ ቁ3 ብሎክ
🏫ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች
💸ቅድመ ክፍያ
💎ባለ 1 መኝታ በ 431 ሺ ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 619 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 751 ሺ ብር
💎ባለ 4 መኝታ በ 1,051,626 ብር
🛍️🛒ሱቆች ከ 43 ካሬ ጀምሮ
🏦60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው (እየኖሩበት ወይም አከራይተውት እስከ 20 አመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት)
➡️በ 8% ቅድመ ክፍያ
➡️እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ዋጋ (ለውስን ቤቶች) በመጠቀም
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ
➡️☎️ 09 72 42 75 95
➡️@Tirsit9 (telegram)
➡️Whatsapp Link-
https://whatsapp.com/dl/code=gsXOc8ttJB?mode=tac

👍3
Forwarded from YeneTube
በ490,000 ቅድመ ክፍያ በመሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ

👍4❤1
Forwarded from Kal Temer Real Estate
#ቴምር ሪልስቴት
⚠️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶቾ እና ሱቆች
‼️ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1 መኝታ 66ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
👉2መኝታ 71ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 745,500ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉2መኝታ 93ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 976,500ብር
ሙሉ ክፍያ 9,765,000ብር
👉3መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

❤2👍1
በኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨስትመንትና ንግድ ከአቅም በታች መሆኑ ተገለጸ!
በኢትዮጵያ ቀጥታ የውጭ ኢንቨስትመንት (FDI) እና የውጭ ንግድ አፈጻጸም ከታቀደው በታች መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን እንዳብራሩት፣ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ያሉ ታሳቢ ተደርገው የነበሩ እቅዶች ባለመሳካታቸው የውጭ ኢንቨስትመንት ከእቅድ በታች ሆኗል።
በተመሳሳይ፣ የውጭ ንግድ ከታቀደው በታች እንዲሆን ያደረጉትን ምክንያቶች ሲያብራሩ፣ በሀዋሳ ልዩ ኢንዱስትሪ ዞን ውስጥ ለአብዛኞቹ ምርቶች ትልቅ አስተዋጽኦ የነበረው የአሜሪካው የልብስ ኩባንያ ፒቪኤች (PVH) በነሐሴ ወር ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙ አንዱ ምክንያት መሆኑን ኮሚሽነሩ ገልጸዋል።

😁20👍15❤2😭1
የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በሥራ ማቆም አድማ የተሳተፉ የሕክምና ባለሙያዎችን ማሰናበቱን አሳውቋል። መመለስ የሚፈልጉ ይቅርታ ይጠይቁኝም ብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
👎65👍14😁6❤1
ግንቦት 20
ህወሐት ‹‹ግንቦት 20ን አከብራለሁ› አለ
ፓርቲው ትናንት ባወጣው መግለጫ 34ተኛው የግንቦት 20 በአል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ገልጿል፡፡
ከዛሬ ግንቦት 16 አንስቶ ግንቦት 20 የተመለከቱ የፓናል ውይይቶች እንደሚካሄዱ የገለፀው ፓርቲው በውይይቶቹ ላይ ‹‹የትግራይ ህዝብ ያሳለፈው ትግልና ያገኘው ድል›› የሚለው እንደሚነሳና በቀጣይነት የሚያጋጥሙ ፈተናዎች እንደሚዳሰሱ አስረድቷል፡፡
የዘንድሮው ግንቦት 20 በአል የሚከበረው የህወሀትን 50ኛ አመት በማስመልከት የተዘጋጀው ፕሮግራም አንዱ አካል ሆኖ መሆኑንም አስታውቋል፡፡
የየካቲት 11ን የህወሀት 50ኛ አመት በአል አመቱን በሙሉ ለማክበር መታቀዱንም አውስቶ የዘንድሮው ግንቦት 20 አከባበር የዚሁ በአል አካል መሆኑን ገልጿል፡፡
ግንቦት 20 በመቀሌ ደማቅ ዝግጅት ለማድረግ ማቀዱንም አስረድቷል፡፡

👍45😁45🔥4❤2👎1
ታሪኩ ጋንኪሲ (ዲሽታ ጊና) የአሜሪካ ቪዛ ተከለከለ
የ"ዲሽታ ጊና" ድምጻዊ ታሪኩ ጋንኪሲ፣ በአሜሪካን የሚገኝ አንድ ድርጅት ሊሰጠው የነበረውን ሽልማት ለመቀበል ለአሜሪካ ቪዛ ጠይቆ ተከለከለ።
ታሪኩ ለአሜሪካ ኤምባሲ ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ "አሜሪካን ሀገር በቋሚነት ለመኖር" ማሰቡን በመግለጹ፣ የቪዛ ኦፊሰሩ ወደ ሀገሩ ላይመለስ ይችላል በሚል ስጋት ቪዛውን እንደከለከለው FastMereja ዘግቧል። በዚህም ምክንያት ታሪኩ ሽልማቱን በአካል መቀበል ሳይችል ቀርቶ በወኪሉ አማካኝነት ተበርክቶለታል።
ታሪኩ ከጂንካ በላከው የቪዲዮ መልዕክት፣ ሽልማቱን ስላገኙት አመስግኖ፣ ወደ አሜሪካ የመምጣት እቅዱ ሳይሳካለት ቀርቶ አሁን ጂንካ ተመልሶ በግብርና ስራው ላይ እንደተሰማራ ገልጿል።

😁72👍24😭13❤5👀4🔥2👎1
ኢሳይያስ አፈወርቂ
የኤርትራ መንግስት በብልፅግና መንግሥት የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴን ተከትሎ በወቅቱ የኤርትራ ህዝብና መንግሥት ላደረገው ድንገተኛ ድጋፍ ምንም አይነት ፀፀት ወይም ስጋት አይሰማውም "የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቅ ዛሬ ኤርትራ 34ኛ የነፃነት ቀኗን ስታከብር ካደረጉት ንግግር የተወሰደ።

😁29👍25👀2❤1😭1
ለመምህራን ቅድሚያ ይሰጣል የተባለዉ የ120 ቢሊዮን ብር የቤት ብድር ተፈረመ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 41 ሺህ የመንግስት ሰራተኞችን የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚያደርግ የ25/75 ቤቶች ልማት ፕሮጀክት በጋራ ለማልማት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ይህ ስምምነት በተለይም ለመምህራን ቅድሚያ እንደሚሰጥ ተገልጿል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ቅድስት ወልደ ጊዮርጊስ እንደገለጹት፤ ስምምነቱ ቤት የሌላቸውን የመንግስት ሰራተኞችን ችግር ለመቅረፍ ያለመ ነው ተብሏል።
የመንግስት ሰራተኞች 25 በመቶ የቤቱን ዋጋ እንዲቆጥቡ የሚጠበቅ ሲሆን፤ ቀሪው 75 በመቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር እንደሚሸፈን ተጠቁሟል።
የብድሩ ጊዜ ለ20 ዓመታት የሚከፈል ሲሆን፣ በከተማዋ የሚገኙ 41 ሺህ የመንግስት ሰራተኞችን ተጠቃሚ ያደርጋል። ከፕሮጀክቱ የአዲስ አበባ መምህራን ቅድሚያ ተጠቃሚ እንደሚሆኑም ወይዘሮ ቅድስት አክለዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንደተናገሩት ባንኩ ለዚህ ፕሮጀክት 120 ቢሊዮን ብር ብድር ለማቅረብ አቅዷል። የብድሩ ወለድ 14 በመቶ ሲሆን፤ ለ20 ዓመት የሚከፈል መሆኑን አስረድተዋል።
ፕሮጀክቱ ለሦስት ዓመታት የግንባታ ጊዜና አንድ ዓመት ደግሞ የብድር መክፈያ የእፎይታ ጊዜ የተሰጠው መሆኑም ተጠቁሟል ሲል ካፒታል ዘግቧል።

👍48😁20❤4🔥1
" ወደ ሃገር ውስጥ በመግባት ላይ የምተገኘውን ጣና ነሽ መርከብ ለማሳለፍ ሲባል የሃይል አቅርቦት ይቋረጣል " - አገልግሎቱ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፥ " ጣና ነሽ " መርከብን ለማሳለፍ ሲባል ነገ የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ አሳውቋል።
" የመርከቧ ከፍታ ከኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስታንዳርድ በላይ በመሆኑ ዋና አስፖልት ተሻጋሪ የመካከለኛ እና ዝቅተኛ መስመሮች አደጋ እንዳያደርሱ እና መርከቧን በሰላም ለማሳለፍ ሲባል ነገ ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ መርከቧን በተሸከመው ተሽከርካሪ ፍጥነት እና የትራፊክ ፍሰት ለሚወሰን ጊዜ ፦
- በሠመራ፣
- አይሳኢታ፣
- ሎግያ፣
- ሚሌ
- ኤሊውሃ አካባቢያቸው የሃይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል "ብሏል።
መርከቧ አልፋ አገልግሎቱ እስኪመለስ ነዋሪዎች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጥሪ ያቀረበው አገልግሎቱ ስንት ሰዓት ላይ የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎቱ እንደሚመለስ የሰጠው ፍንጭ የለም።
EEU
@Yenetube @Yenetube

👍57😁33❤4😭1