Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኤለፋንት ቀማሪን ያለምንም ክፍያ ይጫወቱ!🐘🆓

እውነተኛው ጨዋታ ከእኛ ጋር ይጀምራል!

በዚህ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot

📱 TikTok | Instagram | Facebook 📱
11
የሌሊቱ ተአምራት እውን ሆኑ። 🔴

የሊቨርፑል የማይረሳ 2005 መመለስ , በእግርኳስ አለም ሳያበቃ አብቅቷል የሚባል ነገር የለም⚽️🔥

#UCLFinal #NeverGiveUp #YellowbetEthiopia #yellowbetet #StepIntoThePast
46👎2
ጄሚ ካራገር

"ሚኬል አርቴታ ከጆዜ ሞሪንሆ ቡድኖች ወይም ከጆርጅ ግርሃም ቡድን ጋር አርሰናልን በሚመሳሰል መልኩ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት እየሞከረ ነው እናም ይህ ምንም ስህተት የለውም። ዋናው ነገር ማሸነፍ ነው፣ ፕሪሚየር ሊጉን ለማሸነፍ ትልቅ ቦታ ላይ ይገኛሉ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥46655🙏27👎1
በአንድ ወቅት ፓውሎ ማልዲኒ

'' በረኛው አንድን ኳስ ካዳነ እኔ ስራዬን መስራት አልቻልኩም ማለት ነው''።

Raya is getting Malldini's treatment from our defenders 🤣❤️‍🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😍630😁6961❤‍🔥24👍9🔥9💯5🙏4
💔652👍3631🙏8😍2
ኤምሬትስ የክለባችንን ጨዋታ የሚከታተሉ ደጋፊዎችን ድጋፍ እንዴት ትመለከቱታላችሁ?

ከሌሎች ትላልቅ ክለቦች የስታድየም ድባብ አንፃር የኤምሬትስ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?

?/10

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
413👎216🔥21💯9👌1
አስበህዋል የተከላካይ አማካኙ ካማቪንጋ ባንተ ቦታ ጀምሮ አንተ ቤንች ስትሆን ያውም በትልቅ ጨዋታ አስበህዋል ናና እኛጋ የትልቅ ተጫዋች ትሪትመንት እንስጥህ እየተባልክ አይ ብለክ ቤንች አሟቂ ሲያረጉህ ከዛም ብሄራዊ ቡድን እራሱ ሳይጠራህ ሲቀር የማርትኔሊ ቤንች ስትሆን ሀገርህ ላይ !

እሰይ ሁሉም ውድቀት ይገባሀል ይበልህ! እነደንጉስ መኖር ስችል አሽከርነትን መርጠሀልና!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
483😁135👎30👍18🏆6😍4💯2
የዛሬ አመት ልክ በዚህች ቀን ሚኬል ሜሪኖ ለአርሰናል የመጀመርያ ግቡን አስቆጠረ።🇪🇸1️⃣

🔙2024

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
616🔥63❤‍🔥15
አርሰናል በሁሉም ውድድሮች ሶስት ግብ ካስተናገደ መቶ ጨዋታዎች ተቆጥረዋል።

⚔️

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
🔥60371🙏23👏4🤯2👎1
ከመድፉ ጠንካራ መከላከል ጀርባ ያለው ሰው ጋብሬል ኢቫን ሄንዝ💪

በስፖርቲንግ ፒኤስጂ ማን.ዩናይትድ ሪያል ማድሪድ ማርሴ ሮማና ሌሎችም ታላላቅ ክለቦች በድንቅ ብቃት ተጫውቶ ያለፈው አርጀንቲናዊ ተከላካይ በኢምሬት ብዙ ተስፋ የተጣለበት ወጣቱ ስፔናዊ አሰልጣኝ ካርሎስ ኩዌስታ አርሰናልን ለቆ ወደ ፓርማ ማምራቱ እውን ከሆነ በኋላ የአርሰናልን ኮቺንግ ስታፍ መቀላቀሉ ይታወሳል

ሄንዝ ወደ ኢምሬት ከመምጣቱ በፊት በጠንካራ የመከላከል አደረጃጀቱ የሚታወቀውና እንከን አልባ የሚመስለው አርሰናል ታዲያ ከሄንዝ ኢምሬት መከተም በኋላ በያዝነው የውድድር አመት ጥቃቅን ክፍተቶቹን ሁሉ ሞልቶ ለፍፁምነት የቀረበ የመከላከል ጥበብን እያስመለከተን ይገኛል

በተጫዋችና አሰልጣኝነት ዘመኑ የመሀልና መስመር ተከላካይ የነበረው ሄንዝ ኢምሬት በደረሰ በአጠረ ጊዜ ከተጫዋቾች ጋር የፈጠረው ቅንጂት ፣ ከአሰልጣኞች ስታፍ ጋር የፈጠረው ውህደት ፣ ይዞት የመጣው የተለየ የአጨዋወት ስታይል ፣ ተጫዋቾችን ስፔሻሊ የተከላካይ መስመር ተጫዋቾችን በግል ለማሻሻል የሄደበት ርቀት እንዲሁም የመከላከል ልምዱና ሌሎችም እምቅ ችሎታወቹ በግልፅ እየታየ ሲሆን በጠንካራው የሚኬል አርቴታ ኮቺንግ ስታፍም አሻራውን በግልፅ ማሳየት ጀምሯል

ይህ ምስል ከትላንቱ የፓላስ ጨዋታ መጀመር በፊት ጋብሬል ሄንዝ ከግብ ጠባቂና ከጠንካራው የመከላከል ግንብ ጋ!

Habtsha Gunners

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
382🙏21❤‍🔥7👎3👏2
ትጥቅ ፍታ ትጥቅ ፍታ………..

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥74969😁46🏆14❤‍🔥7
🚨ኢዜ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ ገብቷል!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥55375
ሜሪኖ ከኒውካስትል⚽️
ዴክላን ከዌስትሃም⚽️
ኤዜ
ከፓላስ⚽️


ማዱዌኬ?

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
🔥729103😁15👍13🙏5
🚨በቀጣይ ሳምንት በፕሪሚየር ሊጉ!

ሲቲን ያስጣለው አስቶን ቪላ ከሊቨርፑል🔴

2ኛ ያለው ቦርንማውዝ ደሞ ከማንችስተር ሲቲ🔵

ከዛ ደሞ በቀጣዩ ሳምንት ሊቨርፑል ከማንችስተር ሲቲ እርስ በእርስ የሚገናኙ ይሆናል👀

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
915😁138🔥90🙏24👌14😍8😎7👎6👍2
በፕሪሚየር ሊግ የተጫወተ የምትወደው ፈረንሳዊ ተጫዋች?🎙

ኤኪቲኬ 🗣ቲዬሪ ሄንሪ። ለወጣት ፈረናስዊያን እሱ አርዓያ ነው።

ከእሱ ጋር ተመሳሳይነት አለን ብለህ ታስባለህ?🎙

ኤኪቲኬ 🗣በጭራሽ

🇫🇷👑

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
570👏42😁15👍10
ዜና አርሰናል
🚨በቀጣይ ሳምንት በፕሪሚየር ሊጉ! ሲቲን ያስጣለው አስቶን ቪላ ከሊቨርፑል🔴 2ኛ ያለው ቦርንማውዝ ደሞ ከማንችስተር ሲቲ🔵 ከዛ ደሞ በቀጣዩ ሳምንት ሊቨርፑል ከማንችስተር ሲቲ እርስ በእርስ የሚገናኙ ይሆናል👀 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨በብዙዎች ዘንድ አርሰናልን እንዲይዝ አደራ የተሰጠው ማንችስተር ሲቲ ደሞ ከሊቨርፑሉ ጨዋታ ቡሀላ ወደ ሴንት ጄምስ ፖርክ በመሄድ ኒውካስልን ይገጥማል!

ላንያዝ ራቅ ብለን በመሄድ ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ሌላ ውድድሮች ማተኮር አለብን!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
780🙏81😎22👍21🔥14😁14👎5
ካይ በኢንስታግራም ገፁ ላይ!

🔜👀

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
1.03K👍55🙏47❤‍🔥18😍6
Big G ቀጥሎ Set piece ላይ ሚደርስበት የለም 🙌

The underrated one 🤌

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥87189💯21👍13❤‍🔥4😍3
🎙️ሀንሲ ፍሊክ “ ከአርሰናል ጋር እየተጫወትክ መሳሳት የለብህም ከተሳሳትክ ይቀጡሀል “

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
1.03K👍96😁36🙏26💯14❤‍🔥2
🚨ዴቪድ ራያ አርሰናልን በሚቀጥለው ሳምንት ከቤት ሆኖ መስራት ይችል እንደሆነ ጠይቋል።

-AFCAMDEN

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁1.21K130👍52🔥20🏆11👎5😎3❤‍🔥2
2025/10/31 08:36:24
Back to Top
HTML Embed Code: